አዲሱ ገረመው በየትኛውም የመንግሥት መስሪያ ቤት የአለቃና ሠራተኛ /ምንዛር/ ተግባር ለየቅል መሆኑ አያጠያይቅም፤ማዶ ለማዶ አይተያዩም፤ሥራ ያገናኛቸዋል። ሁሉም የተሰጣቸው ኃላፊነት አለ፤ሁሉም ግዴታና መብት አላቸው። አለቃና ሠራተኛ ተግባራቸው ፍጹም ለየቅል ቢሆንም ፣በአንዳንድ የመንግሥት መሥሪያ... Read more »
በአገራችን የፊልም ጥበብ ውስጥ የራሳቸውን ጉልህ አሻራ ካሳረፉት ውስጥ አንዱ ነው። ከ41 በሚበልጡ አገራዊና አለማቀፍ ፊልሞች ላይ በመተወን ልዩ ችሎታውን አስመስክሯል። ብዙዎች በአተዋወን ብቃቱ ያወድሱታል። በሙያው ባሳየው ትጋትና ችሎታ ምክንያት ከሁለት ጊዜ... Read more »
ጽጌረዳ ጫንያለው የትምህርት ደረጃቸውም ሆነ የአገልግሎት ሁኔታቸው አንቱ የሚያስብላቸው ቢሆንም እድሜያቸው ግን አንቱታን አያላብሳቸውም ።ስለዚህም ወጣት በመሆናቸው ከአንቱታው ይልቅ አንቺን መርጠናልና በዚህ እንድንቀጥል ይሁንልን ። እንግዳችን ዶክተር ሀና የሺንጉስ ትባላለች ።ከሰርተፍኬት ተነስታ... Read more »
ይቤ ከደጃች ውቤ በአንድ ወቅት አንድ አዛውንት ስለ ቀበሌ መዝናኛ ክበባት ሲያጫውቱኝ ቀደም ሲል እኮ ‘ኑሮ በዘዴ’ የተባለ ትምህርት ይሰጥ እንደነበር፣ስለተመጣጠነ ምግብና ስለ አገልግሎቱ መማራቸውን፣የተመጣጠነ ምግብ ለሰው ህይወት ፣ጤንነትና ውበት አስፈላጊ ስለመሆኑ... Read more »
ተገኝ ብሩ አራት ነን አንድ ክፍል የምንጋራ። አራት ነን በአንድ ቤት የምንኖር ።አራት ነን የኑሮ መወደድ ያቆራኘን ።አራት ነን ነፃነታችንን ማወጅ እየፈለግን ችግር ያዋደደን ጓደኛሞች ።አስማተኛ ሆነን በምናዘግምባት አዲስ አበባ ወጪያችን ገቢያችንን... Read more »
ልጆች ለትልቅ ሀላፊነት የሚበቁትና በየደረጃው ሀላፊነትን መወጣት የሚችሉት በስነምግባር እና በእውቀት ጎልብተው፤ እንክብካቤ አግኝተው ማደግ ሲችሉ ነው። ለዚህ ደግሞ ትልቁ ሀላፊነት የሚወድቀው በወላጆች እና በአሳዳጊዎች ላይ ነው። ትምህርት ቤትና ማህበረሰብም የዚህ ሀላፊነት... Read more »
ልጆች! እንደምን ሰነበታችሁ? ሳምንቱን እንዴትና በምን አይነት መልኩ አሳለፋችሁ? መቼም መጽሀፍ በማንበብ፣ በቤት ውስጥ ስራ በመስራት፣ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ በማድረግ እንዲሁም ፊልም በመመልከት እንደምትሉ ተስፋ አደርጋለሁ። የእስልምና እምነት ተከታዮችስ የኢድ አል-አድሃ በዓልን እንዴት... Read more »
ባህል በትውልድ ቅብብሎሽ፣ከጊዜ ወደ ከጊዜ እየተሻሻለ እና እየተለያየ ቢሆንም የትናንትን ማንነት ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ የዛሬ መሰረታችንን የሚነግረን የነገ መንገዳችንን የሚጠቁመን ወዘተ… ሀብት ነው። በመሆኑም ትናትናም ሆነ ዛሬ ባለንበት ዘመን የሰው ልጅ ከቀደሙት... Read more »
የመጀመሪያዎቹ ዘመናት የተወለዱት ከእናታቸው ከወይዘሮ የልፉዋጋ ደስታ እና ከአባታቸው ከአቶ ጥሩነህ ካሳ ገጠራማ በሆነችው ‹‹ግድልኝ ቀበሌ ደጋ ዳሞት ወረዳ›› ነው። ዕድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስም ለራሳቸው የአስኳላ ደጃፍን ያልረገጡት ወላጆቻቸው ከዘመናዊ ትምህርት ጋር አገናኟቸው።... Read more »
ከአሥር ቀናት በፊት በታላቁ ህዳሴ ግድብ ላይ በተካሄደ የጥበብ ባለሙያዎች ምክክር መድረክ ላይ አንጋፋና ወጣት ሰዓሊያን፣ ጸሐፊ ተውኔት፣ ተዋኒያን፣ የስነ ፅሁፍና ኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ስሜት ቆንጣጭና ቁጭት ቀስቃሽ ሃሳቦችን መለዋወጣቸውንና የድርሻቸውን ጠጠር... Read more »