ፍሬህይወት አወቀ የኢትዮጵያ ከተሞች የልማት፣ የዴሞክራሲና የመልካም አስተዳደር መሰረታዊ ችግሮች እያደር እየተባባሰባቸው የመጡ ስለመሆናቸው እማኝ መጥቀስ አያሻቸውም። የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴርም የከተሞቹን መሰረታዊ ችግር ለማቃለል ‹‹አደጋን የሚቋቋም፤ አረንጓዴና ተደራሽ የከተሞች ልማት›› የሚል... Read more »
ጽጌረዳ ጫንያለው በዓለም ዙሪያ ሰዎች ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚ ለመሆን ከቦታ ቦታ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ መጨመሩን ተከትሎ ከተሞች በፍጥነት እያደጉ መጥተዋል። በተለይም እንደ ኢትዮጵያ ያሉ አገራት ላይ ከገጠር ነዋሪው ይልቅ ከተሜው ብዙና የገቢ ምንጩ ግን... Read more »
መላኩ ኤሮሴ ኃይል ለአንድ ሀገር ከሚያስፈልጉ ቁልፍ መሰረተ ልማቶች ውስጥ አንዱ ነው:: በተለይም እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ታዳጊ አገራት አስተማማኝና ተመጣጣኝ የኃይል አቅርቦት ወሳኝ ነው:: በታዳጊ አገራት የኤሌክትሪክ ኃይል ለሰው ልጆች ህይወት መሻሻል... Read more »
መላኩ ኤሮሴ ምንም እንኳን “ስማርት ሲቲ” የሚለው ቃል ለሀገራችን አዲስ ቢሆንም ሃሳቡ ግን አዲስ አይደለም። አስርታትን አስቆጥሯል። በተለይም እ.አ.አ በ2008 የተፈጠረውን የኢኮኖሚ ቀውስ ተከትሎ የስማርት ሲቲ ሃሳብ እየተስፋፋ መጥቷል። የብዙ ሀገራት መሪዎችን... Read more »
ሰላማዊት ውቤ እንኳን የኢትዮጵያ ዋና መዲና አዲስ አበባ ላይ ይቅርና ክልል ከተሞችም የቤት ኪራይ ዋጋ አይቀመስም። በአንድ ሺህ ብር የሚገኝ ምንም ዓይነት ቤት የለም። አተኩረው ሲመለከቷቸው ይዘታቸው ‹‹በጫት እንጨት የቆሙ ላስቲክ የተከናነቡ››... Read more »
ሰላማዊት ውቤ ከተሞች ዕድገታቸው ወደላይ እንጂ ወደ ጎን ባለመሆኑ በአነስተኛ የቆዳ ስፋት ላይ ነው የሚመሰረቱት። በውስጣቸው የሚኖረው ህዝብም በገጠር የሚኖረውን ህዝብ ያህል ሰፊ ቁጥር ያለው ይሆናል ተብሎ አይጠበቅም። በከተሞች የሚኖረው ህዝብ በቁጥር... Read more »
ሰላማዊት ውቤ የእግረኛ መንገዶችን በበቂ ጥራትና ስፋት መገንባት የእግረኞች እንቅስቃሴን የተቃና ያደርጋል። ከመንገድ ጋር የተያያዙ የፍሳሽ መውረጃ ቱቦዎችን ማሳለጥም ለእግር መንገዶች ምቹነት ያለው ፋይዳ ጉልህ ነው። ዓይን አያየው የለምና ታዲያ ከነዚህ ጋር... Read more »
ሰላማዊት ውቤ በመዲናችን አዲስ አበባ የተለያዩ ግንባታዎች እየተካሄዱ የሚገኙ ሲሆን ግንባታዎቹ ቁጥራቸው 40 ሺህ ይደርሳል ተብሎ ይገመታል። የግንባታዎችን መካሄድ ማንኛውም ጤናማ አስተሳሰብ ያለው ሰው የሚደግፈውና የሚያበረታታው ቢሆንም በሌላ ጎን ደግሞ ሕዝብን ሲያማርሩና... Read more »
ሰላማዊት ውቤ በአዲስ አበባ ከተማ በድለላ ሥራ የተሰማራው ሰው ቁጥር በርክቷል።በየጊዜው ስራ ፍለጋ ከገጠር ወደ መዲናዋ ከሚፈልሰው ወጣት ቀላል የማይባል ቁጥር ያለው በድለላ ሥራ የሚሰማራ ነው ። ከነዚህ ውስጥ ሊስትሮ፣ ጫኝ አውራጅና... Read more »
ሞገስ ጸጋዬ ለአንድ ሀገር እድገትና መበልጸግ አስፈላጊ ከሆኑ መሰረታዊ ነገሮች መካከል መንገድ፣ ኤሌክትሪክ፣ ውሃ፣ በጥቂቱ ተጠቃሾች ናቸው፡፡ በዋናነት ግን የመንገድ መኖር ወሳኝ ጉዳይ ነው፡፡ በመንገድ አለመኖር ምክንያት በርካታ አርሶ አደሮች ለዘመናት ወደ... Read more »