የጥቁር እንቁው ህልፈት

አብርሃም ተወልደ  የጥቁር እንቁ፣ የጀግንነት መስፈሪያ፣ የስልጣኔ በር ከፋች… አጼ ምኒልክ ያረፉት በወርሃ ታህሳስ 3 ቀን 1906 ዓ.ም ነው:: የንጉሱ አሟሟት ዛሬም ድረስ አወዛጋቢነት ያልተለየው ሆኖ ቀጥሏል:: ደራሲና ጋዜጠኛ ጳውሎስ ኞኞ ስለ... Read more »

የቀበሌ ጓዳ

አዲሱ ገረመው  እንደ ልምድ ሆኖ ብዙ ሰዎች የቀበሌ ስም ሲጠራ ጥሩ አይሰማቸውም። ቀበሌ ከደርግ ስርአት ጀምሮ በእርግጥም ጥሩ ስም የለውም።በዚያ ዘመን የብዙዎች ገመና የተበረበረው በቀበሌ በኩል ተብሎ ይታሰባል። ቀበሌ ላይ ያለው አስተዳደር... Read more »

”ህይወት እንዳትሰለች ቀለል ያለ ኑሮ መምራት ይገባል”ተዋናይ ሄኖክ ወንድሙ

ተገኝ ብሩ  ገና በወጣትነት ዘመኑ በብዙዎች አድናቆት ተችሮታል። በሚሳተፍባቸው ስራዎቹ በሚያሳየው ልዩ የትወና ችሎታው ዝነኛና ተወዳጅ ተዋናይ መሆን የቻለ ድንቅ አርቲስት ነው። ውልደትና ዕድገቱ አዲስ አበባ አምባሳደር ዙሪያ ፍልውሀ አካባቢ ነው። ልጅ... Read more »

ለበአሉ ድምቀት የሆኑ ፈርጦች

ለምለም መንግሥቱ የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል ህዳር 29 ቀን በየአመቱ ሲከበር እነሆ 15ኛ አመቱን ይዟል። የዘንድሮው እንደአለፉት የበዓል አከባበሮች ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች እየተቀባበሉ እንደየአካባቢያቸው ባህልና ወግ ባህላዊ ምግባቸውን፣ መጠጦቻቸውን እየጋበዙ፣ በአልባሳቶቻቸው... Read more »

በቁምህ ማርያም ታቁምህ!!

ዘካርያስ ዶቢ ቁጥር ወይም አሀዝ የመረጃ ማጠንከሪያ ነው። መረጃ ብቻውን ጥሩ ቢሆንም፣ በአሀዝ ሲደገፍ ደግሞ ከአልጫነት ይወጣል፤ ኮስተር ይላል። ነገር ይበልጥ ታማኝነትና ተሰሚነት እንዲኖረው ያስችላል። ወንጀለኛው የትህነግ ጁንታ ቡድን በሰሜን እዝ ላይ... Read more »

ፍሬውን ከገለባው ለመለየት

ዳግም ከበደ እውቁ ፈላስፋ ፕሌቶ ከክርስቶስ ልደት በፊት በ375 አካባቢ ‹‹The Republic›› በሚል ስያሜ በጻፈው መጽሐፍ ላይ ‹‹ሶክራተስ›› የተሰኘ ገፀ ባህሪ ከአቴናዊያን እና ከበርካታ የውጪ ዜጎች ጋር ስለ ፍትህ፣ ትክክለኛ መንግስትና ትክክል... Read more »

አጓጊው ጉርብትና

ተገኝ ብሩ አይኔን ስገልጥ የማየው ብርሀን ሁሌም በህይወቴ አዲስ ቀን የጀመርኩ ያህል እንዲሰማኝ ያደርገኛል። የንጋት ብርሀንን የማየት ያህል ደስታ የሚፈጥርብኝ ነገር ጥቂት ነው። ሰው ደካክሞትና ሰውነቱ ዝሎ ወደ አልጋው ሲሄድ ያየው ጭለማ... Read more »

ልጆች ትምህርት ቤት ስለተከፈተ ምን ተሰማችሁ?

አስምረት ብስራት ልጆች እንዴት ናችሁ? ሰላም ነው? ረጀሙ የእረፍት ጊዜ ተጠናቆ ወደ ትምህርት ቤት ለመግባት በመቻላቸሁ ደስ ብሎኛል። ለስምንት ወራት በቤታቸው ተቀምጠው ያሳለፉት ህፃናት ትምህርት ቤት በመከፈቱ የተነሳ ደስታቸው ወስን እንዳጣ ይናገራሉ።... Read more »

ጦርነትን ተከትሎ በልጆች ላይ የሚፈጠር የሥነልቡና ጫና

ብርሃኑ በላቸው እ.ኤ.አ በ2016 የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን ባቀረበው ሪፖርት መሠረት በመላው ዓለም 60 ሚሊዮን ሰዎች ጦርነትን ተከትሎ ይፈናቀላሉ። ከእነዚህም መካከል ከግማሽ የሚበልጡት እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች ያሉ ልጆች ሲሆኑ፤... Read more »

ህዳር 29 የብሄር ብሄረሰቦች ጥበብ ማስተዋወቂያ ወይስ መጨፍለቂያ

ዋለልኝ አየለ ከ2010 ዓ.ም በፊት በነበሩት ዓመታት የህዳር ወር ሙሉውን የብሄር ብሄረሰቦች ወር ነው ማለት ይቻል ነበር።ህዳር 29 ቀኑ በሚከበርበት ክልል ስቴዲየም ውስጥ የመንግስት ባለሥልጣናት ይገኛሉ። ከህዳር 29 በፊት ባሉት ሳምንታት ሁሉ... Read more »