የኢትዮጵያ ታላቅነትና የበላይነት ምስጢር ሲገለጥ

 ከመኰንን አበበ ተሰማ የኢትዮጵያን ጥልቅ ምስጢር ካለፈጣሪ አምላክ በስተቀር ማንም ፍጡር አጠናቆ አያውቅም፤ አይደርስበትም፡፡ ኢትዮጵያ ከዓለም ሀገራት ነጭና ጥቁር ሳይባል በተለይም ከጥቁር ሀገራት በቅኝ ያልተያዘች ንጹህ ሀገር ናት፡፡ አሜሪካን የሚያክል የዘመናችን ግዙፍና... Read more »

ከፓንደሚኩ ኢንፎደሚኩ እንዲሉ

(ከጁንታው . . .) Mኣr  “ተዋከበና” እንዲል ዜማው በዚህ በ21ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ ላይ ያለችው ዓለም ሁሌ እንደተዋከበች አለች። ከመዋከብም ባለፈ እየተንገላታች ነው ያለችው። ከእነዚህ እንደ ማዕበል ከሚንጧት ነውጠኞች አንዱ ደግሞ ውዥንብር... Read more »

ከላምቦርጊኒው ሰልፍ ባሻገር … ! ?

በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን) fenote1971@gmail.com  በዲሲና በኒውዮር የተንጣለሉ አስፋልቶች እጅግ ውድ በሆኑ እንደ ላምቦርጊኒ፣ ጂፕ ቼሮኬ ፣ ጂፕ ራንግለር፣ ኦዲና ቼቭሮሌት ኮርቬቴ ያሉ ቅንጡ ተሽከርካሪዎችን በመንዳት የከሀዲውን ትህነግን እርዝራዦች ለመደገፍ እምዬ... Read more »

ውሸትና ውሸታሞች ከሰፈር እስከ አገር አሊሴሮ

 በውሸት፣ በማስመሰል ያልተማረረ እዚች ሀገር ላይ ማን አለ? እኔ በበኩሌ ምርር ነው ያለኝ።መሽቶ በነጋ ቁጥር የምሰማው፣ የማነበው ሁሉ ውሸት ነው።በየማህበራዊ ሚዲያው ላይ የህዝቦችን አንድነት የሚያላላ የጠብ ቁርሾ ማንበብ ስልችት ነው ያለኝ።ዋሽቶ ማስታረቅ... Read more »

አሜሪካ ፊቷን ማዞር ለምን አስፈለጋት?

 ዓለማየሁ ገብረ ማርያም የቀድሞው የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሄንሪ ኪሲንጀር “አሜሪካ ቋሚ ጓደኞች ወይም ጠላቶች የሏትም፣ ቋሚ ጥቅሞች ብቻ ነው ያሏት” ብለው ነበር። የትግራይ ህዝብ ነፃ አውጭ ግንባር (ህወሓት) ለ 27 ዓመታት... Read more »

የእፉኝቱ ትህነግ የፕሮፓጋንዳ ማሽን ሌላው አውደ ውጊያ ! ?

በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን) fenote1971@gmail.com ዛሬ በትህነግ ጭፍራዎች የተናበበ፣ የተቀነባበረና የተቀናጀ ዘመቻ በሀሰተኛና ሆን ተብሎ በተዛባ መረጃ በጊዜያዊነት የጠለሸውን የሕግ ማስከበርና የህልውና ዘመቻ ገጽታችንን እንዲሁም እውነትንና ፍትሕን በፈጠራ ትርክት ለማዳፈን እየተሸረበ... Read more »

ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች የነፃነት ተጋድሎ ቀንዲል

ክፍለዮሐንስ አንበርብር ‹‹የዓድዋ ድል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ክብር ማኅተም፤ የጥቁር ሕዝቦች የነፃነት ተጋድሎ ቀንዲል ነው። የመላው ዓለም ተፈጥሯዊ ግብር እና ሰብዓዊ ክብር የታደሠው፤ በእውነትና በፍትህ ሕልውናና ምልዓት ላይ የተሰካ ትልቅ ጥርስ የተነቀለው… በአድዋ... Read more »

እናቶች በዓድዋ ድል

አስመረት ብስራት «እቴጌ ጣይቱ – እቴጌ ብርሃን ዳዊቷን ዘርግታ – ስማልኝ ስትል ተማራኪው ጣሊያን – ውሃ ውሃ ሲል ዳኛው ስጠው አለ – ሰላሳ በርሜል እንደ ብልኃተኛ እናት – እንደ እመቤታችን ሲቻለው ይምራል... Read more »

ዓ ድ ዋ – ድንበር ተሻጋሪው የነፃነት ምልክት

አንተነህ ቸሬ ኢትዮጵያ የካቲት 23 ቀን 1888 ዓ.ም በወራሪው የኢጣሊያ ጦር ላይ የተቀዳጀችው አንፀባራቂው የዓድዋ ድል የራሷን ነፃነትና ሉዓላዊነት አስከብሮ ከማስከበሩም አልፎ በመላው ዓለም በጭቆናና በቅኝ ግዛት ቀንበር ሥር ይማቅቁ ለነበሩ ጭቁን... Read more »

ኢትዮጵያዊነት በጠቅላይ ሚኒስትሩ አንደበት

መርድ ክፍሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ መንበረ ስልጣኑን ከተቆናጠጡ ሶስት ዓመት ሊሞላቸው ነው። በእነዚህ ዓመታት ታዲያ ስለኢትዮጵያና ስለኢትዮጵያዊነት በሄዱበት መድረክ አጉልተው ሲናገሩ ይደመጣል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሁሉም ህዝብ በኩራት አንገቱን ቀና አድርጎና... Read more »