ሩሲያ ዛሬ ከደቡባዊ ከተማዋ አስትራክሃን አሕጉር አቋራጭ ባሊስቲክ ሚሳኤል (አይሲቢኤም) የተባለውን ረጅም ርቀት ሚሳዔል መተኮሷን የዩክሬን አየር ኃይል አስታወቀ። አየር ኃይሉ እንዳለው በተለያዩ ዓይነት ሚሳዔሎች በተፈፀመው ጥቃት ዲኒፕሮ ክልል ዒላማ ተደርጋለች። የክልሉ... Read more »
‹‹የትራንስፖርት ዘርፍ ለእያንዳንዱ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች ውጤታማነት መሰረት ነው። ከዚህ አንፃር የአዲስ አበባ መስተዳድር ባለፉት የለውጥ ዓመታት በተለይም በተጠናቀቀው በጀት ዓመት አቅርቦቱን ለማስፋት በርካታ ሥራዎች መስራት በመቻሉ መሻሻሎች ታይተዋል። ›› ያሉን በአራዳ... Read more »
በሀገራችን በተለይም በመዲናችን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣውንና ሕብረተሰቡን ፈተና ውስጥ የከተተውን የኑሮ ውድነት ለማርገብ መንግስት የተለያዩ እርምጃዎችን እየወሰደ ይገኛል። ከዚሁ ጎን ለጎንም ነዋሪው የተረጋጋ ኑሮ መኖር እንዲችል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር... Read more »
በከተሞች ላይ የሚታየው የኑሮ ውድነት እጅግ ከፍተኛ ነው። የአዲስ አበባ ከተማ እንደ ኢትዮጵያ መዲናነቷ ለምርት ዋጋ ንረትና ኑሮ ውድነት አዲስ ባትሆንም ዘንድሮ እየገጠማት ያለው ግን ባስ ያለ ነው። በተለይ የግብርና ምርት ዋጋ... Read more »
አዳማ ከተማ አሁን ላይ በዕለት ተዕለት ውሎዋ ሀገር በማዳን ተልዕኮ ተጠምዳለች። ሀገር ወዳዱ ነዋሪ ደጀንነቱን በይፋ እያስመሰከረም ይገኛል። ከዕለት ሥራው ባሻገር ቀዳሚ አጀንዳ ያደረገው የሀገር ጉዳይ ነው። ሴቶች በየአካባቢው ተሰባስበው ወደ ግንባር... Read more »
ከተማ ሰፊና ቋሚ ህዝብ የሰፈረበት፣ የራሱ የሆነ አስተዳደር ያለውና በህግም እንደሚመራ መረጃዎች ያመለክታሉ። እንዲህ ባለው ሥርዓት ውስጥ የተመሰረተ ከተማ በውስጡ ለሚኖረው ሰው የተለያዩ አገልግሎቶችን፣እንዲሁም የሁሉንም ዕድሜ ባማከለ የመዝናኛ ማሟላት ከሚጠበቁ ተግባራት መካከል... Read more »
የውሀ መገኛ የአርባ ምንጮች መፍለቂያ ናት አርባምንጭ ። አርባ ምንጭ ሲነሳ ውሀ ውሀ ሲነሳ ደግሞ አሳ የማይቀር ነው። አሣ ያከማቹት የአባያና ጫሞ ሀይቆች የአርባ ምንጭ ከተማ ፈርጦች ናቸው። ከስምጥ ሸለቆ ሀይቆች በስፋት... Read more »
አዳማ ከተማ ከአዲስ አበባ ቀጥሎ ከሚጠሩ የሀገራችን ከተሞች አንዷ ነች። በኦሮሚያ ክልል ከሚገኙ የሪፎርም ከተሞች ቀዳሚ ስትሆን የተቆረቆረችው በ1917 ዓ.ም ነው። ከባህር ጠለል በላይ ከ1ሺህ 500 እስከ 2ሺህ 300 ሜትር ከፍታ ላይ... Read more »
ዓለም በቴክኖሎጂ እየዘመነ በሚገኝበት በዚህ ወቅት ኢትዮጵያም በተለያዩ ዘርፎች ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመከተል ከዓለም አገራት ጋር እየተሳሰረች ትገኛለች ። ቴክኖሎጂ ለወለደው ዲጂታላይዜሽን ምስጋና ይግባውና ካለፉት ዓመታት በተሻለ ፍጥነት ዓለም በአንድ ማዕድ እንደሚቋደሱ ቤተሰቦች... Read more »
አዳማ ከተማ ከአዲስ አበባ ደቡብ ምዕራብ 100 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምሥራቅ ሸዋ ዞን ትገኛለች። የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ባለስልጣን (የመቼ መረጃ) መረጃ እንደሚጠቅሰው ደግሞ የነዋሪዎቿ ቁጥር 228 ሺህ 623 ነው። የስብሰባ ማዕከል እንደመሆኗ... Read more »