የደርግ ማርክሳዊ ርዕዮት

አብርሃም ተወልደ በቀዳማዊ ሀይለ ስላሴ መንግስት ላይ አመጽ ተቀስቅሶ አብዮት የፈነዳው በየካቲት ወር 1966 ዓመተ ምህረት ነበር። ስልጣኑን የተቆጣጠረው ወታደራዊ መንግስት/ደርግ/ “ኢትዮጵያ ትቅደም” የሚለውን መፈክር በማንገብ ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴን መስከረም 2... Read more »

ምሰሶ አሳይታችሁ መብራት አትንሱን!

 አዲሱ ገረመው  ሰሞኑን አልባሌ ቦታ ከማመሽ ብዬ አንዲት ጎሮሰሪ ውስጥ (እዚህ ጋር ትዕምርተ ስላቅ ይሰንቀርልኝ) ሚሪንዳዬን አዝዤ ቁጭ ብል የመብራት ወሬ ከፖለቲካና ጦርነት ትንታኔ እኩል ሲስተናገድ ሰማሁላችሁ፡፡ በእርግጥም መብራት የሚለው ነገር የታወሰኝ... Read more »

እረፍትን ከመጻህፍትና ፊልሞች ጋር

 ኃይለማርያም ወንድሙ  ሥራ ላይ ለረጅም ጊዜ ተሳትፏል፡፡ እናቱ የቀለም ትምህርት ያልቆጠረች ብትሆንም አስኳላ ገብቶ እንዲጎብዝ ትደግፈው ነበር። ልጇን በማበርታቷም ደስተኛ ነበረች። “አንድ ቀን ይሳካልኻል” እያለች ሁሌም የሞራል ስንቅ ትሆነው ነበር። ይህ ሰው... Read more »

ዘመን ተሻጋሪው ሀገር በቀል የሽምግልናና የፍትህ ሥርአት

ለምለም መንግሥቱ  ሙሉ ነጭ የባህል ልብስ ለብሰዋል፡፡ አናታቸውን የጠመጠሙት ጥቁር በነጭ የተሰራ የሀገር ባህል ልብስ ውጤት ነው፡፡ በእጃቸውም አለንጋ ይዘዋል። ተክለሰውነታቸው ከአለባበስና አጋጌጣቸው ግርማ ሞገስ ሰጥቷቸዋል። ስምንት ዓመት የአባገዳ የሥልጣን ዘመናቸውን ጨርሰው... Read more »

“ራሱን በአዲስ እውቀት እያጎለበተ የማይሄድ መምህር የበቃ ባለሙያ ሊያፈራ አይችልም”አቶ ደጀኔ ጥሩነህ የአውቶሞቲቭ መካኒክ

ጽጌረዳ ጫንያለው  አቶ ደጀኔ ጥሩነህ ይባላሉ። ከ47 ዓመታት በላይ በአውቶሞቲቭ መስክ በአገር ውስጥና በውጭ አገራት ላይ አገልግለዋል። በተለይ በራሳቸው አቅም ተምረውና እውቀት ቀስመው ጥሩ ደረጃ ላይ ቢደርሱም ‹‹ያለኝን ለአገሬ ልጆች›› ማለታቸውን አልዘነጉም።... Read more »

ደንብ አስከባሪዎችም ደንብ ሰባሪዎችም

ኃይለማርያም ወንድሙ  በልጅነታችን ከአቻዎቻችን ጋር ሌባና ፖሊስ እንጫወት ነበር፡፡ ኩኩሉ አልነጋም የሚባል ጨዋታም እንደነበር አልዘነጋውም፡፡ የሁለቱም ጨዋታዎች በመደበቅ ተጀምሮ በመያዝ የሚያከትም ነው፡፡ አሁን አሁን ተመሳሳይ ጨዋታ የሚመስሉ ነገሮች በትልልቅ ሰዎች ሲተገበሩ በዋና... Read more »

አንድ ሽማግሌና ሴት ልጅ ተረት ተረት ልጆች? የላም በረት አትሉኝም?

በድሮ ጊዜ ነው አሉ ….. በመስኮብ ሀገር ሶስት ሴቶች ልጆች ያሉት አንድ ሽማግሌ ነበር። ከሶስቱ አንዲቷ በመልኳና በጥበቧ እጅግ ስመ ጥሩ ናት። አንድ ቀን ወደ ገበያ ሲወጣ፣ ልጆቼ ሆይ ከገበያ ምን ገዝቼላችሁ... Read more »

ልጆች የወደፊት ህልማችሁን ንገሩኝ?

 አስመረት ብስራት ልጆች እንዴት ናችሁ? ሰላም አላችሁ? ወደፊት ትልቅ ሰው ስትሆኑ ምን ለመሆን ነው የምታስቡት? አንዳንዶቻችሁ ዶክተር፤ ሌሎቻችሁ ደግሞ ኢንጅነር፣ መምህር እያላችሁ እንደመለሳችሁ አልጠራጠረም። የሚገርመው በኤቢ አካዳሚ ተገኝቼ ያነጋገርኳቸው ልጆች የተለያየ ፍላጎትና... Read more »

ታላቁ አደባባይ – “አንፈርስም አንታደስም”

ተገኝ ብሩ ደራሲ አሌክስ አብርሀም (የብዕር ስም ነው) ከሚፅፋቸው ልዩ ልዩ አጫጭር ልቦለዶች ወጎችና በተጨማሪ በጣት የሚቆጠሩ የግጥም መድብሎች አሉት፡፡ግጥሞቹ በሀሳብ ይዘታቸው ጥልቅ ናቸው፡፡ በራሱ የአፃፃፍ ስልት የአንባቢን ስሜት በመግዛትና እንዲመራመር የሚጋብዙ... Read more »

የታህሳስ ግርግር

አብርሃም ተወልደ ከ1966 አብዮቱ በፊት ዙፋኑን ክፉኛ ያናጋ ተቃውሞ ቢኖር የ1953ቱ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ነው።ሙከራው ባይሳካም ከፍ ብለን እንደጠቀስነው በፖለቲካ ተቃውሞ ታሪክ ውስጥ ወሳኝ የሆነ ምዕረፍ መክፈቻ ነበር።ሙከራውን ያቀነባበሩት ሁለቱ ወንድማማቾች መንግስቱ... Read more »