የትምህርት ሚኒስቴር መመሪያ ያስነሳው አቧራ

የኮሮና ቫይረስ ዓለምን ማመስ ቀጥሏል። ታላቋ ዩናይትድ ስቴትስ እስከትናንት ድረስ ከ42 ሺህ በላይ ዘጎችዋን አፈር አልብሳ ሐዘን ተቀምጣለች። ጣሊያን 24 ሺህ 114፣ ስፔን 20ሺህ 852፣ ፈረንሳይ 20 ሺህ 265 ዜጎቻቸውን ቀብረዋል። በኢትዮጵያም... Read more »

በቀውሱ ውስጥ የተሳካላቸው ኩባንያዎች

የኮሮና ቫይረስ ከወራቶች በፊት በቻይናዋ ሁቤ ግዛት ሁዋን ከተማ ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ የስርጭት አድማሱን በማስፋትና በርካታ አገሮችን በማዳረስ ከሁለት ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ህዝቦችን አጥቅቷል። ከ165 ሺህ በላይ ለሚሆኑት ደግሞ ህይወት መቀጠፍ ምክንያት... Read more »

ሕግ የሚሹ የሥራ ላይ አደጋዎች

ሠራተኞች በሥራ ወቅት በደህንነት ጉድለት ምክንያት የተለያዩ አደጋዎች እና ጉዳቶች ሲያጋጥሟቸው ይስተዋላል። ይህንንም ችግር ለመቀነስ የተለያዩ የሕግ፣ የህብረተሰብ ጤና እና ማህበራዊ ግንዛቤ ሥራዎች ሲሞከሩ ይታያል። በተለይም እ.ኤ.አ ከ1919 ዓ.ም ጀምሮ የዓለም አቀፉ... Read more »

የሃይድሮጂን ኃይል የሚጠቀሙ ከተሞች ግንባታ

የሃይድሮጂን ጋዝ ለመጀመሪያ ጊዜ በሰው ሰራሽ መልክ የተሠራው በ16ኛው ክፍለ ዘመን ሲሆን፣ የመጀመሪያው የነዳጅ ምርትና እና ኤሌክትሮላይትስ በ19ኛው ክፍለ ዘመን ተሠርተዋል። ሆኖም እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ከውሃ ሃይድሮጂን እና ኦክስጅንን በኤሌክትሪክ በመከፋፈል... Read more »

የመጭበርበር ጣጣ በቤት ግዢ

ለስምንት ዓመታት በዱባይ በቤት ሠራተኝነት ትሠራ የነበረችዋ አዳነች ወርቁ፣ ወርሐዊ ደመወዟን ለዓመታት ለቤተሰቦቿ ስትልክ ቆይታለች። ቤተሰቦቿ ድካሟን ስለሚረዱ ላቧን መና አላስቀሩባትም። ‹‹ለእኛ›› ብለው ያማራቸውን ለብሰውና አሸብርቀው፤ የፈለጉትን ዕቃ ገዝተው እና ቤታቸውን አሳድሰው፤... Read more »

እየተፋጠነ ያለው የሞጆ – ሃዋሳ የፍጥነት መንገድ

በአራት ኮንትራት ተከፍሎ ግንባታው እየተካሄደ የሚገኘው የሞጆ ሃዋሳ ዘመናዊ የፍጥነት መንገድ 32 ሜትር ስፋት ያለውና 90 ሜትር የመንገድ ወሰን ማስከበር ክልልን ያካተተ መሆኑን ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የወጡ መረጃዎች ያሳያሉ። መንገዱ በአጠቃላይ አራት... Read more »

ለከተማነት ኑሮ ተገቢ ሥልጣኔ

ሰዎች በከተማ ለመኖር የሚያስችላቸውን ሥነ ልቦና ሰንቀው የሚንቀሳቀሱ ከሆነ ፋይዳው በርካታ ነው። አኗኗራቸው የግብር ውጣ እንዳይሆን ተጠንቅቀውና የሚኖሩበት ከተማ የሚጠይቀውን ሥርዓት ተከትለው የሚወጡና የሚገቡም ከሆነ ለከተማው ውበት ከመሆኑም በላይ ለራሳቸው ለነዋሪዎቹ ጤና... Read more »

የማስተር ፕላኑ ልዩ ጎኖች

አርክቴክት ጋሻው አበራ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በከተማ ትራንስፖርት ፕላን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፤ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ ከተማ ፕላን እና አስተዳደር ከደቡብ ኮርያ አግኝተዋል። አሁን ዋናው ቢሮው ኒውዮርክ የሆነው የአይቲ ዲፒ የአፍሪካ ቢሮ ትራንስፖርት አማካሪ... Read more »

ኮሮና የገላለጠው ዘረኝነት

መቼም ዘረኝነትን ከአፍሪካዊያን በላይ አውቀዋለሁ የሚል ቢኖር እንደሱ አይነት ውሸታም በአለም የለምና አትመኑት። በዘረኝነት ላይ ከረቀቀና ከተራቀቀ፣ ከተመራመረና ከተፈላሰፈው ሁሉ በላይ አፍሪካዊያን ሆነው አይተውታል፤ ኖረውት አውቀውታል። በተለይ አፍሪካን የመቀራመት አጀንዳ እውን ከተደረገበት... Read more »

በወጣቶች ተሳትፎ ለስኬት የበቃው የግንባታ ካምፓኒ

ስያሜውን ያገኘው ባሌ አካባቢ ከሚገኝ አንደኛው ቦታ ነው። ከተመሰረተ ገና ሁለት ዓመታትን ብቻ ያሰቆጠረ ቢሆንም ግዙፉን የቡልቡላ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክና የሻሸመኔ የገጠር ትራንስፎርሜሽን ማእከልን በአጭር ጊዜ ውስጥ ገንብቶ ከጫፍ በማድረስ በግንባታ ኢንቨስትመንት... Read more »