ታምራት ተስፋዬ በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው መስቀል አደባባይ ላይ በአንድም ሆነ በሌላ ትዝታ የሌለው የለም። አደባባዩ ለክብረ በዓል፣ ለአምልኮት፣ለፖለቲካ ድጋፍም ሆነ ተቃውሞ፣ ለስፖርታዊ ውድድር ለሩጫ፣ለእግር ኳስ፣ ለማረፊያ፣ ለኪነጥበብ በተለይ ለሙዚቃ ትእይንት፣ ለፓርኪንግ፣... Read more »
አስናቀ ፀጋዬ አቶ ካላቃ ገነሞ በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ዙሪያ የማልቃ ወረዳ ማዲቾ ከተማ ነዋሪ ናቸው። እርሳቸው በሚኖሩባት ከተማ አቋርጦ የሚያልፈው አቧራማ መንገድ በእግርም ሆነ በተሽከርካሪ ለመጓዝ አስቸጋሪ ሆኖ እንደቆየ ይናገራሉ።... Read more »
ታምራት ተስፋዬ የአዋሽ – ኮምቦልቻ – ሀራ ገበያ የባቡር መስመር ዝርጋታ የተጀመረው በየካቲት ወር 2007 ዓ.ም ነው። ፕሮጀክቱ ከአዋሽ-ኮምቦልቻና ከኮምቦልቻ- ሀራ ገበያ በሚል በሁለት ምዕራፍ የሚሠራ ሲሆን አጠቃላይ 390 ኪሎ ሜትር ይረዝማል፡፡... Read more »
ምህረት ሞገስ በዓል ሲደርስ ከአዲስ አበባ ወደ የትኛውም ክልል የሚደረጉ ጉዞዎች ውጣ ውረድ የበዛባቸው፣ የሚያንከራትቱ እና አሰልቺዎች መሆናቸው ባያጠያይቅም ከአዲስ አበባ ወደ አምቦ መሄድ ግን እጅግ ከባድ እና የተለየ መሆኑን የሚናገሩት በከተማዋ... Read more »
ታምራት ተስፋዬ በአዲስ አበባ ከተማ በህዝብ ቁጥር እድገትና ፈጣን የኢኮኖሚ ለውጥ ምክንያት ከከተማዋ የሚመነጨው ደረቅ ቆሻሻ በመጠንም በአይነትም ጨምሯል። ይሄ ቆሻሻ በተገቢው መንገድ እየተሰበሰበና እየተነሳ ነወይ የሚል ጥያቄ በተደጋጋሚ ጊዜ ሲነሳ ምላሹ... Read more »
ታምራት ተስፋዬ ኢፌዲሪ ሕገ-መንግስት አንቀፅ 44/1 ማንኛውም ሰው ንጹህና ጤናማ አካባቢ የመኖር መብት እንዳለው ያረጋግጣል። ይሁንና በከተሞቻችን የሚስተዋለው የሕዝብ ቁጥር እድገትና ፈጣን የኢኮኖሚ ለውጥ ምክንያት የሚመነጨው የእርጥብና ደረቅ ቆሻሻ በመጠንና በአይነት ጨምሯል፡፡... Read more »
መላኩ ኤሮሴ የመልካሳ-ሶደሬ-ኑራሔራ-መተሐራ የመንገድ ፕሮጀ ክት ግንባታ የተጀመረው በ2010 ዓ.ም ነው።94 ኪ.ሜ የሚሸፍነው ይሄ ፕሮጀክት በ2012 ዓ.ም ሐምሌ ወር ግንባታው ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ለማድረግ ታስቦ ነው ወደ ግንባታ የተገባው። እስከ ፕሮጀክቱ ማጠናቀቂያ... Read more »
አስናቀፀጋዬ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ እየተገነቡ ካሉ የመንገድ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ ነው፡፡ የአካባቢውን ማህበረሰብ የአስፓልት መንገድ ተጠቃሚ እንዲሆን ከማስቻል በዘለለ የእህልና የቡና ምርቶች ወደ ገበያ እንዲወጡ በማስቻል ረገድ ቁልፍ ሚና እንዳለውም ታምኖበታል፡፡... Read more »
መላኩ ኤሮሴ የአራራት ሆቴል- ኮተቤ – ካራ የአስፋልት መንገድ ፕሮጀክት በ2009 ዓ.ም ሥራው ሲጀመር በሁለት ዓመት ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ይሆናል በሚል ነው ወደ ሥራ የተገባው ።ስድስት ኪሎ ሜትር ርዝመት የሚሸፍነው ይህ ፕሮጀክት... Read more »
ከቃሊቲ አደባባይ ቱሉ ዲምቱ የመንገድ ፕሮጀክት ጋር ይገናኛል። የከተማዋን የኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እንቅስቃሴ እንደሚያሳልጥ ይጠበቃል። የከተማዋን የመንገድ መረብ በማሳደግ ረገድም ትልቅ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው ተገምቷል- የቃሊቲ ቀለበት መንገድ አደባባይ- ቂሊንጦ-ቡልቡላ መንገድ ፕሮጀክት። የአዲስ አበባ... Read more »