የመጀመሪያው ባቡር ከጅቡቲ ድሬዳዋ የደረሰበት ዕለት

አብርሃም ተወልደ  ብዙ ውጣ ውረዶች እና ችግሮችን አልፎ የተገነባው የባቡር ሀዲድ እና የመጀመሪያው ባቡር ከመነሻው ጅቡቲ ወደ ድሬዳዋ የገባው ባሳለፍነው ሳምንት ታህሳስ 14 ቀን 1895 ዓ.ም ነበር። ሳምንቱን በታሪክ ታዲያ ይህን ቀን... Read more »

አልጋ ወራሽ ጮሌዎች

አዲሱ ገረመው  እንዴት ይዟችኋል? የሰሞኑስ ብርድ እንዴት ነው? መቼም እንደ ኑሮ ውድነቱ በየዕለቱ እያመረረ ነው እንዳትሉኝ። ያው ከፈጣሪ በታች ሰሞኑን ስለሚሆነው የአየር ክስተት የሚነግረን ሜትሮሎጂ ብርዱ ቶሎ ይጠፋል ብሎናል ብዬ ነው። ደግሞ... Read more »

“እያንዳንዱ የህይወቴ እንቅስቃሴ በደቦ ነው”

አብርሃም ተወልደ  የኮንታ ብሔረሰብ ሲነሳ ወጣቱን ድምጻዊ ማንሳት የግድ ይላል። ላለፉት አስራ ሰባት ዓመታት ኮንታ ብሔረሰብንና በዞኑ የሚገኙ ብርቅዬ የተፈጥሮ ሀብቶችን በየሙዚቃዎቹ እና በአገኘው መድረክ ሁሉ አስተዋውቋል፤ የስፖርት እና የሙዚቃው ሰው ወንድዬ... Read more »

የአስር አመቱ የቱሪዝም መሪ ዕቅድና ተጠባቂው ውጤት

ለምለም መንግሥቱ  ጭስ አልባው በመባል የሚታወቀው የቱሪዝም ኢንደሥትሪ ለሀገራዊ ኢኮኖሚ ዕድገት ከፍተኛ ሚና ያለው በመሆኑ ብዙ ሀገራት ከዘርፉ ተጠቃሚ ለመሆን ትኩረት ሰጥተው በመሥራት ላይ ይገኛሉ። የገቢ ምንጫቸው በቱሪዝም ላይ የተመሰረቱ ሀገሮች ደግሞ... Read more »

“ነፍሰጡር ሆኜ ወሬ ባይገባና ገብቼ ብጋፈጠው እጅጉን እደሰት ነበር” ወታደር ትርፍነሽ ዋልተንጉስ

 ጽጌረዳ ጫንያለው ትርፍነሽ ዋልተንጉስ ትባላለች። ቀደም ሲል የመከላከያ ሰራዊት አባል ነበረች። በተለይም በመገናኛ ኦፕሬሽን ሥራዋ ብዙዎች ያውቋታል፤ ያደንቋታልም። እንደውም ከስራ ወዳድነቷና ከታዋቂነቷ አንጻር ገና ትምህርት ላይ እያለች ነው ‹‹ሉሲ›› የሚል ቅጽል ስም... Read more »

ብክነት እስከ መቼ?

ዳግም ከበደ  መቼም የእቃ አጠቃቀማችን ነገር በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት ከሆነ ቆይቷል። በተለይ በመንግስት ተቋማት የምንሰራ ሰዎች ከመብራትና ከውሃ ጀምሮ ሁሉን ነገር የጠላት ገንዘብ ነው የምናደርገው። ይህ ተግባር የተቋማት አስተዳዳሪዎችን ጨምሮ በእያንዳንዱ... Read more »

ወላጆች የልጆቻቸውን ሰብእና ተረድተው ማድረግ የሚገባቸው ነገሮች

አስመረት ብስራት ስብዕና ማለት በአንፃራዊነት ቋሚ የሆነ የስሜት፣ የሃሳብና የባህሪ ድምር ውጤት ሲሆን እንድን ግለሰብ ከሌሎች የሚለይ ነው፡፡ እያንዳንዱ ሰው ልዩ ስሜት፣ አስተሳሰብና ባህሪ አለው፡ ፡ ነገር ግን የልጆች ስብዕና እንደ አዋቂዎች... Read more »

ከኮሮና ራስን በመጠበቅ ለራዕይ ስኬት በትጋት መማር

ሞገስ ተስፋ ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ? ትምህርታችሁን እንዴት ጀመራችሁት? በከኮሮና ራሳችን በመጠበቅ በጥሩ ሁኔታ ጀምረነዋል እንደምትሉኝ አልጠራጠርም። እኔም የትምህርትን አጀማመር አስመልክቶ በአፄ ናኦድ ትምህርት ቤት ተገኝቼ ያነጋገርኩትን ተማሪ ሃሳብ ላካፍላችሁ። ተማሪ አማኑኤል ማሬ... Read more »

ከ“ሆቴል ሩዋንዳ ”ፊልም …

 ከመዝናኛው ዘርፎች መካከል በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት የፊልሙ ኢንዱስትሪ አንዱ ነው። በዓለም ላይ ረብጣ ንዋይ ከሚፈስባቸው እንዲሁም ለሚሰሩበት አገር ከፍተኛ የገቢ ምንጭ ከሆኑ ዘርፎች መካከልም ይጠቀሳል፡፡ ፊልሞች የገሃዱ ዓለም ነፀብራቅ መሆናቸው ይታወቃል። የፊልም ጥበብ... Read more »

ከቤተ መንግስትነት ወደ ታላቅ የልዕቀት ማዕከልነት

አጼ ኃይለሥላሴ ከአባታቸው በውርስ ያገኙትን ቤተመንግስት” ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዩኒቨርሲቲ” ብለው በመሰየም መርቀው የከፈቱት ከ58 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ታህሳስ 9 ቀን 1954 ዓ.ም ነበር። ጥቅምት 23 ቀን 1952 ዓ.ም ተቋቁሞ “ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ... Read more »