ፕሮጀክቶች የሚጠናቀቁበት ዓመት -2014

ይጠናቀቃሉ ተብሎ ከተያዘላቸው ጊዜ ላይ ተጨማሪ በርካታ ዓመታትን የጠየቁ፣ ከተመደበላቸው በጀት በላይ ብዙ ገንዘብ የቀረጠፉ፣ ያልቃሉ የሚል ተስፋ የተጣለባቸው ቢሆንም ሊያልቁ ባልቻሉ ፕሮጀክቶች ምክንያት ሀገሪቱ ብዙ ዋጋ የከፈለችባቸው፤ የህዝቦች የቅሬታ መነሻ ሆነው... Read more »

የዲዛይን ችግር እና የሲሚንቶ እጥረት ያጓተተው ፕሮጀክት

በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኘውን የውሃ ሀብት ለመስኖ ለማዋል የተሰራው ስራ ወደ ፊት ሊሰራ ከሚገባው ሰፊ ስራ ጋር ሲነጻጸር እዚህ ግባ የሚባል አይደለም። ሆኖም ባለፉት ዓመታት የተሰሩ ስራዎች እንደ መልካም የሚወሰዱ መሆናቸው አያጠያይቅም። ሀገሪቱ... Read more »

በበርካታ ችግሮች ተተብትቦ ያልተጠናቀቀው – የሂዲ መስኖ ልማት ፕሮጀክት

በኦሮሚያ ክልል የበርካታ የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ግንባታ እየተካሄደ ሲሆን፤ አንዳንዶቹ የመስኖ ግንባታ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው የጊዜ ገደብ ተጠናቀው አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ ወደ ማድረግ የተሸጋገሩ ሲሆን አንዳንዶቹ ግን በተለያዩ ችግሮች ምክንያት በተያዘላቸው የጊዜ ገደብ... Read more »

እየተፋጠነ የሚገኘው የወልመል የመስኖ ልማት

በኦሮሚያ ክልል እየተገነቡ ከሚገኙ ትላልቅ የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች አንዱ በምዕራብ ባሌ ዞን በደሎመና ወረዳ እና በሃረና ወረዳ የወልመል ጎዳ ወንዝን በመቀልበስ የሚገነባው የወልመል መስኖ ልማት ግድብ ነው። ግንባታው ታህሳስ 2012 ዓ.ም የተጀመረ... Read more »

በመገባደጃ ጊዜው ዳዴ እያለ የሚገኘው የመንገድ ፕሮጀክት

በአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ የትራፊክ መጨናነቅ ከሚስተዋልባቸው አካባቢዎች አንዱ ከአውቶቡስ ተራ – 18 ቁጥር ማዞሪያ ድረስ ያለው አካባቢ ነው። አካባቢው ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች የሚካሄዱበት መሆኑ እና በአካባቢው ያሉ መንገዶች ጠባብ መሆናቸው ለመንገዱ... Read more »

የላቀ አፈጻጸም – በመንገድ ግንባታና ጥገና

የግንባታ ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ችግሮችና መጓተቶች በብዙ ዘርፎች ላይ ቢስተዋልም የተሻለ ስራ የሚሰራባቸው ዘርፎችና አካባቢዎች አሉ። በተለይም ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ጠንካራ የፕሮጀክቶች አፈጻጸም እየታየባቸው ካሉ አካባቢዎችና ዘርፎች መካከል የአዲስ አበባ ከተማ መንገድ ግንባታ... Read more »

የተጓተተው የወጪ ገቢ ንግድ ማሳለጫ መንገድ

በአዲስ አበባ ከተማ በቃሊቲ ክፍለ ከተማ እየተገነበ የሚገኘው የቃሊቲ አደባባይ- ቱሉ ዲምቱ የመንገድ ፕሮጀክት የሀገሪቱ የወጪና ገቢ ንግድ ዋና መተላለፊያ መንገድ በመሆኑ ልዩ ቦታ የሚሰጠው የመንገድ ፕሮጀክት ነው። በተለይም ከጂቡቲ ወደብ የሚገባውን... Read more »

የኢትዮጵያን የውሃ አማራጭ እንደሚያሰፋ የታመነበት ፕሮጀክት

ኢትዮጵያ በሚፈለገው ልክ ባይሆንም የገጸ ምድር ውሃዎቿን ለመጠቀም እንቅስቃሴ እያደረገች ሲሆን የከርሰ ምድር ውሃ አጠቃቀም ላይ ሰፊ ክፍተት መኖሩን ጥናቶች ያሳያሉ ፡፡ በአንዳንድ አካባቢዎች አልፎ አልፎ የከርሰ ምድር ውሃን ለመጠጥ እና ለመስኖ... Read more »

ተወዳዳሪ የሌለው የምስራቅ አፍሪካ ፕሮጀክት

የምስራቅ አፍሪካ ቀጣና ሀገራት እጅግ አነስተኛ የኢኮኖሚ ትስስር ካለባቸው አካባቢዎች አንዱ ነው። በሀገራቱ መካከል ያለው የገቢ እና የወጪ ንግድ ግንኙነት እዚህ ግባ የሚባል አይደለም። ለዚህ ደግሞ ዋነኛው ምክንያት የሆነው የቀጣናው ሀገራት በመሰረተ... Read more »

አጂማ- ጫጫ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት የልማት ቁልፍ

ኢትዮጵያ በመስኖ ሊለማ የሚችል ሰፊ መሬት እና ለመስኖ ሊውሉ የሚችሉ በርካታ ወንዞች አሏት። ይህን መሬትና ውሃ በመጠቀም በዝናብ ከሚለማው መሬት ጎን ለጎን የመስኖ ልማት ሥራዎችን በማከናወን የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ፣ ለሥራ አጥ ወጣቶች... Read more »