ማሸነፍና መሸነፍ በብዙ ነገር የሚለካ ቢሆንም የእኔ መነሻ ጉዳይ ወቅታዊ ስለሆነው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ነው፡፡ ታላቁን የህዳሴ ግድብ በተመለከተ ከግብፅ፣ ከአሜሪካና ከአንዳንድ የግብጽ ደጋፊ ሀገራት በላይ በሀገራችን ያሉ ስልጣን ናፋቂዎች... Read more »

በረሮዎች ከእናታቸው ተለያይተው ለሳምንት ያክል መቆየት ይችላሉ፡፡ • ሳይተነፍሱ ለአርባ ደቂቃ ያክል መቆየት እንደሚችሉ ይነገራል፡፡ • በረሮዎች 75 በመቶ የህይወት ጊዜያቸውን የሚያሳልፉት እረፍት በማድረግ እና ሙቀታማ ስፍራዎች ነው፡፡ • ለመተንፈስ አፍ አያስፈልጋቸውም፡፡... Read more »
እየሮጥኩ ነው። ጫማዬን ጨምሮ እስከጉልበቴ ድረስ የዝናብ ፍንጣሪ አበስብሶኛል። ከላይ ይዘንባል። ከኮሮና ፍራቻና ከሰው ላለመጋፋት እሸሻለሁ። ዝናቡ አባይን ለመሙላት ሳይሆን እኔን ለማበስበስ የሚያሯሩጠኝ ይመስላል። በዚህ መሃል ደግሞ ነብሴ ከስጋዬ ካልተላቀቅኩ እያለች ግብግብ... Read more »
ምሽቱ በቅዝቃዜ ታጅቦ የሚወርደው ዶፍ ዝናብ ከሚሰማው ነጎድጓድ ጋር የምፅዓት ቀን የቀረበ አስመስሎታል። ከአንገትዋ ቀና ብላ ከተንቀሳቃሽ ስልኳ ላይ ሰዓት ተመለከተች። ከለሊቱ 7 ሰዓት 34 ደቂቃ ይላል። እንቅልፍ የነሳት ቅዝቃዜው አልያም ደግሞ... Read more »

ገና በወጣትነቱ የዝናን ካባ የደረበ በተለይ በትወና ብቃቱ ብዙዎች አድናቆትን ቸረውታል። ከፊልም ሙያ ውጪ ያማረ ቁመናውን አይተው ሞዴል እንዲሆን ለገፋፉት ምክራቸውን ተቀብሎ በተግባር ስኬታማ ሆኖ አሳይቷቸዋል። በስራው ላይ የሚያሳየው መልካም ባህሪ ተወዳጅነቱን... Read more »
ኢትዮጵያ የባህል መድረክ ናት። ልጆቿን ባህል መግባና አስተሳስራ ዘመናትን በፍቅር ያሸጋገረች። በዚህ ምክንያት እንደ ዜጋም ሆነ ማህበረሰብ እንኮራለን። እናት አገራችን የአብሮነት እሴት የጋራ ሀብት የታደለች ነች። ለምለሟ ምድራችን ሲደክሙ ደግፎ፣ ሲወድቁ አንስቶና... Read more »
ባለፈው ሳምንት እትማችን ≪ወላጆች ልጆቻቸውን እንዴት ማሳደግ አለባቸው≫በሚል ርዕስ አስነብበናል። ዛሬ ደግሞ ወላጆች ለልጆቻቸው ምን ማስተማርና እንዴት መምራት እንዳለባቸው ዶክተር አልማዝ ባራኪ የላኩልንን ጽሑፍ እናስነብባለን። ልጆች ብዙ ጊዜ አብረው የሚያሳልፉትን (በቅርበት የሚያዩትን)... Read more »

ልጆች! ታላቁ የህዳሴ ግድቡ የመጀመሪያ ዙር ውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁን ሰማችሁ አይደል? በሰማችሁት ሰበር ዜና በጣም እንደተደሰታችሁ እገምታለሁ። ሁሉም ሰው በጣም መደሰቱን በተለያየ መንገድ እየገለጸ ይገኛል። «ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ ያለን» በመባባል ላይ... Read more »

እያንዳንዱ ህዝብ የተለያየ የስራ ባህል አለው።ከጥንት ህዝቦች የስራ ባህል እንደማሳያነት ብንመለከት በጥንት ግሪካውያን ዘንድ ስራ እርግማን እንደሆነና የሰዎችን ክብር የሚያዋርድ ተግባር የሚል አመለካከት ያላቸው ሲሆን የህይወት ግባቸው ዕረፍት፣ ደስታ፣ ፍስሃ ነው በማለት... Read more »

የኢትዮጵያን አግሮ ፓስቸራሊስት ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን ዳይሬክተር ናቸው። በቅርቡ ደግሞ የአዲስ አበባና ዙሪያዋ ንግድ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሆነው አገራቸውን እያገለገሉ ይገኛሉ።ልጆቻቸውን አባትም እናትም ሆነው አሳድገዋል።የዛሬው የሕይወት ገጽታ ተጋባዥ አቶ ኤልያስ ጉዮ። የዝግጅት ክፍላችን... Read more »