ቃል የተገባው የምግብ ዘይት አቅርቦትና የዋጋ ማረጋጋት እርምጃ

ቀድሞ በየሱቁ ደጃፍ ፀሐይ እየመታውና አቧራ እየለበሰ ስናይ ለጤናችን ነበር የምንሰጋው። ምክንያቱም ለምግብነት የሚውል ነገር ሁሉ በጥንቃቄ መያዝ እንዳለበት የጤና ባለሙያዎች አበክረው በማስጠንቀቅ ምክር ቢሰጡም፤ ምክሩን ከቁብ ቆጥሮት በተግባር የሚያውለው ቁጥሩ የበዛ... Read more »

ፖለቲካና ኪነ ጥበብ – መንትያ ምስስል

ዝክረ ግጥም፤ አንባቢያን ይህንን ርዕሰ ጉዳይ ሲመለከቱ በርከት ያሉ ጥያቄዎች በአእምሯቸው ውስጥ ሊመላለሱ እንደሚችሉ እንገምታለን፡፡ ፖለቲካና ኪነ ጥበብ ምስስላቸው በአፈጣጠር ዕድሜ ነው? በይዘት ነው? በባህርይ ነው? በከዋኞቹ ወይንስ በሌላ በምን? በግልጽነት የቀረቡትም... Read more »

እንግዶቻችን በሰላም ከተሸኙ ወደ ጓዳችን ጉዳዮች እንመለስ

አሹ ኢትዮጵያ! አፍሪካውያን ገዢዎቻችን የሰላሣ አምስተኛውን ዙር አህጉራዊ ስብሰባ በስኬት አጠናቀው በሰላም ወደየቄያቸው ተመልሰዋል። የስብሰባው በድል መጠናቀቅ እኛን ዜጎች በደስታ፣ አገራችንን በኩራት፣ መሪዎቻችንን በእፎይታ ማረስረሱን ጮክ ብለን ባንመሰክር በመንግሥታችን ዓይን ፊት ብቻ... Read more »

የዘንድሮው የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ለኢትዮጵያውያን አሸናፊነትን ያጎናጸፈ ነው

የዘንድሮው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ እንደ መጀመሪያው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ይቆጠራል። የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የተቋቋመው አፍሪካውያን ብዙ የቅኝ ገዥዎችን ብዝበዛና ጭቆና መከራ ካሳለፉ በኋላ ነው። ምዕራባውያን የአፍሪካን ጥሬ ሀብትና የሰው ጉልበት... Read more »

ቅሬታችን ከመጠን በላይ ገዝፎ አንድነታችን ላይ ተጽዕኖ እንዳያሳድር እንጠንቀቅ

ቆም ብለን እናስብ፣ እናሰላስል፣ ‘ለምን? ‘ እንበል_ ‘እኮ ለምን?!’ እንነጋገር፣ መነጋገር ብቻ ነው የዴሞክራሲ መምጫው። ለአመታት ከተፈፀመብን ግፍ አንፃር የወያኔዎች አባት የሆነው ስብሀት ነጋና መሠሎቹ ከእስር መፈታት ሁላችንም ላይ ቁጣን፣ ኀዘንን ፣... Read more »

አገራዊ የምክክር መድረኩን በውጤት ለማጀብ

ኢትዮጵያ በየዘመኑ የተፈጠሩና ከዘመን ዘመን እየተሸጋገሩ የመጡ ያልተቋጩ ሃሳቦች፣ በይደር የቆዩ አለመግባባቶች እንዲሁም አገር ትቀጥል ዘንድ ቅድሚያ ተነስቷቸው የቆዩ የማያግባቡ አጀንዳዎች የተሸከመች አገር ናት። ውይይት የሞት ያህል የሚከብድበት፣ በአመለካከት የሚለዩ በጠላትነት የሚፈረጁበት... Read more »

አምባገነኖች ጦርነትን በጀመሩት ልክ ጨርሰው አያውቁም !!

በጦርነት መጀመሪያ ላይ በሚካሄዱ አውደ ውጊያዎች በማን አለብኝት ወረራ የሚፈጽሙ አምባገነኖች በአብዛኛውን ጊዜ አሸናፊዎች ሲሆኑ ይታያሉ:: ወረራ የተፈጸመበት ወገንም ወራሪውን ፈጽሞ ሊመክተው የሚችል አይመስልም:: ማንም ሰው ጦርነቱን ማን ያሸንፋል? ገምት፤ ቢባል ግምቱ... Read more »

በትንሳኤ ዋዜማ ሁሌም ስቃይና መከራ አለ !

ዓለም ስለ ኢትዮጵያ እኛ ከምናውቀው በላይ ታውቃለች፡፡ በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ ምን እየተካሄደ እንደሆነ በቂ መረጃ አላት፡፡ ሕዝብ ምን እንደሚፈልግ፣ አሸባሪው ሕወሓት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ምን እንደነበር ፤አሁንም ምን እያደረገ እንደሆነ አሜሪካና ግብራአበሮቿ... Read more »

የኢትዮጵያን አንድነት ማረጋገጥ የሚቻለው በሕወሓት መቃብር ላይ ነው

ኢትዮጵያዊነት የጋራ ማንነት ያለው ተባብሮና ተከባብሮ የሚኖር እንዲሁም የጋራ ታሪክ ያለው ሕዝብን የሚወክል ነው። ኢትዮጵያ ሲባል ቀደምት ሥልጣኔዎችን የጀመረችና ያስፋፋች፣ በውስጧ ዘመን ተሻጋሪ ቅርሶችን የያዘችና ደማቅ አሻራዎችን ያሳረፈች አገር ነች። ከዚህም ባለፈ... Read more »

የትግራይ እናቶችን የተጣባቸው ሾተላይ

በአገራችን አንዳንድ የማህበረሰብ ክፍሎች ልጆች እንዳይወለዱ ከተወለዱም እንዳያድጉ የሚያደርግ የርኩስ መንፈስ ውጊያ እንዳለ ያምናሉ። ይህን የእርኩስ መንፈስ ውጊያ ‹‹ሾተላይ›› ብለው ይጠሩታል። ማህበረሰባችን ሾተላይ ብሎ ስም ያወጣለትን ሳይንስ ሌላ ምክንያት እና ስያሜ ሰጥቶ... Read more »