ወርቃማው ነበልባል

እሳት የወለደው ወርቃማው የእሳት ነበልባል አረንጓዴ ቢጫ ቀይ አርማዊ ቀስተደመና ሠርቶ ከሰማያዊው የሙዚቃ ሰማይ ላይ ሲወርድ የተመለከተው ማነው…ውሃ የወለደው እሳት መብረቅ ይሆናል፡፡ የመብረቁ ነበልባልም በረዶውን ከዝናብ ጋር ቀላቅሎ ድምጹን እያስገመገመ እንደሚመጣው ሁሉ... Read more »

ከአፈር ወደአፈር

ከቤቴ ስወጣ አራት መንታ መንገዶች ያገጡብኛል። መሀል ላይ ክብ ቅርጽ ሰርተው ሃሳቤን ይቀሙኛል። አንዱ ወደመስኪድ፣ አንዱ ወደስላሴ ቤተክርስቲያን፣ የተቀሩት ሁለቱ ወደማፈቅራት ሴት ሰፈር እና መቼም ልሄድበት ወደማልፈልገው የሆነ ሰፈር። ወደማፈቅራት ሴት ሰፈር... Read more »

 ከፊልሞቻችን ማጀት

ፊልምና የፊልም ጥበብ ከሀገርኛ አገልግል ውስጥ ሲበሉት ይጣፍጣል። መዓዛውም ያስጎመጃል። ከዚያ በፊት ግን ማጀቱንም ማየት ያስፈልጋል። ምስጋና ለፊልም ጠቢባኑ ይግባና አመስግነን ወደ ጎደለው ስንክሳር ውስጥ ልንገባ ነው። ጥሩ ነገሮች እንዳሉ ሆነው ለበለጠ... Read more »

ልጆች በሥራ ፈጠራ

እንዴት ናችሁ ልጆች? ሠላም ናችሁ? ትምህርት እንዴት ነው? ባጠናቀቅነው ሳምንት ሁሉም የስድስተኛ እና የስምንተኛ ክፍል ተማሪዎች ሞዴል ፈተና እንደወሰዱ ይታወቃል አይደል ልጆች። የተፈተናችሁ ልጆች ፈተና እንዴት ነበር? ለፈተና በሚገባ ተዘጋጅታችሁ ነበር? በጣም... Read more »

ከመስህብ ልማት ወደ መዳረሻ ልማት ያደገው የክልሉ የቱሪዝም ዘርፍ

ኢትዮጵያ የብዝሃ ባህል፣ ታሪክና እና ሌሎችም መስህቦች ባለቤት ከሆኑ አገራት ተርታ በቀዳሚነት የምትሰለፍ ነች። ሺህ ዓመታትን ያስቆጠረ አገረ መንግስት፣ በአርኪዮሎጂ ጥናት ምድረ ቀደምት የሚል ስያሜን ያሰጣት የሰው ዘር መገኛ ነች። በተፈጥሮ የታደለች፣... Read more »

የአባቱ ልጅ ባለ ዜማ

“የአባት እዳ ለልጅ” ብለው ይላሉ አበው። ምን ነካቸው ባንልም ለዛሬው ግን ተረቱ እራሱ ተረት ሊሆን ነው። ይህን አባባል የሚያለዝቡ አባትና ልጆች ከወዲህ ግድም ሳይገኙ አልቀረም። ባይሆን ለዛሬው “ወንድ ልጅ ተወልዶ፤ ካልሆነ እንዳባቱ…”... Read more »

«የወርቅ እንቁላል»

እዚህ ከተማ ውስጥ ጠጅን እንደ ጠንክር የሚጠጣት ሠው አለ ቢሏችሁ እንዳታምኑ፡፡ ጠጅ ራሷ ጠንክር ካልጠጣት የተጠጣችም አይመስላት፡፡ ‹‹ልብስ መስቀያውን አገኘ›› እንዲሉ ጠጅም ብርሌዋን አገኘች ከተባለ ጠንክር ሰቦቃ ነው፡፡ ታድያ ጠንክር ጠጅ ብቻውን... Read more »

 ከሒሩት ነጸብራቅ

በዘመን ጥበብ ውስጥ የተወለደ ትዝታ ይዞን ሊነጉድ ነው። መጥፎውን ትውስታ ባሳየን ወንዝ ፊት ቆመን ወዲያ ማዶም ልንዘል ነው። ስንሻገርም ዘመንና ኪነ ጥበብ፤ ጥበብና የጥበበኛዋ አስገራሚ አጋጣሚዎች ቆመው ይጠብቁናል። “ሒሩትን አንረሳም” ልንል ነው።... Read more »

የተማሪዎች የሳይንስ ፈጠራ ሥራ አውደ ርዕይ

ሰላም ልጆችዬ እንዴት ናችሁ? ትምህርት እንዴት ነው? በርትታችሁ እያጠናችሁ ነው አይደል? ጎበዞች። ልጆችዬ 9ኛው ከተማ አቀፍ የሳይንስ ፈጠራ ሥራ አውደ ርዕይ ከግንቦት 16 ጀምሮ ለተከታታይ ሦስት ቀናት ተካሂዷል። በአውደ ርዕዩ በተማሪዎችና መምህራን... Read more »

በቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ዘርፍ- የሰለጠነ የሰው ኃይል የማፍራት ጥረት

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በኢትዮጵያ የቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ዘርፍ ተስፋ ሰጪ ለውጦች እየተመዘገቡበት ስለመሆኑ መረጃዎች ይጠቁማሉ። በተለይ በቱሪዝም በመዳረሻ ልማት እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት የዘርፉን መፃኢ እድል በበጎ መልኩ እንደሚያሻሽሉ ታምኖባቸዋል። ለዚህም መንግሥት በዘርፉ የፖሊሲ... Read more »