ሁለቱ እጥፋቶች

ሁለት እጥፋት አንድም ከጋዜጠኝነት አንድም ከቴሌቪዥን መስኮት፤ ከመዝናኛው ቤት ሞት ጭካኔው ከፋ፡፡ ሞት ሆይ ስለምንስ አንዣበብክ አይባልም፤ ምክንያቱም መወለድ ካለ ሁሌም ሞት አለና፡፡ አንዳንድ ጊዜ ግን አያያዝና አወሳሰዱ ሲታይ `ሞት ምነው? አሁንስ... Read more »

ዘርፉን የሚያሻግር የኤኮ ቱሪዝም ልማት

የኤኮ ቱሪዝም ጽንሰ ሀሰብ ለኢትዮጵያ የቅርብ ጊዜ መሆኑ ይገለጻል፤ እንዲያም ሆኖ ግን ሀገሪቱ በዓለም አቀፍ ተቋማት ጭምር አድናቆት የተቸራቸው የኢኮቱሪዝም መንደሮች እንዳሏት መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ በቅርቡ ደግሞ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) አነሳሽነት... Read more »

 ህልም ፈቺው

አባባ መርዕድ መንደሩ ውስጥ የታወቁ ህልም ፈቺ ናቸው፡፡ እሳቸው ጋ ሄዶ ህልሙን ያላስፈታ አንድም ሰው አይገኝም፡፡ ስለእሳቸው የህልም ጥበብ ወሬ ነጋሪ ሆነው ለመንደሩ ሰው ወሬ የሚነዙ በርካታ ወሬኞች አሉ፡፡ ወሬኞች እሳቸውን በማስተዋወቃቸው... Read more »

 ሎሚ ለሽታ ጥምቀት ለትውስታ

“እነሆ ጥምቀት ደረሰ፤ ነጭ እና መብሩቅን እየለበሰ” ብለን ገና መጣ መጣ ከማለታችን በጊዜ የተሳፈረው ጥምቀት፤ እንደ ታክሲ ቆሞ አይጠብቅምና ትዝታውን ብቻ ጥሎልን እብስ አለ። ለመሆኑ ጥምቀት እንዴትስ አለፈ? መቼም የዋዛ አይደለምና ጥሎብን... Read more »

መብራት ከሌለው መንደር እስከ ሀዋርድ መምህርነት

ውልደቱ የካቲት 1938 ዓ.ም በጎንደር ነው። የሕይወቴ ወርቃማ ጊዜ ብሎ የሚያሰበውን፣ አብዛኛውን ጊዜ በዛው በጎንደር አሳልፏል። ያኔ ኤሌክትሪክ ይሉት ሥልጣኔ እነሱ አካባቢ አልደረሰም። ቀን ቀን ከአካባቢው ልጆች ጋር ማሳ ለማሳ ሲቦርቁ ይውላሉ።... Read more »

የጥምቀት በዓል አከባበር በሀገራችን

ልጆችዬ ሰላም ናችሁ? እንዴት ናችሁ? እንኳን አደረሳችሁ ብለናል በዓሉን ለምታከብሩት ሁሉ። ‹‹እንኳን አብሮ አደረሰን›› አላችሁ አይደል? ጎበዞች። ልጆች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በአደባባይ ከሚከበሩ በዓላት መካከል አንዱ የኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል ነው።... Read more »

 ደባና ፍርድ

ስንሻው የቤቱን በር ከፍቶ ሲገባ ከምሽቱ ስድስት ሰዓት አለፍ ብሎ ነበር፡፡ ከሚሰራበት ቦታ በጊዜ ቢወጣም ወደ ቤቱ የሚገባው ግን አረፋፍዶ ነው። መብራት ሳያበራ ሄዶ አልጋው ላይ ዘፍ አለ። ጆሮዎቹን ወደ ውጪ ወረወራቸው... Read more »

መንገሳ ነው ባህላቸው ቸለሎቴ ዜማቸው

ቋንቋቸው ጉራማይሌ ነው። ባህላቸውም የትየለሌ፤ የአይን ውበት፣ የማንነት ድምቀት ናቸው። በኢትዮጵያዊነት ልክ የተሰፉ የኢትዮጵያዊነት ሸማ ናቸው። የኢትዮጵያን ቱባ የባህልና ጥበብ ውበት ፍለጋ ጓዙን ሸክፎ ለወጣ ደመ ነብሱ ወደዚያች እጹብ ምድር ይመራዋል። ወደ... Read more »

 “ጤናማ የልጆች አስተዳደግ”

ልጆች እንዴት ናችሁ? ሰላም ነው? ትምህርት ጥሩ ነው? ሳምንቱ እንዴት አለፈ? ያሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ የገና በዓል በመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ተከብሯል፡፡ እናንተም በተለይ ክርስትና እምነት ተከታይ የሆናችሁ ልጆች በዓሉን በድምቀት... Read more »

መድረክ የሚፈውሳት ሁለገብ

በ1939 ዓ.ም በመስከረም አንድ የዓውዳ ዓመቱ ግርግር በደመቀበትና ልጃገረዶች አበባዮሽ (አበባ አየሽ ወይ?) በሚጨፍሩበት ዕለት እችን ምድር ተቀላቀለች። በተወለደችበት ቀን የሰማችው የልጃገረዶች ዜማ ይሁን የአጋጣሚ ነገር ከልጅነቷ አንስቶ ለሙዚቃ የተለየ ፍቅር ነበራት፡፡... Read more »