ማጭድ ይሆነን ዘንድ ምንሽር ቀለጠ ዳሩ ብረት እንጂ ልብ አልተለወጠ ለሳር ያልነው ስለት እልፍ አንገት ቆረጠ። ሰሞኑን በመገናኛ ብዙኃን የማያቸው ነገሮች ናቸው ይህን የበዕውቀቱ ሥዩም ግጥም ያስታወሱኝ። ባለፈው ሐሙስ ማታ ኢትዮጵያ ቴሌቭዥን... Read more »
የሀገሬ የመንግሥታት ሽግግር ዋና መለያው ነባር ተቋማትን አፈራርሶና አጥፍቶ “አዲስ” በሚሰኙ መዋቅሮች ማውገርገር ስለመሆኑ ታሪካችን የሚመሰክርልን “እያነባ” ጭምር ነው። የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት እጅግ ደክሞበትና ዋጋ ከፍሎበት ያቋቋማቸውን መንግሥታዊ መሥሪያ ቤቶች... Read more »
<<በህግ አምላክ!>> የሚለው ሀረግ የአገሬ ሰው ካልተገባ ተግባሩ አልያም እርምጃው የሚያስቆመው ጥሩ ልምድ ሆኖ ዘመናት ተሻግሯል፡፡ ይህ ህግ ካልተገባ ድርጊት የሚያቅብ ተገቢ ካልሆነ ተግባር ገቺ መሆኑን አመላካች ነው፡፡ ሰዎች መተዳደሪያቸው ይሆን ዘንድ... Read more »
ምንም ይሁን ምን፤ መልኩ የፈለገ ይዥጎርጎር፤ ፍልስፍናው ሊብራልም ይሁን ፀረ-ሊብራል፤ ከፈጣሪ ቀጥሎ ዓለም የምትመራው በሕግና በሕግ ብቻ ነው። ያ ማለት የበላይነቱ የሕግ እንጂ አገዛዝ የበላይ ሆኖ ሕጋዊነት ሊጨፈልቀው አይገባም ማለት ነው። ያ... Read more »
ከሁሉ አስቀድመን ለሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር ብያኔ እናስቀምጥ። ብያኔውንም በሁሉም ዘንድ ተቀባይነትን ባገኘውና እየተሰራበት ካለው እንውሰድ። ”ሕገ-ወጥ የገንዘብ ፍሰት በጠቅላላው የአንድን አገር ድንበር አቋርጦ ሕገ-ወጥ በሆኑ መንገዶች የተገኙ ገንዘቦች የሚዘዋወሩበት መንገድ ነው።... Read more »
ለዘመናት ፈተናዎቹን ሁሉ ተቋቁሞ ፤ ከምንም ነገር በላይ ሀገርን አስቀድሞና ህልውናዋን አስቀጥሎ ከትውልድ ወደ ትውልድ እያስተላለፈ ያለ ታላቅ ሕዝብ ሚሊየን ጊዜ ቢደነቅ ፣ ቢመሰገንና ቢወደስ ያንስበታል እንጅ አይበዛበትም ። ከጥላቻ ፣ ከልዩነት... Read more »
የኑሮ ውድነቱን ለማርገብና የዋጋ ንረቱን ለማረጋጋት አዲስ አበባ ከተማ ላይ የእሁድ ገበያ ሲጀመር እኔን ጨምሮ ብዙዎቻችን የኅብረተሰብ ክፍል በእጅጉ ደስ ብሎን ነበር። በእርግጥም የመጀመሪያዎቹ ሰሞን የእሁድ ገበያ እንደታሰበው ምግብ ነክና ምግብ ነክ... Read more »
በአሁኑ ሰአት ጉዳዬ ተብለው፣ በአግባቡ፣ በአጀንዳነት ከሚንሸራሸሩት ሀሳቦች አንዱ ”ኢትዮጵያ ታምርት” የሚለው ሲሆን፤ ”ምን?” ብለን የመጠየቃችን ጉዳይም ይህንኑ ከመጠየቅና እንዲብራራም ከመፈለግ እንጂ በአጀንዳው ለመራቀቅ አይደለም። ለዛሬው የመረጥኩት ርእሰ ጉዳይ ምን መነሻ ይሄው... Read more »
አገራችን ኢትዮጵያ ልብ አጥታለች። ልብ ስላችሁ ደረታችን ስር ያለውን ማለቴ አይደለም ቀናውን የሚያይ ልብ እንጂ። ይህን አይነቱ ልብ ደግሞ ለሰዎች አስፈላጊ ነው። ለምን ቢሉ፣ ልብ የርህራሄ ምልክት ነው። ልብ የእውነትና የፍቅር ማደሪያ... Read more »
በየጊዜው ስልትና አይነቱን እየቀያየረ የሚከሰተው ኮንትሮ ባንድ እና ሕገወጥ ንግድ፤ ጥቂቶች ባቋራጭ የሚከብሩበት ቢሆንም፤ ኢትዮጵያ በብዙ የምትከስርበት፣ ኢትዮጵያውያንም ክፉኛ የሚጎዱበት ተግባር ነው።በየዓመቱ በቢሊዬን የሚቆጠር ሃብት የሚንቀሳቀስበት ይሕ የሕገወጥ ንግድና ኮንትሮባንድ ተግባር፤ የአገርን... Read more »