ይሉኝታና ኮሮና

የሰዎችን ደስታና ሃዘን መካፈልና ለሰዎች በችግራቸው ጊዜ የአቅማችንን ያህል ማድረግ አብዛኞቻችን ያስደስተናል፤ እርካታም ይሰጣል። ይሁን እንጂ አንዳንዴ ሰዎች በይሉኝታ ሲታሰሩና ከፍላጎታቸው እና ከአቅማቸው በላይ ጊዜያቸውን፣ ገንዘባቸውን እንዲሁም ሃሳባቸውን ለሌሎች ሰዎች ደስታ ሲያውሉ... Read more »

የቻይና የስድስት ቀን ሆስፒታል ግንባታ

በጎርጎረሳውያኑ 2019 መጠናቀቅያ ቻይና ውስጥ የተቀሰቀሰው ኮቪድ 19 አሊያም የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በአሁኑ ወቅት ዓለምን አዳርሷል። በቻይና የቫይረሱን ስርጭትን ለመግታት ጠንካራ የዝውውር እገዳ ከተጣለ እና ኢኮኖሚያዊ ገቢን የሚያስገኙ ማኅበራዊ መስተጋብሮች ሁሉ በሙሉ... Read more »

ለራስ ቤት ባይተዋር

ገና በ16 ዓመቷ ገቢ ለማግኘት ትውተረተር የነበረችው ሰላማዊት ዘውዴ፣ ታታሪነት መለያዋ ነው። ህልሟ ሃብታም መሆን ብሎም የራሷን ቤት በራሷ አቅም መገንባት ነበር። አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 15 ተወልዳ ያደገችዋ ሰላማዊት፣ ሃብታም... Read more »

የቦታ ድርድር ያዘገየው የህክምና ማእከላት ፕሮጀክት

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ እያስገነባ ያለው የካንሰር፣ ልብ፣ የአንጀትና የጨጓራ ህክምና ማእከላት ፕሮጀክት ከሚይዛቸው የአልጋዎች ቁጥር በመነሳት 555 የሚል ስያሜ ይዞ እ.ኤ.አ በ2015 የግንባታ ኮንትራት ውሉ ጀምሯል፡፡ ፕሮጀክቱ ሲጀመር በመጀመሪያው... Read more »

አንጋፋው ዩኒቨርሲቲ

መገኛው የኢትዮጵያና የአፍሪካ መዲና በሆነችው አዲስ አበባ ከተማ ነው፤ ስሙንም ከከተማዋ መጠሪያ የወሰደ ሲሆን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመባል ይታወቃል። በሀገሪቱ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ታሪክም ውስጥም በአንጋፋነቱ ይታወቃል፤ ትልቁ የመንግሥት የከፍተኛ ትምህርት ተቋም... Read more »

የህንፃ እንደ አሸን መፍላት የሚያሳየው የኢኮኖሚ ጥመት ወይስ ሌላ?

በዋናነት አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ በተለያዩ የአገሪቱ ትልልቅ ከተሞች የሚታየው ህንፃ ከቀን ወደቀን በቁጥርም በቁመትም እየጨመረ ስለመሆኑ ይነገራል። በተለይ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ እየተገነቡ ያሉ ህንፃዎች ብዛታቸው ብቻ ሳይሆን ፍጥነታቸውም ‹‹በቅለው ነው... Read more »

የከተማዋ መለጠጥ ያስከተለው ቀውስ

አርክቴከት ቁምነገር ታዬ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአርክቴክቸርና አርበን ፕላኒንግ፣ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ በአድቫንስድ አርክቴክቸራል ዲዛይን አግኝተዋል። ስለ አዲስ አበባ ከተማና ዙሪያዋ እንዲሁም ከከተማዋ ፕላንና እቅድ ጋር በተያያዘ ከመጠን በላይ በመስፋቷና... Read more »

ከዘር ይልቅ ዘርዘር ብሎ መቆም ላይ ብናተኩር

ዓለምን የሚያምሰው የኮሮና ቫይረስ በአገራችን እነሱ ጋር የማይደርስ የሚመስላቸው ሰዎች ቁጥር ቀላል አይምሰላችሁ። በእሳት የሚቀልዱ ሰዎች ቁጥራቸው በዝቷል። ኧረ ንግድም፣ ፖለቲካም አድርገው አቦኩት እንጂ። ከሰሞኑ አንጀቴን ያራሰኝን አንድ ወሬ ልንገራችሁ። በማህበራዊ ሚዲያ... Read more »

የባለ ራእዩ ፈተናና ስኬት

ከዝቅተኛ ስራና ትንሽ ንግድ ተነስተው ወደ ከፍተኛው የኢንቨስተርነት ማማ መዝለቅ ችለዋል። የቀድሞው የኢትዮጵያ ሠራዊት መኮንን ነበሩ። ሠራዊቱ በ1983 ሲበተን ሰርቶ ለማደር ያደረጉት ፈታኝ ግብግብ በበርካታ ውጣ ውረዶች ውስጥ ቢያልፍም ከራሳቸው አልፈው የዜጎችና... Read more »

ከተማነት በህዝብ ብዛት ወይስ በአደረጃጀት ?

ከተማ ቋሚ እና ሠፊ ህዝብ የሰፈረበት አካባቢ ነው። ይህን አካባቢ ለየት ከሚያደርጉት መካከል ራሱን የቻለ አስተዳደር ያለው የሚለው ይገኝበታል፤ በህግ ይመራል። ዋና ከተማ ሲባል ደግሞ የአገር ወይም የክፍለ አገር መንግሥት የሚገኝበት ማዕከላዊ... Read more »