የወጣቶች ተስፋ – ዲጂታል ልህቀት ማዕከል

በዓለም አቀፍ ደረጃ ግዙፍ የቴሌኮም ኩባንያ የሆነው ኦሬንጅ ኩባንያ በአፍሪካ ከሴኔጋል እና ቱኒዚያ ቀጥሎ ሦስተኛውን የአይሲቲ የልህቀት ማዕከል ከቀናት በፊት በኢትዮጵያ ከፍቷል ፡፡ በጎሮ በአይሲቲ ፖርክ 500 ስኩዬር ሜትር መሬት ላይ የተገነባውን... Read more »

ቲክ ቶክ በቴሌቪዥን

ታምራት ተስፋዬ  የቲክ ቶክ አፕሊኬሽን ወይም መተግበሪያ በአሁኑ ሰዓት እጅግ ዝነኛው የማህበራዊ መገናኛ ዘዴ ነው። ከሌሎቹ ማህበራዊ መገናኛዎች ለየት የሚያደርገው ደግሞ አጫጭርና እንዲያዝናኑ የታሰቡት ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት መሆኑ ነው። እንደ አብዛኛዎቹ የማኅበራዊ ሚዲያ... Read more »

ኢኖቬተሮችን በክህሎት ለመደገፍ የተሰናዳው- ቅድመ ኢንኪዩቤሽን

ታምራት ተስፋዬ  የቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ኢንስቲትዩት የኢኖቬሽን ባህልን ለማሳደግ እና ቀጣይነት ባለው መልኩ ኢኖቬተሮችን ለማፍራት ያግዝ ዘንድ ያሰናዳው የቅድመ-ኢንኪዩቤሽን ፕሮግራም የመጀመሪያ ዙር ስልጠና ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ተጠናቀዋል። ከረቡዕ ጥር 26 አንስቶ ለስስት... Read more »

ግዙፉ የመረጃ ማእከል በደቡብ አፍሪካ

ታምራት ተስፋዬ  ዓለም ወደ አንድ የመረጃ (የኢንፎርሜሽን) መረብ በመጣበት በአሁን ወቅት በተለይ በኢኮኖሚ በጣም የበለፀጉ አገሮች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማቀላጠፍ የመረጃ አያያዝ ስርዓታቸውን ለማሻሻልና ስርዓት ባለው መልኩ ለማደራጀትና ለማሰራጨት ከፍተኛ መዋለ... Read more »

የህንፃ ዲዛይን የዲጅታል ምርቶች

በህንፃ ዲዛይን ዘርፍ የቴክኖሎጂ ለውጦች እየታዩ ናቸው፤ ይህም በአንድ ጊዜ የመጣ ለውጥ አይደለም።በዘርፉ ለውጥ ለማምጣት የፕሮጀክት ምርምሮች፣ የሙከራና የተለያዩ የህንፃ ጥበብ የሚያስተምሩ ዩኒቨርሲቲዎች በመክፈት ረገድ ከፍተኛ ጥረት ተደርጓል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የዲጅታል... Read more »

በ2020 የታዩ የግንባታ ቴክኖሎጂዎች

የቴክኖሎጂ ዕድገት ሲባል ቅድሚያ አዕምሮ ላይ የሚመጣው የኤሌክትሮኒክስ ኢንዱስትሪው ነው። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በግንባታው ዘርፍም አዳዲስ ፈጠራዎች በመምጣት ላይ ናቸው። ይህም ዘርፉን በፈጠራው ረገድ ቀዳሚ እየሆነ እንዲመጣ እያረገው ይገኛል። በአሁኑ ወቅት የግንባታው... Read more »

የመንገድ ግንባታን አንድ ደረጃ ያሳደጉ ቴክኖሎጂዎች

መንገድ የየእለት ኑሮን፣ልማት እና ማህበራዊ እንቅስቃሴዎችን ከሚያቀላጥፉ መሰረተ ልማቶች አንዱ ነው።ወደ ስራ ለመሄድ፣ ምርትን፣ የምርት ግብአትን፣ የኢንዱስትሪ ውጤቶችን፣ ወዘተ ለማጓጓዝ ጥራት ያለው መንገድ አስፈላጊነት ችላ ሊባል አይገባም።የመንገድ መሰረተ ልማት ለሀገር ኢኮኖሚ ፣ማህበራዊና... Read more »

ቴክኖሎጂዎችን በመደባለቅ ውጤታማ ሥራ መስራት

የመጠለያን ፍላጎት ማሟላት የዓለም መንግሥታት ራስ ምታት ነው። የተለያዩ መንገዶችን በመጠቀም ችግሩን ለማቃለል እየተሞከረ ይገኛል። ምቹ የቤት ግንባታ ለማከናወን ከንድፍ ጀምሮ እስከ ግንባታው በርካታ ቁሳቁስ ያስፈልጋሉ። ቤቶች ምቹ እንዲሆኑ ለማድረግ በሚልም በግንባታ... Read more »

ቀጣዩ የአለም ትኩረት ‹‹3ዲ ቴክኖሎጂ”

በኮምፒዩውተር አለም 3ዲ የሚባለው ሶስት የተለያዩ ጎኖችን የሚሳይ ስዕል ሲሆን፣ በዋነኝነት ጥልቀትን ለማሳየት ጥቅም ላይ ይውላል። የ3ዲ ምስል በምንመለከትበት ወቅት ምስሉ አጠገባችን እንዳለ ሆኖ ይሰማናል። ይህ ደግሞ ምናባዊ እይታ በመባል ይታወቃል። ማንኛውም... Read more »

አስደናቂ አሻራ ያረፈባቸው ድልድዮች

በወንዞች እና በገደላገደሎች ላይ የሚገነቡ ድልድዮች ሰዎችን ፣መንግሥታትን ፣ወዘተ ከብዙ ውጣ ውረዶችና እና ችግሮች መታደግ ይችላሉ:: የምንፈልገው በታ በአጭሩ እና ያለብዙ ድካም እንድንደርስ ያስችሉናል:: ድልድዮች በጥንቱ ግንዛቤ በአብዛኛው የሚያገለግሉት የውሃ አካላትን ያለስጋት... Read more »