የኢትዮጵያ ሙዚቃ አብዮተኛ!

ይህችን ምድር በ1946 ዓ∙ም በቀድሞው ጎጃም ክፍለ ሀገር፣ አነደድ ወረዳ፣ ዳማ ኪዳነ ምህረት መንደር ሲቀላቀል ሀገር፣ መንደር፣ ቀዬው፣ ቤቱም ሰላም ነው፡፡ የሚያምር ልጅነት ነበረው፤ አባቱ ቄስ ታምር ጥሩነህ ልጃቸው እንደሳቸው መንፈሳዊ እንዲሆን... Read more »

የከተማ ሥነ ሕንፃ ቅርሶች በምን መስፈርት ይመዘገባሉ?

የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን በአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት ከተማ ማደስና ቅርስ እንክብካቤ ዙሪያ እየተሠሩ ባሉ ሥራዎች ላይ መግለጫ መስጠቱ ይታወሳል፡፡ በመግለጫው የባለስልጣን መሥሪያ ቤቱ ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው ቀደም ሲል በአዲስ... Read more »

ትስስር

ብዙ ነገር ያምረናል፣ ካማረን ውስጥ አንድ አስረኛውን እንኳን ርቆናል። ትላንትን ለብቻ ማለፍ፣ ዛሬን በራስ መሻገር..ነገን ለብቻ መጠበቅ አልድን እንዳለ የቆላ ቁስል የነፍስ ቁርጥማት ነው። ምን ሆነሃል ብሎ? እንደጠያቂ የነፍስ ወዳጅ የለም። ያጣንው... Read more »

ከሕሊና ጅረት

ኪነ ጥበብ ትናንትናም ሆነ ዛሬ ለጥበብ የሚሰጠውን አጥቶም ሆነ ነፍጎ አያውቅም። ሁሌም አዳዲስ ስጦታዎች እንደጎረፉ ናቸው። እናስ ኪነ ጥበብ ከሰሞኑ ምንስ አዲስ ነገር ይዞ ብቅ ብሎ ይሆን…ስጦታው ትልቅም ይሁን ትንሽ ያቺኑ ጭብጦ... Read more »

ከ”ንቦችና ዝንቦች” ታሪክ እንማር

ሠላም ልጆችዬ እንዴት ናችሁ? ደህና እንደሆናችሁ ተስፋ አደርጋለሁ። በትምህርታችሁም ጥሩ ውጤት ለማምጣት በጣም እየጣራችሁ እንደሆነ ጥርጥር የለኝም። መቼም ልጆችዬ መልካም የሚባሉ ነገሮችን ለመማር ብዙ አማራጮች እንዳሉ ታውቃላችሁ አይደል? ጎበዞች። ለዛሬ አንድ ጥሩ... Read more »

‹‹የአራዳ›› ከያኒዋ ድምጻዊት

የሁለት ሎጋ ጥንዶች ጥምረት የፈጠራት ናትና እሷም ቁመተ ሎጋ ናት፤ ድምጻዊት ዓለም ከበደ። ትውልዷ ከወደ ሰሜን ሸዋ፣ ሸኖ ነው። ቤተሰቦቿ መኖሪያቸውን ወደ አዲስ አበባ መቀየራቸውን ተከትሎ አብዛኛው የልጅነት ትዝታዋ ከዛ ይቀዳል። አዲስ... Read more »

የሆቴሎች የኮከብ ደረጃ ምደባ- እያደገ የመጣውን የዘርፉን አቅም ለማላቅ

የሆቴሎች የኮከብ ደረጃ በዓለም አቀፍ መስፈርቶች ላይ በመመስረት ለእንግዶች እንዲሁም ጎብኚዎች መረጃ የሚሰጥበት ዘይቤ ነው። ማንኛውም ሀገር ላይ የሚገኝ አንድ ሆቴል ባህሪ፣ ለእንግዶች የሚሰጠውን ምቾት፣ ከደህንነት ጋር ያለውን ጥብቅ መርህ እና የንፅህና... Read more »

ወዲያ ወዲህ

በህይወቴ የምቆጭባቸው ሁለት ነገሮች አሉ። የመጀመሪያው በነሶቅራጠስ ዘመን አለመወለዴ ነው። ሁለተኛው ደግሞ በእኔ ዘመን ሶቅራጠስን መሳይ ሰው አለመፈጠሩ ነው። የኦሾና የሶቅራጠስ ስለህይወት ያላቸው እይታ ይማርከኛል። ከእየሱስ ጋር አብረው ህይወትን የፈጠሩ ይመስል ህይወት... Read more »

“ጥበብ ወዴት ነሽ?”

ጥበብ እና ቶኔቶር… ቶኔቶርና ሀገር ፍቅር… የርዕሰ ጉዳያችን መዘውረ ማዕዘናት ናቸው። የሃሳባችን ማጠንጠኛ ናቸው። በአንደኛው ገብተን በሌላኛው ተሿልከን ሦስቱንም ካገናኘው ድልድይ ላይ እኛም እንገናኝ። “ጥበብ ወዴት ነሽ?” እንበል። ጥበብም ጆሮዎቿ በዘመን ርቀት... Read more »

መጽሐፍት በታዳጊዎች

ሠላም ልጆችዬ እንዴት ናችሁ? ሳምንታችሁ እንዴት ነበር? በጥሩ እንዳሳለፋችሁ እገምታለሁ፡፡ ልጆችዬ ባላችሁ ትርፍ ግዜ ብዙ ነገር እንደምትሠሩበት ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ የምታነቡ እንዳላችሁም ተስፋ አደርጋለሁ። እሺ ልጆችዬ ጽሑፎችንስ ምን ያህሎቻችሁ ትሞክራላችሁ? አንዳንድ ተማሪዎች የፃፉትን... Read more »