የኮርፖሬሽኑ የቤቶች ልማት ማሟሻዎች

እንደ አንድ የልማት ተቋም በአገሪቱ እየተካሄደ ያለውን የልማት እንቅስቃሴ በመደገፍ በኩል የተጣለበት ኃላፊነት ከፍተኛ ነው።ለመኖሪያ፣ ለንግድ፣ ለድርጅቶችና ለሌሎች ግልጋሎቶች የሚውሉ ቤቶችን በማቅረብ የተሰጠውን ኃላፊነት እንዲወጣ የሚቻለውን ሁሉ ጥረት እያደረገ ይገኛል-የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን።... Read more »

4 ነጥብ 4 ሚሊዮኑ ቤቶች የት? በማንና እንዴት ይገነባሉ?

ባሳለፍነው ሳምንት በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ከሆኑት ከአቶ ታደሰ ከበበ ጋር ባደረግነው ቆይታ ሚኒስቴሩ በቀጣይ አስር ዓመት ውስጥ ምን ያህል ቤቶችን በመገንባት የቤት ፈላጊውን ችግር ለማቃለል እንዳቀደ... Read more »

የግለሰብ ድርሻ የሚጐላበት የቤት ግንባታው ሒደት

ከተሜነት ሲባል በመጀመሪያው ፊት ለፊት የሚመጣው የቤቶች ግንባታ ጉዳይ መሆኑን በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ታደሰ ከበበ ይናገራሉ። ለዚህ በምክንያትነት የሚያስቀምጡት ባዶ ከተማ፣ ከተማ ሊባል አይችልም የሚለውን... Read more »

መጤን የሚገባቸው በከተሞች እየቀነሱ የመጡት ክፍትና አረንጓዴ ቦታዎች

የሰው ልጅ በባህሪው ውሎው ብቻውን እንዳይሆን ይፈልጋል፤ ሲሆን ሲሆን የቅርቤ ከሚለው ጋር ደስታውንም ሆነ ሀዘኑን በተመለከተ የሆድ ሆዱን መጫወት ይፈልጋል። በዚህም እፎይታን ያገኛል። ከዚህ በተቃራኒው ደግሞ ብቸኝነቱን የሚያጣጥምበትንም ጊዜ መሻቱ አይቀሬ ነው።... Read more »

ለጉስቁልና የዳረገ በስግብግብነት የተሞላ የህይወት ጉዞ

መጥፎነት እና ስግብግብነት እንደ መልካምነት እና ቸርነት ይጋባሉ፤ከአንዱ ወደ ሌላው ይተላለፋሉ ።መልካምነት እና ቸርነት አብሮነትን አሳክተው የጋራ ህልም እንዲኖር በማገዝ የሰዎችን ህይወት የተሻለ በማድረግ ይቀይራሉ።ስግብግብነት እና መጥፎነት ደግሞ አንዱን ከሌላው የማያስማሙ የጋራ... Read more »

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ባለኮከብ ሆቴል – ሒልተን አዲስ

እ.ኤ.አ በህዳር 3 ቀን 1969 በአፄ ኃይለሥላሴ አማካይነት ተመርቆ የተከፈተው ሒልተን ሆቴል በኢትዮጵያ የተገነባ የመጀመሪያው ባለኮከብ ሆቴል እንደሆነ ይነገርለታል። ይህ ሆቴል 60 ሺህ ካሬ ላይ ያረፈ ሲሆን፣ ባለ 12 ወለልም ነው። ሒልተን... Read more »

ከተሞች ራሳቸውን በኢነርጂ በመቻል ነፃነታቸውን ማወጅ ይችላሉ

ከተሞች በኢነርጂ ውስንንት ሲሰቃዩ ይስተዋላል። በየጊዜው መብራት ከመጥፋቱ ጋር ተያይዞም ከባድ ፈተና ይገጥማቸዋል። እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገሮች ኤሌክትሪክ ከአንድ ማዕከል የሚገኝና አቅርቦቱም ውስን በመሆኑ ሳቢያ እጥረት እየተከሰተ በፈረቃ እስከ ማቅረብ የሚደረስበት ሁኔታ... Read more »

ባለታሪካዊ አሻራው የአፄ ፋሲል ቤተመንግሥት

የበርካታ ቱሪስቶችን ቀልብ የሚስበውና መዳረሻቸውም እንዲሆን ከሚመኟቸው አካባቢዎች መካከል በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱት አንዱ የአፄ ፋሲለደስ ቤተ መንግሥት ነው። ይህ በአስደናቂነቱ፣ በታሪካዊነቱና በኪነ ሕንፃ ጥበቡ የሚያስደምም የታሪክ ቅርስና የዘመን አሻራ፤ በ1979 ዓ.ም በዓለም... Read more »

ብዙ ሰው ወደሚጭን ትራንስፖርት መሄድ አዋጭም አማራጭም

በዓለም አቀፍና በአገር አቀፍ ደረጃ በተከሰተው የኮረና ቫይረስ ምክንያት ወረርሽኙ እንዳይስፋፋ በሚል የሰዎች እንቅስቃሴ መገደቡ ይታወቃል። ይሁንና በተለይ በታዳጊ አገራት ሰዎች ከአንድ ቦታ ወደሌላ ቦታ በመንቀሳቀስ የየዕለት ጉርሳቸውን ለማግኘት ሲጥሩ ይስተዋላል። ስለዚህም... Read more »

አዲስ አበባ ከጎጆ ቤት እስከ ዘመናዊ ሕንጻ

አርክቴክት ዳዊት በንቲ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ1987 ዓ.ም በአርክቴክቸርና ከተማ ፕላን የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል። ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ከኢትዮጵያ መንግስት ባገኙት ስኮላርሽፕ በሕንድ አገር በኢንዲያን ኢንስቲትዩት ኦፍ ቴክኖሎጂ ሩርኪ መንግሥት በኪነ ሕንጻ ተምረው ተመርቀዋል።... Read more »