የትግራይ ሕዝብ የሚሻው የሰላምና የልማት ሐዋሪያ እንጂ የጦርነት ሰባኪ አይደለም !

ለአንድ ሀገር ሕልውና ሆነ ለዜጎች ቀጣይ ዕጣ ፈንታ ሰላም ዋነኛው ጉዳይ ነው። ከዚህ የተነሳም ሀገራትና መንግሥታት ስለሰላም አበክረው ይሠራሉ። በውጤቱም ከትውልድ ትውልድ የሚሸጋገር ሰላምና መረጋጋት በማስፈን ዘላቂና ቀጣይነት ያለው ልማትን ያጸናሉ ።... Read more »

የሰላም ስምምነቱ ወደ ቀደመው የተስፋ ዝማሪያችን ለመመለስ

በብርሃን የፈካ የኢትዮጵያ ጊዜ ላይ ነን። ብዙ ነገ ሮችን አሸንፈን፣ ብዙ ችግሮችን አልፈን ሊነጋ በከጃጀ ለው ሰማይ ስር ነን። ትላንትና ከነጉድፉ በእያንዳንዳችን ልብ ውስጥ አለ። ያለፉት ጊዜያቶች ለእኛ ለኢትዮጵያው ያን አዳፋ ነበሩ።... Read more »

በወንድማማች መካከል አሸናፊም ተሸናፊም የለም

 በሰሜኑ ክፍል የነበረው ደም አፋሳሽ ግጭት በመጨረሻ በሠላማዊ መንገድ በድርድር እልባት አግኝቷል። የኢትዮጵያ መንግስት የአገሪቱን ሉአላዊነትና ብሄራዊ ጥቅም አስጠብቆ ጉዳዩን ለመቋጨት ችሏል። ከዳር ሆነው የኢትዮጵያን እንደ አንባሻ መቆራረስ በጉጉት ሲጠብቁ የነበሩ ሃይሎች... Read more »

ከአሜን ማግሥት!

«ነገርን ከሥሩ» ስለ ርዕሳችን መሪ ቃል ጥቂት ማብራሪያ በመስጠት ወደ ንባብ መንገዳችን እንዝለቅ። የምድራችን በርካታ ቋንቋዎች በቤተኛነት ከሚገለገሉባቸው ቃላት መካከል፤ ምናልባትም በቀዳሚነት፤ አንዱ ለዋና ርዕስነት የመረጥነው “አሜን!” የሚለው ቃል ነው። ሥርወ መሠረቱን... Read more »

ለውጪ ጠላት መሳሪያ እንዳንሆን እንንቃ!

 ኢትዮጵያ የአፍሪካውያን ብቻ ሳይሆን የመላው ጥቁር ህዝብ የኩራት ምንጭ ናት፡፡ ይህንን ለማደብዘዝና በዓለም አደባባይ ኢትዮጵያን ለማዋረድ የሚደክሙ ብዙዎች ናቸው። ይህም የአደባባይ ሚስጥር ነው። በዚህ ምክንያት ነፃነት መለያዋ የሆነች አገር ድህነት አንገት አስደፍቷት... Read more »

‹‹ኢትዮጵያ ትፈርሳለች ብላችሁ ብዙ የተጋችሁ የቅርብና የሩቅ አገራት ኢትዮጵያ የማትፈርስ፣ የፀናች፣ የምትበለፅግ የአፍሪካ ፈርጥና ኩራት ናት›› ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በኢፌዴሪ መንግሥትና በአሸባሪው ትህነግ መካከል በደቡብ አፍሪካ ለቀናት ያህል የተደረገውን የሰላም ንግግር መቋጫ አስመልክተው በደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በምትገኘው አርባ ምንጭ ከተማ በአካባቢው ስላለው የልማት... Read more »

ለምለም መሬት፤ ታይቶ የማይጠገብ መልከዓ-ምድር፤ የዋህና እንግዳ አክባሪ ህዝብ …

 የፈታኙ ማስታወሻ የ2014/15 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል የሚል ወሬ የተሰማው ቀደም ብሎ ነበር። ከወሬ አልፎ ተግባራዊ ይደረጋል የሚል እምነት አልነበረኝም። ወደ አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ ተማሪዎችን ወደ በዩኒቨርሲቲ ማጓጓዝና... Read more »

 የራሳችንን ጉዳይ ለራሳችን ተውልን !!

ጉዳዩ አዲስ መሳይ እየሆነ እንጂ የምሩን አዲስ ሆኖ አይደለም። እንደው ለደንቡ ያህል እናንሳው እንጂ ችግሩ መቼም የማይፀዳ፤ ታጥቦ ጭቃ ነገር ነው። ሁሌ ወደ ኋላ፤ ተራመደ ሲሉት እንደ በሬ ሽንት የኋልዮሽ ይንገዳገዳል። ”ምኑ?”... Read more »

ኢትዮጵያን የተሸከሙ ወርቃማ ትከሻዎች

በዚህ ጋዜጣ የጥቅምት 5 ቀን 2015 ዓ.ም እትም “የኢትዮጵያን ስም የተሸከሙ የሙያ ማኅበራት” በሚል ርዕስ በተግባራቸው ግዝፈት ሳይሆን በስማቸው ብቻ “የኢትዮጵያ…” የሚል ቅጽል እያከሉ ያለ ፍሬ ኮስምነው የሚገኙ በርካታ “ብሔራዊ ማኅበራት” ከሚያንጎላጅጁበት... Read more »

 ትኩረት ለኑሮ ውድነት

ክብርት ፕሬዚዳንት የሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ መክፈቻ ስነ-ስርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር፤ እንደ አምናውና ካች አምናው የተባባሰው የኑሮ ውድነት በዜጎች ላይ ከፍተኛ ጫና መፍጠሩን ፤ የዋጋ ግሽበት የማክሮ ኢኮኖሚው ማነቆ ሆኖ መታየቱን እና... Read more »