ከቤት ውስጥ የእጅ ሥራ እስከ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ

በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ አሮጌው አውሮፕላን ማረፊያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው ተወልዳ ያደገችው። የአንደኛ ደረጃ ትምህርቷን አባድር ኢንስቲትዩት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን ደግሞ ፓስተር አካባቢ በሚገኘው አሜሪካን ሚሽን ትምህርት ቤት ተከታትላለች። ከሁለተኛ ደረጃ... Read more »

ዲጅታላይዜሽን-የመጪው ጊዜ ብሩህ ተስፋ

የ13 ወራት ባለጸጋ የሆነችው ኢትዮጵያን ከሌላው ዓለም ለየት ከሚያደርጓት ወራት መካከል አንዷ የጳጉሜ ወር ናት፡፡ ኢትዮጵያውያንም በየዓመቱ አምስት ቀናት እንዲሁም በአራት ዓመት አንድ ጊዜ ደግሞ ስድስት ቀናት ያሏትን ወርሃ ጳጉሜን በተለያዩ ስያሜዎች... Read more »

ሕዝብን የማገልገል ኃላፊነት በውጤትና በስኬት

ኢትዮጵያ በዓለም ላይ ቀደምት ታሪክ ካላቸው ሀገራት መካከል በግንባር ቀደምትነት ትጠቀሳለች። የራሷ ባሕል፣ ወግ፣ ልምድ፣ የአኗኗር ዘይቤ፣ መንፈሳዊ እና ቁሳዊ ባሕል እና የዘመን አቆጣጠር ያላት የተለየች ሀገር ናት። በተለይም በዘመን አቆጣጠሯ ለየት... Read more »

ትውልደ -ኢትዮጵያዊ የቆዳ ካንሰር ተመራማሪ ሔመን

ቴክኖሎጂ እየተስፋፋ በመጣበት በዚህ ወቅት በርካታ ችግሮች መፍትሔ እያገኙ እንደሆነ ይታመናል። በተለይም ወጣት ተመራማሪዎች በየጊዜው የሚፈጥሩት አዳዲስ የፈጠራ ሥራዎች አበጃችሁ እንኳንም ተወለዳችሁ ያስብላል። አሁን ባለንበት በ21ኛው ክፍለ-ዘመን ያሉ አብዛኞቹ ወጣቶች ሥራ ከመፈለግ... Read more »

ጥራት ያለው የንጽህና መጠበቂያ በአገር ልጅ

አዲስ አበባ ከተማ አደሬ ሰፈር ተወልደው ያደጉት አቶ ሙሀመድ የሱፍ ፊደል መቁጠር የጀመሩት በአረብኛ ቋንቋ ነው። አረብኛ ቋንቋን ከተማሩ በኋላ የዘመናዊ ትምህርታቸውን በልዑል መኮንን ትምህርት ቤት ተከታትለዋል። የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ካጠናቀቁ... Read more »

ከማጀት ወደ አደባባይ የወጣው የሀበሻ ድፎ ዳቦ

ኢትዮጵያ የቱባ ባህል ባለቤት እንደመሆኗ በዓለም መድረክ የምትታወቅባቸው በርካታ ባህላዊና መንፈሳዊ ክዋኔዎች አሏት፡፡ እያንዳንዱ ብሔር ብሔረሰብም የራሱ የሆነ ቋንቋ፣ እምነት፣ አመጋገብ፣ አለባበስና የአኗኗር ዘይቤ ያለው በመሆኑ ኢትዮጵያን ልዩ ያደርጋታል፡፡ ከሀገሪቱ ቱባ ባህሎች... Read more »

ፍሬን ሸራን በሀገር ውስጥ ምርት የተካው የፈጠራ ባለሙያ

ወጣት በኃይሉ ሰቦቃ ይባላል። የአስኬማ ኢንጂነሪንግ መስራች ነው፤ ድርጅቱ የመኪና ፍሬን ሸራን በሀገር ውስጥ ያመርታል፤ ወጣት በኃይሉ የመኪና ፍሬን ሸራ አካላትን ከተለያዩ የኢንዱስትሪ ተረፈ ምርቶች በማምረት ከውጭ የሚመጣውን ምርት በሀገር ውስጥ መተካት... Read more »

የሕክምና አገልግሎት ግብዓት ምርት- በሀገር ውስጥ በሀገር ልጅ

መንግሥት ለአምራች ኢንዱስትሪዎች የሰጠው ትልቅ ትኩረት በርካታ አምራቾች ዘርፉን እየተቀላቀሉ ይገኛሉ። በዚህም የተለያዩ ምርቶችን በሀገር ውስጥ በማምረት አበረታች ውጤት መመዝገብ እንደቻለም መረጃዎች ይጠቁማሉ። በተለይም ተኪ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ማምረት በመቻሉ ከውጭ የሚገባውን... Read more »

መልካም እድል ይዞ የመጣው ‹‹የኢትዮጵያ ኮደርስ ኢንሼቲቭ››

አሁን ባለንበት ዘመን ዲጂታል ቴክኖሎጂ ለሰው ልጅ አስፈላጊ ከመሆኑም በላይ እንደምግብ፣ መጠለያና ልብስ ሁሉ መሠረታዊ ጉዳይ እየሆነ መጥቷል። ከቴክኖሎጂው ውጪ መሆን የማይታሰብበትና የማይቻልበት ደረጃ ላይ ተደርሷል። ያደጉ ሀገራት በዲጂታል ቴክኖሎጂው ብዙ ርቀት... Read more »

የሕክምና ቁሳቁስን በሀገር ውስጥ የማምረት ህልሙን ያሳካው ወጣት

የሕክምና መገልገያ ቁሳቁስ እጥረት ስለመኖሩ ወደ ሕክምና ተቋማት /በሆስፒታሎች/ በሄደባቸው አጋጣሚዎች ሁሉ አስተውሏል። እጥረቱ እየጨመረና እየባሰበት መምጣቱን ይመለከታል። ይህን ችግር አይቶና ሰምቶ ማለፍ አልሆንልህ ሲለው ችግሩን ለመፍታት ሃሳቦችን ያወጣና፣ ያወርድ ጀመር። ይሄኔ... Read more »