ሰላማዊት ውቤ ከሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በየቀኑ ወደ መዲዋ አዲስ አበባ የሚጎርፉ የሕብረተሰብ ክፍሎች በርካታ ናቸው። ከእነዚህም የተወሰኑት ጉዳያቸውን ፈፅመው የሚመለሱ ሲሆኑ፤ አብዛኞቹ ደግሞ ሥራ ፍለጋ ብለው የሚፈልሱ ናቸው። ይብዛም ይነስም ሁለቱም ከተሜነት... Read more »
ሰላማዊት ውቤ ጎንደር ከተሜነትን ለኢትዮጵያ ብሎም ለአፍሪካ ያስተዋወቀች ናት። ብዙ ፀሐፍትም የከተሞች እናት እያሉ የሚጠቅሷትና ታሪካዊት ከተማ ስለመሆኗ ይነገርላታል። ከተማዋ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከሚገኙ ከተሞች አንዷ ናት። ከክልሉ ዋና ከተማ ባህር... Read more »
ሰላማዊት ውቤ በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ አካባቢዎች ተዘዋውረን መደዳውን የተሰደሩ የላስቲክ ቤቶችን ቃኝተናል። ገርጂ፣ መገናኛ፣ አቧሬ፣ ካዛንቺስ፣ ፒያሳ፣ አራት፣ ኪሎ፣ ስድስት ኪሎ ከቃኘ ናቸው ውስጥ ይጠቀሳሉ። በደምሳሳው የላስቲክ ቤቶች የሌሉበት፤ ተወጥረው ያልተዘረጉበት... Read more »
ሰላማዊት ውቤ የአዲስ አበባ ከተማን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ እየተገነቡ ካሉ መኖሪያ ቤቶች አሥር ዘጠና፣ ሃያ ሰማንያ፣ አርባ ስድሳ ተጠቃሽ ናቸው። ይህም የቤት ፈላጊውን ችግር ያቃልላሉ ተብሎም ይታመናል። የመኖሪያ ቤቶቹ አፈፃፀም ያማረና... Read more »
ጆሀንስ በርግ ከተማ በደቡብ አፍሪካ ከሚገኙ ውብ ከተሞች መካከል አንዷ ናት። ይህች ከተማ ወርቃማዋ ከተማ ተብላ ትታወቃለች። ከባህር ጠለል በላይ በ1 ሺህ 753 ከፍታ ላይ ትገኛለች። ይሄ መገኛዋ ደግሞ በደቡብ አፍሪካ ምስራቃዊ... Read more »
አስቴር ኤልያስ በቀጣይ አስር ዓመታት ውስጥ ህዝቡን በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ሙሉ ተሳታፊና ተጠቃሚ ሊያደርጉ በሚያስችሉ ዋና ዋና ስራዎች ትኩረት ሰጥቶ ሰፊ ርብርብ ማድረግ እንደሚጠበቅበት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል። በዚህ ውስጥ... Read more »
ሰላማዊት ውቤ የአንድ ከተማ ፕላን የሚሰራው ሦስት ጉዳዮችን ታሳቢ በማድረግ ነው። እነዚህም የህዝብን ደህንነት ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ፍላጎቶቹን ማዕከል ማድረግ እንዲሁም ዕድገቱን መምራት ማስቻል ናቸው። የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ብሎም የአፍሪካ መዲና የሆነችውን የአዲስ... Read more »
ሰላማዊት ውቤ ከተሜነት፣ ስልጣኔና አራድነት የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ ያህል እርስ በእርስ የተመሳሰሉና የተሳሰሩ ናቸው። ስለነዚህ ጉዳዮች ለመተረክ ከከተሞች ምስረታ መነሳት ግድ ይላል። የተለያዩ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በዓለማችን ከተሞች መቆርቆር የጀመሩት የሰው ልጅ... Read more »
ሰላማዊት ውቤ ከተሞች ለኢኮኖሚ፣ ለማህበራዊና ለፖለቲካ እንቅስቃሴ የጎላ ሚና አላቸው ። ከተሞች 22 በመቶ በሕዝብ ብዛት፣ 0 ነጥብ 6 በመቶ የቆዳ ስፋት እና 58 በመቶ ሀገራዊ ምርት ድርሻ አላቸው። የክትመት ዕድገት ምጣኔያቸውም... Read more »
የአሁኑ የአፍሪካ ህብረት የቀድሞው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የመጀመሪያው አዳራሽ በአዲስ አበባው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ግቢ ውስጥ ይገኛል ። ከእስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ወደ ታላቁ ቤተመንግስት በሚወስደው መንገድ በስተቀኝ በኩል የሚገኘው ይህ... Read more »