ከቃሊቲ አደባባይ ቱሉ ዲምቱ የመንገድ ፕሮጀክት ጋር ይገናኛል። የከተማዋን የኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እንቅስቃሴ እንደሚያሳልጥ ይጠበቃል። የከተማዋን የመንገድ መረብ በማሳደግ ረገድም ትልቅ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው ተገምቷል- የቃሊቲ ቀለበት መንገድ አደባባይ- ቂሊንጦ-ቡልቡላ መንገድ ፕሮጀክት። የአዲስ አበባ... Read more »
ከቃሊቲ ማሰልጠኛ አደባባይ ተነስቶ ከቱሉ ዲምቱው የአዲስ አዳማ የፍጥነት መንገድ ጋር ይጋጠ ማል፡፡ ከቃሊቲ ወደ ምስራቁና ደቡቡ የሀገሪቱ ክፍል ለመውጣትና ለመግባት ሲያጋጥም የቆየውን የትራፊክ መጨናነቅ እንደሚያሻሽለውም ታምኖበታል፡፡ የአሪቱን ገቢና ወጪ ንግድ በማሳለጥ... Read more »
ልዩ ልዩ ኢንዱስትሪዎች በብዛት እየተስፋፉ ከመጡባትና ኢንቨስትመንትን በስፋት እየሳበች ካለችው ደብረብርሃን ከተማ ተነስቶ አንኮበር ይዘልቃል።ከአንኮበር በአዋሽ በኩል ወደጂቡቲ ወደብ ከሚወስደው መስመር ጋር በቀጥታ በመገናኘትም የከተማዋን ገቢና ወጪ ምርት ያሳልጣል ተብሎ ተገምቷል።በአንኮበር አካባቢ... Read more »
ከአዲስ አበባ በሰማንያ ኪሎሜትር ርቀት ላይ ከምትገኘው የሙከጡሪ ከተማ ተነስቶ በስተቀኝ በኩል በመታጠፍ እስከ ደቡብ ወሎ ድረስ የሚዘልቀው የመንገድ ፕሮጀክት አካል ነው። የሙከጡሪ ከተማን ጨምሮ ለሚንና ሌሎች የገጠር ቀበሌዎችን ያገናኛል። ወደ ደቡብ... Read more »
የጋሸና-ቢልባላ-ሰቆጣ የመንገድ ፕሮጀክት አካልና ሰቆጣን አልፎ ከትግራይ ክልል ጋር የሚያገናኝ ነው።የሰሜን ወሎና ዋግህምራ ዞኖችንም በማገናኘት ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነታቸውን ያረጋግጣል ተብሎም ተገምቷል፡፡በልዩ ልዩ ችግሮች ምክንያት ከተያዘለት የኮንትራት ስምምነት ተጨማሪ አመታትንም ፈጅቷል- የቢልባላ -ሰቆጣ የመንገድ... Read more »
የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ቱሪስቶች ወደ ላሊበላ ከተማ ለሚያደርጉት ጉዞ ዋነኛ ማሳለጫ ሆኖ ያገለግላል፤ የአማራን ክልል በማቋረጥ እስከ ትግራይ ክልል ድረስ ያዘልቃል::ግንባታው በልዩ ልዩ ምክንያቶች በመዘግየቱም የሚጠበቅበትን ኢኮኖሚያዊ ጥቅም እየሰጠ አይደለም- የጋሸና... Read more »
በሰሜኑ የአገሪቱ አቅጣጫ እየተገነቡ ካሉ ግዙፍ ፕሮጀክቶች ውስጥ አንዱ ነው። በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከመትገኘው አዋሽ ሰባት ተነስቶ በአዋሽ አርባና በአማራ ክልል የሚገኙ እንደ ኮምቦልቻ፣ ሃይቅና መርሳ የመሳሰሉ ከተሞችን አቋርጦ እስከ ወልድያ/ሐራ... Read more »
ወጣት ነስረዲን ጀማል፣ ተወልዶ ያደገው በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ስልጤ ዞን ሌራ አካባቢ በአያቱ ቤት ነው። ወጣቱ፣ በ2001 ዓ.ም የአራተኛ ክፍል ትምህርቱን አቋርጦ አዲስ አበባ ሲገባ፤ ጫት ቤት የመሥራት ፍላጎት አልነበረውም።... Read more »
ከአዲስ አበባ ከተማ በመነሳት ወደ ምዕራቡ የአገሪቷ ክፍል ለሚደረገው ጉዞ እንደ መውጪያ በር ሆኖ ያገለግላል። ለበርካታ ጊዜያት አገልግሎት ሲሰጥ በመቆቱም እርጅና ተጫጭኖት ቆይቷል። ከሁለት ዓመት ተኩል ወዲህ ግን እንደ አዲስ እየተሠራ የሚገኝ... Read more »
ከግብፅ ካይሮ ተነስቶ ደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን የሚደርሰውና ከ10 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ የሚሸፍነው የትራንስ አፍሪካን አውራ ጎዳና ፕሮጀክት አካል ነው። ከሞጆ ሃዋሳ ከሚዘልቀው የፍጥነት መንገድ ጋርም ይገናኛል። በልዩ ልዩ ውጣ ውረዶች በመፈተኑም... Read more »