የክርስትና እምነት ተከታይ ለሆናችሁ እና ለቤተሰቦቻችሁ ‹‹እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል (ፋሲካ) በሠላም አደረሳችሁ›› ማለት እንወዳለን። እናንተም ‹‹እንኳን አብሮ አደረሰን!›› እንዳላችሁን አንዳችም ጥርጥር የለንም። ታዲያ ልጆችዬ በዓሉን እንዴት እያሳለፋችሁት ነው? የትንሳኤ በዓልስ... Read more »
የዛሬው ገጻችን ስለ ኢትዮጵያዊቷ ዓለም አቀፍ ሡፐር ሞዴል፤ እአአ በጃንዌሪ 3፣ 1998 “ልእለ ኃያል” ለመሆን ስለ በቃችው፤ ተዋናይት፤ አክትረስ፤ እንዲሁም፣ በታዋቂነቷ እና በመልካም ተግባሯ የዓለም የጤና ድርጅት በእናቶች፣ አዲስ በሚወለዱ ሕፃናት እና... Read more »
ሠላም፣ ጤና እና መልካም ነገሮችን ሁሉ የምንመኝላችሁ ውድ ልጆቻችን እንዴት ናችሁ? ሳምንቱ እንዴት አለፈ? እንደሚጠበቀው በጥናት እና በትምህርት በሚገባ አሳልፋችኋል ብለን ተስፋ እናደርጋለን። ልጆችዬ ወላጆቻችሁ ወይም መምህራን ‹‹አባባ ተስፋዬ›› ሲሉ ሰምታችሁ ታውቃላችሁ?... Read more »
መሽቶ ሲነጋጋ፤ ጀንበር ጠልቆ ጀንበር ሲወጣ፤ የአጥቢያ ኮከብ ከአዲስ ሰማይ ላይ አዲስ ቀንን ከአዲስ ብርሃን ጋር ይዞ ከተፍ ይላል። የአጥቢያው ኮከብ፤ ለሚገፈፈው ጨለማ፤ ለምትመጣዋ ፀሐይ ማብሰሪያ ነው። የውበቱ ግርማ የቀኑን ብሩህነት ይነግረናል።... Read more »
እንዴት ናችሁ ልጆችዬ? ሳምንቱን ትምህርታችሁን በሚገባ በመከታተል እንዳሳለፋችሁ ምንም ጥርጥር የለኝም። ልጆችዬ ዛሬ የእረፍት ቀናችሁ ነው አይደል? የዛሬዋን ቀን በማንበብ፣ በጥናትና በጨዋታ እንደምታሳልፋ ተስፋ አደርጋለሁ። ለዛሬ ምን ልናቀረብንላችሁ የፈለግን ይመስላችኋል? በትምህርታቸው ጎበዝ... Read more »
ብዕረኛውን ብዕር ያነሳዋል:: የሀገራችን የጥበብ ቤት ጭር ብሎና ሰው አልባ፤ ኦና ሆኖ አያውቅም:: በየዘመናቱ ሁሌም ቢሆን ብዕራቸውን እያነሱ በከተቡ ቁጥር “አቤት እንዴት ያለው ብዕረኛ ነው!” እያልን የምንደመምባቸው ዛሬም አሉ:: ይህኛው ዘመንም፤ በስነ... Read more »
ኢትዮጵያ የበርካታ ባህሎችና ሃይማኖቶች መገኛ ነች። በዓለማችን ላይ በህብረ ብሄራዊነትና በብዝሀ ሃይማኖት ከሚታወቁ ሀገራት ቀዳሚውን ስፍራም ትይዛለች። ሀገሪቱ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ ሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በርከት ያሉ ሃይማኖታዊና ባህላዊ /የማይዳሰሱ/ ቅርሶችን ማስመዝገብም... Read more »
ቶሎ ቶሎ የሚርበኝ ነገር አለ። ከክፉ ገመናዎቼ አንዱ በቀን ስድስት ጊዜ መመገቤ ነው። እንደአመጋገቤ ግን አልፀዳዳም… ከሰው የበዛ በልቼ ከሰው ያነሰ ነው የምፀዳዳው። አንዱ የሚገርመውም ይሄ ነው፤ ሰው እንዳበላሉ አይፀዳዳም ነው የሚባለው... Read more »
እንቆቅልህ! ብትሉኝ፤ እኔም ምናውቅ… ብል፤ የእንቆቅልሻችሁን ምላሽ ግን ባውቅም አልነግራችሁ! ምክንያቱም “ሀገር ስጠኝ” እስክትሉኝ ጠብቄ ሀገር ልሰጣችሁ እፈልጋለሁና። ታዲያ ግን የምሰጣችሁ ማንን እንደሆነ ከገመታችሁ ዘንድ ልንገራችሁ… ያቺን የጉንጉን መሶብ፤ ማጀቴን ልሰጣችሁ ወስኛለሁ።... Read more »
ሰላም ልጆች እንዴት ናችሁ? ልጆችዬ ትምህርት እና ጥናት እንዴት ነው? በርትታችሁ እየተማራችሁ እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ልጆች መቼም ከትምህርት ጋር የተያያዘም ሆነ ከትምህርት ውጭ ያሉ እውቀቶችን ለማግኘት ንባብ አንዱ መሳሪያ መሆኑን ትረዳላችሁ ብዬ... Read more »