<<ምዕራባውያን በሕወሓት አማካኝነት ኢትዮጵያን ለአፍሪካ ምሳሌ እንዳትሆን የሚተጉ ናቸው>> ፕሮፌሰር ዳንኤል ቅጣው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪና መምህር

ፕሮፌሰር ዳንኤል ቅጣው በአማራ ክልል የምሁራን መማክርት ጉባኤ የቦርድ አባልና ምክትል ሰብሳቢ ናቸው፡፡ ከለውጡ በኋላ የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ፣ የስኳር ኮርፖሬሽንና የቀድሞው ሜቴክ ተቋማትን በቦርድ አባልነትና በሰብሳቢነት በማገልገል ድርጅቶቹ ብዙ ለውጥ እንዲያመጡ ያስቻሉ... Read more »

“ ኢትዮጵያን በተጫኗት መጠን በተቃራኒው የበለጠ ጎልታ ብዙ ወዳጅ አግኝታ ትቀጥላለች” አቶ እንዳለ ንጉሴ የዲፕሎማሲና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር

ኢትዮጵያ አሁን ላይ የገጠማትን የህልውና አደጋ በራሴ አቅም ቀልብሼ የሉዓላዊነትና የግዛት አንድነቴን ላስከብር ባለች፤ የደከመች እንጂ የጠነከረች ኢትዮጵያን ማየት የማይፈልጉ የውስጥና የውጭ ኃይሎች ጫና በማድረግ የተቀናጀ ዘመቻ ከፍተውባታል። በተለይ ማዕቀብን እስከ መጫን... Read more »

“አሜሪካ ህዝቡን አሸብራ ለሽብር ቡድኑ መንገድ ለመክፈትና በዚህ ውስጥ ፖለቲካዊ ትርፍ ለማግኘት እየሠራች ነው” ሎረንስ ፍሪማን አሜሪካዊ የአፍሪካ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ጉዳዮች ተንታኝ

በአሁኑ ወቅት የሃራችንን ህልውና ለማስቀጠል ስማቸው ከፊት ከሚጠራው የሃገር መከላከያና የጸጥታ ዘርፍ አባላት ባሻገር ጋዜጠኞች፣ የታሪክ ምሁራንና ደራሲያን፣ ትልልቅ ፖለቲከኞች በአጠቃላይ ከእውነት ጋር የተቆራኙና ለሆዳቸው ያላደሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንዲሁም የሌሎች ዓለማት... Read more »

“መሪው ለአገሬ ክብር ለሕዝቤ ሰላም ስል ጦር ግንባር እሄዳለሁ ሲል ሕዝቡ ደግሞ በተጠንቀቅ መጠበቅ አለበት” አቶ ተስፋዬ አለማየሁ የታሪክ መምህር

‹‹እግዚአብሄር በቸርነቱ እስካሁን ጠላት አጥፍቶ አገር አስፍቶ አኖረኝ፤ እኔም እስካሁን በእግዚአብሔር ቸርነት ገዛሁ። ከእንግዲህ ብሞትም ሞት የሁሉም ነውና ስለእኔ ሞት አላዝንም። ደግሞ እግዚአብሔር አሳፍሮኝ አያውቅም፤ ወደፊትም ያሳፍረኛል ብዬ አልጠራጠርም። አሁንም አገር የሚያጠፋ፤... Read more »

“ምዕራባውያን ሕወሓትን መደገፍ ያዛልቀናል ብለው ካሰቡ ተሳስተዋል” ኢንጂነር ግደይ ዘርዓጽዮን የቀድሞ የሕወሓት መስራች

ኢንጂነር ግደይ ዘርዓጽዮን ከ1960ዎቹ ከተማሪዎች እንቅስቃሴ ጀምረው ከ50 ዓመታት በላይ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ሲሳተፉ ቆይተዋል። በኖርዌይ የሚኖሩት እና በሕወሓት መስራችነት የሚታወቁት ኢንጂነር ግደይ ‹‹ ዝምታዬን ሰብሬያለሁ፤ ዝምታው ይብቃ›› በማለት የሕወሓትን ተገቢ ያልሆነ... Read more »

«ሰላማዊና የበለፀገች አህጉርን ለመፍጠር መላው አፍሪካዊ በባለቤትነት መስራት ይጠበቅበታል» አምባሳደር ፍራንሲስኮ ጆዜ ዳ ክሩዥ በኢትዮጵያ የአንጎላ አምባሳደር

አንጎላ በደቡብ-ምዕራብ አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ስትሆን ከናሚቢያ ፣ ከኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ፣ እና ከዛምቢያ ጋር ድንበር ትጋራለች። በምዕራብ ጫፍ ከአትላንቲክ ውቅያኖስ ጋር ትገናኛለች። የፖርቹጋል ቅኝ-ተገዥ የነበረችው ይህችው ሀገር ነዳጅ እና አልማዝን በመሳሰሉ የከበሩ... Read more »

“ኢትዮጵያን ሊያድን የሚችለው ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው” ዶክተር ሰይፈስላሴ አያሌው የእናት ፓርቲ ተጠባባቂ ፕሬዚደንት

በርካታ የፖለቲካ ፓርቲዎች እውቅናን አግኝተው ይንቀሳቀሳሉ። እነዚህ ፓርተዎች ለአገር ለወገን ይጠቅማል ያሉትንም ሁሉ ያንጸባርቃሉ። አሁን ኢትዮጵያ ያለችበት ወቅታዊ አቋም ደግሞ በፖለቲካ ፓርቲ ተከፋፍለን የምንታይበት ሳይሆን በአንድ የምንሰባሰብበት መሆኑን ቀድሞ ገብቷቸዋል። እነዚህ በኢትዮጵያ... Read more »

«ሕዝቡ በኢትዮጵያ ላይ የተጀመረውን አደገኛ ዘመቻ ለመቀልበስ ኅብረቱን ማጠናከር አለበት»አቶ ነዓምን ዘለቀ ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ተሟጋች ስብስብ መስራች

  ተወልደው ያደጉት አዲስ አበባ ከተማ ነው፡፡የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን የካቶሊክ ሚሲዮን ትምህርት ቤት በሆኑት ኪዳነምህረት እና ካቴድራል ተከታትለዋል፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ ቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት የተማሩ ሲሆን የ11ኛ ክፍል ትምህርታቸውን እንደጨረሱ... Read more »

‹‹የኢትዮጵያ መንግሥት የቱንም ያህል የዓለም ጫና ቢከብደው ከአሸባሪ ጋር አይደራደርም›› አቶ ጥበበ ታደሰ የሠላምና አንድነት ለኢትዮጵያ የዲሲ ግብርሃይል ኮሚቴ አባል

ትውልድና እድገታቸው ቢሾፍቱ ከተማ ነው። የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የተከታተሉትም እዛው ከተማ በሚገኘው ሐረር ሜዳ ሞዴል በተባለ ትምህርት ቤት ነው። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እንዳጠናቀቁ በተፈጠረው የፖለቲካ ችግር ምክንያት ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም... Read more »

‹‹አሸባሪው የህወሓት ቡድን በሰሜን እዝ መከላከያ ሰራዊት ላይ የፈጸመው ድርጊት አሳፋሪ አሰቃቂና የማይረሳ መጥፎ ታሪክ ነው›› ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን፤ የጥንታዊ ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ፕሬዚዳንት

ጥቅምት 24 2013 ዓ.ም አሸባሪው የህወሓት ቡድን በሰሜን እዝ መከላከያ ሰራዊት ላይ የፈጸመው ጥቃት በየትኛውም ዓለም ታይቶ የማይታወቅ ጸያፍ ተግባር ነው።ድርጊቱ የኢትዮጵያን ሕዝቦች ኩፉኛ አስቆጥቷል፤ አሳዝኗልም። ወትሮም ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ሲሉ ደማቸውን ያፈሰሱ... Read more »