ሰላም ልጆችዬ እንዴት ናችሁ? ትምህርት እንዴት ነው? በርትታችሁ እያጠናችሁ ነው አይደል? ጎበዞች። ልጆችዬ 9ኛው ከተማ አቀፍ የሳይንስ ፈጠራ ሥራ አውደ ርዕይ ከግንቦት 16 ጀምሮ ለተከታታይ ሦስት ቀናት ተካሂዷል። በአውደ ርዕዩ በተማሪዎችና መምህራን... Read more »
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በኢትዮጵያ የቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ዘርፍ ተስፋ ሰጪ ለውጦች እየተመዘገቡበት ስለመሆኑ መረጃዎች ይጠቁማሉ። በተለይ በቱሪዝም በመዳረሻ ልማት እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት የዘርፉን መፃኢ እድል በበጎ መልኩ እንደሚያሻሽሉ ታምኖባቸዋል። ለዚህም መንግሥት በዘርፉ የፖሊሲ... Read more »
ከቡስካው በስተጀርባ፤ ከኢቫንጋዲው የምሽት ጨረቃ፤ ከጋልታምቤና ዋልታንቤ መንደር ውስጥ… ሰው ተወልዶ ሰው ተሠራ። ጥቋቁሮቹ ሐመሮች ቀይ ሸጋ የጥበብ ልጅ ወለዱ። ፍቅር ባረሰረሰው መታቀፊያ አቅፈው ጎረምሳውን ልጅ አዲስ ሕፃን አደረጉት። ስሙንም “ላሎምቤ” (ቀዩ... Read more »
ሹል አፍ.. ከስሟ ቀጥሎ፣ ሁሉም ከሚያውቀው ሰማያዊ ፈገግታዋ ቀጥሎ መታወቂያዋ ነው። ስም ከማንነት ጋር ልክክ ያለላት ሴት ናት። እድል ሳይሰጣት ባተሌ ሆና ቀረች እንጂ እግዜር ሲሰራት ለንግስትነት አስቦ ከመሰለኝ ሰንበትበት ብያለው። ባለሰማያዊ... Read more »
ተራራ ሲሳል እንጂ ሲሳም ተመልክተን ይሆን? አጃኢብ ነው! ድጉስ ልውስ የመጽሐፍ ጥበብ፤ ተራራ ሊያስመን ወዷል። ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ጠፍቶ የከረመው እውቁ ደራሲ ፍቅረ ማርቆስ ደስታ፤ እጅ ከምን ሲባል…”የሚሳም ተራራ” ከተሰኘ መጽሐፉ ጋር... Read more »
ሠላም ልጆችዬ እንዴት ናችሁ? ትምህርት ጥናት እንዴት ነው? መቼም ልጆችዬ ነገ ትልቅ ቦታ ደርሳችሁ ሀገራችሁን ለማገልገል በርትታችሁ እየተማራችሁና እያጠናችሁ እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ። ልጆችዬ ኢትዮጵያ የታሪክ፣ የባህል፣ የተለያዩ የቱሪስት መዳረሻ ሥፍራዎች ያሉባት ፣... Read more »
አንዳንዶች ታላላቅ ታሪኮችን ይሠራሉ፤ ታሪክ ግን አፉን ሲለጉምባቸው ይታያል:: ታዲያ ከእነዚህ መሀከል አንደኛው ይኸው ባለዋሽንቱ ፕሮፌሰር መሆኑ ሀቅ ነው:: የዚህ ታላቅ ሰው ሥራና ታሪክ በምንም ሚዛን የሚጣጣሙ አይደሉም:: የረቂቅ ሙዚቃው መካኒክ፣ ፕሮፌሰር... Read more »
ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ባለፉት ስምንት አስርት ዓመታት የተለያዩ አደረጃጀቶችንና ሂደቶችን አልፏል:: በዚህም የኢትዮጵያን ቅርሶች በመጠበቅ፣ በዓለም ቅርስነት በማስመዝገብና ቅርስ ጥገናዎችን በመሥራት ውጤቶችን ማስመዝገብ ችሏል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ የተለያዩ ሪፎርሞችን በማካሄድ ወደ... Read more »
የበሬው ጌታ የእርፍና ማረሻው ንጉሥ፤ ያን ገበሬ ማነው ባለ ቅኔ ያደረገው? ገበሬው አፈርን እንጂ ጥበብን ማገላበጥ አይችልም እያሉ ብዙዎች ቢያሙትም፤ ልኩን የሚያውቀው የለካው ብቻ ነው፡፡ ጥበብ የተወለደባት፤ ቅኔውም እትብቱን የተቆረጠበት መሆኑን አያውቁማ!... Read more »
አዲስ የገዛሁት ጫማ አቧራ ቅሞ ሳየው መሀረቤን ከኪሴ መዥርጨ አበስ አደረኩት። ወደእሷና ወደእናቴ ስሄድ ተሽቀርቅሬ ነው። እናቴ ፊት ጎስቋላ እሷ ፊት መሀይምና የማይረባ መምሰል አልፈልግም። በቸምቸሞ ጥቁር ጸጉሬ መሀል ያገጠጡ ያለጊዜያቸው የበቀሉ... Read more »