ኢትዮጵያ በመስኖ ሊለማ የሚችል ሰፊ መሬት እና ለመስኖ ሊውሉ የሚችሉ በርካታ ወንዞች አሏት። ይህን መሬትና ውሃ በመጠቀም በዝናብ ከሚለማው መሬት ጎን ለጎን የመስኖ ልማት ሥራዎችን በማከናወን የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ፣ ለሥራ አጥ ወጣቶች... Read more »
በጅማ ከተማ የሚገኘው የአዌቱ ፓርክ ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ ያስቆጠረ ፣ በከተማዋ የሚገኝ ብቸኛው እድሜ ጠገብ ፓርክ ነው። ፓርኩ ለበርካታ ዓመታት ለአካባቢው ህዝብ እና ለጎብኚዎች የተለያዩ አገልግሎቶችን በመስጠት ይታወቃል። ካለፉት 15 ዓመታት... Read more »
ኤሌክትሪክ አምራቹ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሃይል ልማት፣ በኢንቨስትመንት ፣ ሃይል ማመንጫዎች በግንባታ ፣ በአሠራር እና በሃይል ማመንጫዎች ፣ የሃይል ማመንጫ ማስተዳደር እና በሃይል ማስተላለፊያ ግንባታ ስራ ላይ ተሰማርቶ ይገኛል። ተቋሙ በተለያዩ አካባቢዎች... Read more »
በምዕራቡ የሀገራችን አካባቢ በመገንባት ላይ የሚገኘው የአርጆ ዴዴሳ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ሀገሪቱ አለኝ ከምትላቸው የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች አንዱ ነው። ፕሮጀክቱ በዓመት ሁለት ቢሊዮን ሜትሪክ ኪዩብ ውሃ በማጠራቀም እስከ 80 ሺህ ሄክታር መሬት... Read more »
መንገዶች ኢኮኖሚ የሚሽከረከርባቸው የደም ቧንቧዎች ናቸው፡፡ አምራቾችን ከገበያዎች፣ ሰራተኞችን ከስራ፣ ተማሪዎችን ከትምህርት ቤት፣ ህሙማንን ከሆስፒታሎች በማገናኘት መንገድ ለማንኛውም የልማት ተግባር ወሳኝ ነው፡፡ ለዚህም ነው የኢትዮጵያ መንግስት ትልቅ ትኩረት ከሰጣባቸው ዘርፎች አንዱ የመንገድ... Read more »
መላኩ ኤሮሴ በሀገራችን የተገነቡና በመገንባት ላይ ያሉ ሁሉም የመንገድ ፕሮጀክቶች ከፍተኛ ጥቅም ያላቸው ቢሆንም የአንዳንድ የመንገድ ፕሮጀክቶች ፋይዳ ከሌሎቹ ላቅ ያለ እንደሚሆን አያጠያይቅም።በግንባታ ላይ የሚገኙት ሶዶ- ዲንኬ ሎት 2 እና ዲንኬ-ሳውላ- ሸፊቴ... Read more »
ታምራት ተስፋዬ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በአሁን ወቅት በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች ክልል የሚገኘው የዱራሜ – ደምቦያ _ አንጋጫ – አመቾ እና ዋቶ – ሀላባ 65 ኪ.ሜ መንገድ፣ በጠጠር ደረጃ ያለና በግልጋሎት... Read more »
የፈጣን አውቶብስ አገልግሎት በዓለም ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጀመረው እ.ኤ.አ በ1974ዓ.ም በብራዚሏ ኩሪቲባ ከተማ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ። እ.ኤ.አ በ2008 የናይጄሪያዋ ዋና ከተማ ሌጎስ ደግሞ ከአፍሪካ ቀዳሚ በመሆን የፈጣን አውቶብስ አገልግሎት ልታስጀመር ችላለች። በመቀጠልም... Read more »
ታምራት ተስፋዬ የአዋሽ – ኮምቦልቻ – ሀራ ገበያ የባቡር መስመር ዝርጋታ የተጀመረው በየካቲት 2007 ዓ.ም ነው፡፡ፕሮጀክቱ ከአዋሽ-ኮምቦልቻና ከኮምቦልቻ- ሀራ ገበያ በሚል በሁለት ምዕራፍ የሚሠራ ሲሆን አጠቃላይ 390 ኪሎ ሜትር ይረዝማል፡፡ በ1 ነጥብ... Read more »
ታምራት ተስፋዬ ኢትዮጵያ እያደገ የመጣውን የኃይል ፍላጎት ለማሟላትና የኤሌክትሪክ አቅርቦትን ለማሻሻል ብሎም ሙሉ ለሙሉ ተደራሽ ለማድረግ የኃይል መሰረተ ልማቶችን በተለይም የአዳዲስ የማከፋፈያ ጣቢያዎችና ማስተላለፊያ መስመሮች በመገንባት ላይ ትገኛለች፡፡ የጊንጪ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ... Read more »