አሥናቀ ፀጋዬ የማዕድን ኢንዱስትሪ ለሀገር ከፍተኛ ዕድገት ሊያስመዘግቡ ከሚችሉ የምጣኔ ሐብት ዘርፎች መካከል አንዱ መሆኑ ይነገራል።የማህበራዊ አገልግሎት መሥጫ ተቋማት፣ ዘመናዊ የመኖሪያ ቤቶች፣ ትላልቅ መንገዶች፣ የፋብሪካ ግንባታዎች፣ የተለያዩ ሕንፃ ሥራዎች፣ የአየር ማረፊያዎች፣ የሃይል... Read more »
ውብሸት ሰንደቁ ፕሮፌሰር ሁንዱማ ዲንቃ ይባላሉ:: ምዕራብ ኦሮሚያ ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን ሀባቦ ጉድሩ ወረዳ ተወልደው ነው ያደጉት:: የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የተማሩት በዚያው በተወለዱበት ሥፍራ ነው:: ከዚያም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ... Read more »
ይበል ካሳ የዛሬ ስድስት ዓመት ከመንፈቅ አካባቢ በ2005 ዓ.ም የወጣው «አደጋን የሚቋቋም፣ አረንጓዴና ተደራሽ የከተሞች ልማት ፖሊሲ» ከጽዳትና ውበት ችግር እንዲሁም የአየር ንብረት ብክለት ጋር በተያያዘ ለኑሮ ምቹ አለመሆን ለከተሞች ዕድገት ዋነኛ... Read more »
አንተነህ ቸሬ ለዛሬው ትዝብቴ መነሻ የሆነኝ ወቅታዊውና ከዚህ ቀደም ከአንድም ሁለት ጊዜ እንድጽፍ ያስገደደኝና ትዝብቴን ያካፈልኩበት ጉዳይ ነው። የኢትዮጵያ ጠላት ሆኖ ከሩብ ክፍለ ዘመን በላይ ኢትዮጵያን የገዛው ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት)... Read more »
በየዕለቱ እየጨመረ የመጣው የዋጋ ግሽበት በሁሉም የፍጆታ ዕቃዎች ላይ እየተስተዋለ ይገኛል። በተለይም በዋና ዋና የሀገሪቱ ከተሞች የኑሮ ውድነቱ እየዬ ያሰኛል። ያም ቢሆን ግን ዜጎች ለመኖር መብላት ግዳቸው ነውና የቻሉትን ያህል ሸምተው ይመገባሉ።... Read more »
አስናቀ ፀጋዬ በኢትዮጵያ የማእድን ዘርፉ የሚጠበቅበትን ኢኮኖሚያዊ አስተዋፅኦ እያበረከተ እንዳልሆነ በተለያዩ ግዜያት የወጡ መረጃዎች ያሳያሉ። የማእድን ዘርፉ የኢትዮጵያን ግብርና መር ኢኮኖሚ ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ እንዲያሸጋግር የታለመ ቢሆንም በተለይ ባለፉት አመታት ከዘርፉ... Read more »
ጽጌረዳ ጫንያለ በግቢው ውስጥ ያሉ ቅጠላቅጠሎች ዓመቱን ሙሉ እንክብካቤ የሚደረግላቸው ለመሆኑ ልምላሜያቸው ይመሰክራል።እናት ከጓሮዋ ቀንጠብ አድርጋ ልጆቿን የምትመግብ ለመሆኑም በጓሮው አትክልት ስፍራ የሚታየው ክፍት ቦታ ያሳብቃል።አባትም ቢሆን ከጓሮው እየቀነጠሰ ለንግድ የሚያቀርበው ነገር... Read more »
በግቢው ውስጥ የማንጎና ሌሎች ተክሎች ይገኛሉ።ደረቅም ሆነ ፍሳሽ ቆሻሻ በግቢው የለም።በጓሮውም አረንጓዴና ንጹሕ ነገር ነው የሚያዩት።በዚህ ግቢ ውስጥ የሚኖሩትን ሰዎች በዓይነህሊናዬ ሳልኳቸው።ጤናቸው ከመኪና በሚወጣ ጭስ፣በየቱቦው ውስጥ ከተጠራቀመ ደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻ ከሚወጣ መጥፎ... Read more »
ሰላማዊት ውቤ እንደ ሀገር የ60 ሚሊዮን እንስሳት ሀብት አለን። ከግብርናው ምርት 47 በመቶው የሚገኘው ከነዚሁ እንስሳት ተዋጽኦ መሆኑን ደግሞ ከኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የተገኘው መረጃ ያመለክታል። እንደ መረጃው ከሆነ የሀብቱ ባለቤት የሆነውና... Read more »
አስናቀ ፀጋዬ ኢትዮጵያ የከበሩ የተፈጥሮ ማዕድን ሀብት ባለቤት ናት። ሰፊ የማዕድን ሃብት አብዝቶ ከቸራቸው የሀገሪቱ ክፍሎች ደግሞ የደቡብ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ይጠቀሳል። በክልሉ ወርቅ፣ ኦፓል፣ አኳማሪንና መሰል የከበሩ ማዕድናት በስፋት የሚገኙ ሲሆን፣... Read more »