“የጦቢያዋ “ ምስራቅ ተረፈ – ሀ…ግእዝ፣ ሁ… ካዕብ ..!!

ግጥም የስነ ውበት ምስጢር በመሆኑ ስሜታዊ ግንዛቤን የሚመረምር የፍልስፍና ዘርፍ ነው ይላሉ ሊቃውንቶቹ። ለኔ ግን የንስሀ ፀሎት ይመስለኛል። ምክንያቱም ጥበብ እንደ ተገለፀ ቅርፅና ፅንሰ-ሀሳብ መኖሩ ውስብስብ ታሪክ ቢኖረውም ከጥንት ጀምሮ እስከ ሰው... Read more »

የሕወሓት መንደር ጨዋታ፡ ሕዝብን እንደ ማስያዣ፣ ሰብዓዊ እርዳታን ለፍላጎት ማስፈጸሚያ

አሸባሪው ሕወሓት ከትጥቅ ትግል እስከ መንግ ሥትነት በዘለቀው ጉዞው በሕዝብ ስም ምሎና ለምኖ ለሕዝብ ሳይሆን ለራሱ የኖረ፤ ለራሱም ሲል ሕዝብን አስይዞ የቆመረ፤ ለሕልውናው ሲል በሕዝብ ደም ላይ የተረማመደ ስብስብ ስለመሆኑ በርካቶች ይናገራሉ።... Read more »

ከታሪክ ኩራትና ሙግት ፋታ እንውሰድ

 ታሪክ ማለት… ሃገር እንደ ሃገር የቆመው በትናንቱ መደላድል ላይ ስለመሆኑ ገላጭ አያስፈልገውም። የዛሬ መሠረቱ ትናንት ስለመሆኑም ደጋግመን ጽፈናል። ትናንትን ትናንት ያሰኘውም ጠቅልሎ የያዘው ታሪኩ ነው። ዛሬንም ዛሬ ያሰኘው ኑሯችን ሲሆን፤ ነገን ነገ... Read more »

ይብዙልን!

ክስተቶች የበዙበት ሳምንትን ነው ያሳለፍነው። ከጎንደሩ ክስተት ጀምሮ ወራቤ ላይ የተፈጸመውን አስከትሎ አዲስ አበባ የደረሰው ሁኔታ አሳዛኝ እና አሳፋሪ ነበር። እንዲሁም ልብ የሚያደሙ እና አንገትን የሚያስደፉ ነገሮች ለበዙባት አገር የሰሞኑ ክስተት ደግሞ... Read more »

በበጎ ሰብዕና የነገዋን ታላቅ አገር እንገንባ

ለአንድ አገር የእድገትና የስልጣኔ ምንጭ ከሆኑ የማኅበረሰብ እሴቶች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ለበጎነት የሚያበቃው መልካም ሰብዕና ነው። መልካም ሰብዕና የሌለው አገርና ሕዝብ ነውር የሚያውቅ አዲስ ትውልድ መፍጠር አይቻለውም። ካለ መልካም ሰብዕና መልካም አገርና... Read more »

ተነጋግሮ በመግባባት ለአገራችን ውለታ እንዋል

ውለታ በብዙ መንገድ ይገለጻል። በተለይ ለአገርና ወገን ሲሆን ደግሞ ትርጉሙ ለየት ይላል። ሁሉም አገር የራሱ ጀግና አለው። እኛም ለአገራችን ውለታ የዋሉ በርካታ የቁርጥ ቀን ልጆች አሉን። ኢትዮጵያ ማንን ትመስላለች ቢባል ህዝቦቿን ከህዝቦቿም... Read more »

ሃይ ባይ ያጣው የጫኝና አውራጆች ሕገ-ወጥነት

የሰው ልጅ ለሶስቱ ሕጎች እየተገዛ ሊኖር ግድ ይለዋል። ለሕገ-ልቦና፣ ለሕገ-እግዚአብሔር /ፈጣሪ/ እና ለሕገ-መንግሥት። ለሕገ-ልቦና/ለሕሊና ተገዢ መሆን ተፈጥሯዊ ጸጋ ነው። ሰው መጥፎ ነገር ከማድረግ ይልቅ ጥሩ ነገር በመሥራት ለህሊና ዳኝነት የሚገዛበትና የሞራል ልዕልናውን... Read more »

የእኛ ዛሬ በአባቶቻችን ተፈጥሯል፤ የልጆቻችን ነገ በእኛ መልካም ዛሬ ላይ ይፈጠራል

ኢትዮጵያና ጀግንነት የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናቸው። ልክ እንደ እጅና ጓንት፣… ከዘመን ዘመን ከትውልድ ትውልድ ስማችን በኩራት ሲጠራ ቆይቷል። አርበኝነት ከታሪክነት ባለፈ በእያንዳንዳችን ነፍስ ላይ የበቀለ የኢትዮጵያዊነት አለላ መልክ ነው። ብዙ ትላንትናዎችን... Read more »

ገበያን ማዛባት፣ ሌላኛው የሽብርተኝነት መገለጫ

ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የአዲስ ዘመን ቤተሰቦች፤ እንደምን ከረማችሁ? ይህንን ሰላምታ ያቀረብኩት በመጠፋፋታችን ብቻ አይደለም፤ በየሳምንቱ አዳዲስ አጀንዳዎችን ማስተናገድ የዘወትር ባህላችን እየሆነ በመምጣቱ ነው። እድሜ ለቴክኖሎጂ ወለዱ ማህበራዊ ሚዲያ ይሁንና አዳዲስ አጀንዳዎቻችን... Read more »

ቃል የተገባው የምግብ ዘይት አቅርቦትና የዋጋ ማረጋጋት እርምጃ

ቀድሞ በየሱቁ ደጃፍ ፀሐይ እየመታውና አቧራ እየለበሰ ስናይ ለጤናችን ነበር የምንሰጋው። ምክንያቱም ለምግብነት የሚውል ነገር ሁሉ በጥንቃቄ መያዝ እንዳለበት የጤና ባለሙያዎች አበክረው በማስጠንቀቅ ምክር ቢሰጡም፤ ምክሩን ከቁብ ቆጥሮት በተግባር የሚያውለው ቁጥሩ የበዛ... Read more »