ቴክኖሎጂና ሉዓላዊነት

ፈጣን፣ በእጅጉ ቀልጣፋ፣ ርቀት የማይገድበው፣ ረቂቅና የማይታሰበውን የሚከወንበት ዘመን ላይ እንገኛለን። ከሁሉም ነገር በላይ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፉ እጅን በአፍ በሚያስጭን ተዓምራዊ እድገት ላይ ነው ። ሁሉም ነገር ቀላል እየሆነ የማይታሰበው ነገር ሁሉ... Read more »

የቴክኖሎጂ መሠረተ ልማት ለኦንላይን አገልግሎቶች

የአንድ አገር የሳይንስና ቴክኖሎጂ መዘመን ለስልጣኔ መላቅና ለኃያልነት ቁልፍ ሚና እንዳለው የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ። እያንዳንዱ ተግባርና ሥራ በዘመናዊ ቴክኖሎጂና በዲጂታል ሥርዓት በሚከወንበት ዘመን ዘርፉን በውጤታማነት ማዘመን ከምንም ነገር በላይ ቅድሚያ ሊሰጠው እንደሚገባ... Read more »

ዲጂታል መተግበሪያዎችን ምን ያህል እናውቃቸዋለን?

በዓለማችን ላይ አያሌ የቴክኖሎጂ የፈጠራ ውጤቶች ይፋ ይደረጋሉ። ከእነዚህ ውስጥ ደግሞ በኮምፒውተርና በእጅ በሚያዙ ተንቀሳቃሽ “ስማርት” ስልኮች ላይ ተጭነው ተግባራዊ የሚሆኑ አፕሊኬሽን አሊያም “መተግበሪያ” እያልን የምንጠራቸው የዲጂታሉ ዓለም ዘመናዊ ስሪቶች ይገኙበታል። እነዚህ... Read more »

ተግባራዊነትና ደህንነት-ከሳይበር ጥቃት

የኢትዮጵያ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ። ከዚህ ጋር ተያይዞ የተጠቃሚ ስፋት፣ የተለያዩ ተግባራትን የሚያከናውኑ የቴክ-ቁሶችና የዲጂታል ቴክኖሎጂ አድማሶች እድገት ማሳየታቸው እየተስተዋለ ነው። ይህንን ተከትሎ ዕውቀትና ክህሎትን ለማሳደግና... Read more »

ጀማሪ የቴክኖሎጂ ሥራ ፈጣሪዎች የደመቁበት መድረክ

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ ተከትሎ ወደ ኢትዮጵያ የመጡ ዲያስፖራዎችን ከጀማሪ የቴክኖሎጂ ሥራ ፈጣሪዎች ጋር የሚያገናኝ መድረክ በቅርቡ በአዲስ አበባ ወዳጅነት አደባባይ ተካሂዷል። በዚህ መድረክ ላይ በርካታ ጀማሪ ሥራ ፈጣሪዎች የፈጠራ ሥራቸውን... Read more »

የሳይንስና ቴክኖሎጂው አዳዲስ ገፅታዎች

ባለፉት ተከታታይ ሳምንቶች የኢትዮጵያን የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እንዲሁም የምርምርና ፈጠራ ሥራዎች የሚያስቃኙ መረጃዎችን ስናደርሳችሁ ሰንብተናል። ዛሬም እንደተለመደው ወቅታዊና አዳዲስ የአገራችንን ሁለንተናዊ እድገት የሚያረጋግጡ ጉዳዮች ላይ ዳሰሳ አድርገን ከዚህ እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። መረጃዎቹን የኢንፎርሜሽን መረብ... Read more »

የዲጂታል ሥርዓት ጠቋሚ የጥንቃቄ መረጃዎች

በአገራችን የዲጂታል ቴክኖሎጂው እድገት በጣም ፈጣን እየሆነ መጥቷል። ክንውኑ ከዓለም ስርአትና ስልጣኔ ጋር በቀጥታ ተያያዥ ከመሆኑ አንፃር በኢትዮጵያ ውስጥ በዚህ ትስስርና ቴክኖሎጂ ዙሪያ የሚደረጉ ጥረቶች የሉአላዊነት ህግና ስርአትን መከተል ብሎም ከእርሱ ጋር... Read more »

በከባዱ የህልውና ፈተና ውስጥ – አገራዊ ግቦችን ማሳኪያ ሂደቶች

ኢትዮጵያ በከባድ የህልውና ፈተና ውስጥ ብትሆንም ወቅታዊውን ጉዳይ ከመቋቋም ባለፈ ታላላቅ አገራዊ ራዕዮችን ከግብ ለማድረስ እየተጋች ነው። ከዚህ ውስጥ ደግሞ ቀጣይ ዲጂታል ኢኮኖሚንና በሳይንስና ቴክኖሎጂ የሚደገፍ እድገትን ለመገንባት የሚደረገው ጥረት አንዱ ነው።... Read more »

ዲጂታል ፕሮፓጋንዳ- 122 ሺህ ሐሰተኛ የማሕበራዊ ሚዲያ አካውንቶች

ኢትዮጵያውያን የአገራቸውን ሉአላዊነትና በፍቃዳቸው የመሰረቱትን መንግሥት ከውስጥና ከውጭ የሚቃጣበትን ጥቃት ለመከላከል በአንድነት ቆመዋል። ትግሉ በጦር ሜዳ ግንባር የተወሰነ ሳይሆን ሁሉን አቀፍ ነው። ጠላቶቻችን አገራችንን በመሳሪያ አፈሙዝ ብቻ ሳይሆን የኢኮኖሚ፣ ማሕበራዊና መሰል ዋልታዎቻችንን... Read more »

የኢኖቬሽን ቴክኖሎጂን ቀጣይ አቅጣጫ

ኢትዮጵያ በሳይንስና ቴክኖሎጂው ዘርፍ አዲስ አብዮት ለመፍጠርና እድገቷን በዚያ ላይ ለመገንባት ቆርጣ ወደ ትግበራ ከገባች ሰነባብታለች። ሁሉም ቁልፍ ዘርፎች ዘመኑ የሚጠይቀውን ሳይንሳዊና የቴክኖሎጂ ውጤቶችን እንዲከተሉም የተለያዩ ጥረቶች እየተደረጉ ይገኛል። በእርግጥ ዓለም በዘርፉ... Read more »