“ፈረስ ያደርሳል እንጂ አይዋጋም” ነበር ተረቱ…። ፈረስ ግን መዋጋት ጀምሯል፤ ፈረሱ ግን የፈረንጅ እንጂ የኛ አይደለም። ዛሬ ሁላችንም አንባቢያን ከእነዚህ ያልተገሩ ፈረሶች ላይ ለመቀመጥ እንገደዳለን። በየሰበብ አስባቡ እየደነበሩ ስንቱን ጀግና ፈረሰኛ ደመ... Read more »
በልጅነቱ አፈር ፈጭቶ ያደገው ዱከም ነው፡፡ አባቱ ጽሑፋቸው የሚያምር የቁም ፀሐፊ ደግሞም በየዓመቱ ሦስት ወንድ ልጆቻቸው ወዳጅ ዘመዶችን እንኳን አደረሳችሁ የሚሉበት የአዲስ ዓመት አበባን ግሩም አድርገው የሚስሉ የግሩም ተሰጥኦ ባለቤት ናቸው። እሱም... Read more »
የተፈጥሮ ቱሪዝም በዓለም ላይ መስህብ ያላቸው ሁሉንም ማራኪ የተፈጥሮ አካባቢዎችን የመጎብኘት ልማድ መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ። አንዳንዶች ከገጠር ቱሪዝም ጽንሰ-ሃሳብ ጋር ተጣጥሞ እንደሚሄድም ይገልፃሉ። በተፈጥሮ ቱሪዝም ፅንሰ ሃሳብ ቱሪስቶች ሊጎበኟቸው የሚችሏቸው ቦታዎች... Read more »
በመጀመሪያም ጥበብ ከዓለም ላይ ነበረች፤ ጥበብም ከኢትዮጵያ እጅ ነበረች፤ ብንል ምኑ ጋር ይሆን ግነቱ? አዎን ለነበር ያልራቅን ወርቁን ጥለን ጨርቁን የታቀፍን ስለመሆናችን የምንክደው ሀቅ አይደለም፡፡ ኢትዮጵያን በኪነ ጥበቡም፤ በሥነ ጥበቡም፤ በሥነ ውበቱም፤... Read more »
ሠላም ልጆችዬ እንዴት ናችሁ? ሳምንቱ እንዴት አለፈ? ትምህርታችሁ ላይ እየበረታችሁ ነው አይደል? በጣም ጎበዞች፡፡ መቼም ቅዳሜ እና እሁድ ለእናንተ የተወሰነ እረፍት የምታገኙበት ቀናት ናቸው፡፡ ታዲያ በነዚህ ቀናት እያጠናችሁ፣ ጋዜጣ፣ መጻሕፍትን እያነበባችሁ እንዲሁም... Read more »
“ላፎንቴኖች” ኢትዮጵያውያን አብሮ ከመብላት ባሻገር አብረው መሥራት እንደሚችሉ በተግባር ያሳዩ የሁለት ጥንድ ድምፃውያን የጋራ መጠሪያ ነው። በዛሬው የዝነኞች ገጽ ወትሮው በተለየ ሁለት ዝነኞችን የማቅረባችን ምክንያትም በትናንትናው ዕለት የካቲት 23 ቀን 2016 ዓ.ም... Read more »
የቱሪስት አስጎብኚዎች ታሪካዊ ቦታዎቻችን፣ መዳረሻዎቻችን እና የቱሪዝም መስህቦች በማስጎብኘት አምባሳደሮች በመሆን ያገለግላሉ። የጎብኚዎችን ልምድ በማሳደግ እና ዘላቂ ቱሪዝምን በማስተዋወቅ ረገድ ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ። አስጎብኚነትም (Tour Guiding) ለዓለም የቱሪዝም እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ከሚያበረክት... Read more »
በጣሊያን ወራሪ እብሪት ተሸናፊነትና በጀግኖች ኢትዮጵያውያን አርበኞች ድል አድራጊነት የተጠናቀቀው የዓድዋ ድል ድፍን 128 ዓመታትን አስቆጠረ። የታሪክ ሰነዶችም ለትውልድ ‹‹የሰው ልጆችን እኩልነት የበየነ፤ የነጭና የጥቁር የበላይነት ግንብ ያፈረሰ ድል ከወደ ኢትዮጵያ የዓድዋ... Read more »
ኪነ ጥበብ የገሃዱ ዓለም ነፀብራቅ ነው ከመሆኑ አንጻር የአንዲት አገር ሕዝብ የኪነ-ጥበብ ሥራዎች የዛችን አገር ምንነት ገላጭ ናቸው ፡፡ ሃያል የሚባሉ አገራት ገናናነትን ያገኙት በአብዛኛው በኪነ ጥበብ ስራዎቻቸው ራሳቸውን መግለጥ በመቻላቸው ነው... Read more »
የትም ቦታ ምንም ነው። ሞልቶ ከፈሰሰ እልፍ ዘመናት ተቆጥረዋል። ልብ የሚወደውን ያክል መጥላትም እንደሚችል ቆይቶ ነው የገባው። አንዳንድ እድሎች አሉ፣ አንዳንድ ቀኖች አሉ፣ አንዳንድ አጋጣሚዎች አሉ የሚደገሙ መስለው ከታሪክ የሚሰወሩ። ስንስቅ..ስቀን ስንሰነብት... Read more »