ውጣ ውረዶች የፈተኑት የመንገድ ፕሮጀክት

ከግብፅ ካይሮ ተነስቶ ደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን የሚደርሰውና ከ10 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ የሚሸፍነው የትራንስ አፍሪካን አውራ ጎዳና ፕሮጀክት አካል ነው። ከሞጆ ሃዋሳ ከሚዘልቀው የፍጥነት መንገድ ጋርም ይገናኛል። በልዩ ልዩ ውጣ ውረዶች በመፈተኑም... Read more »

ህግ አክባሪነት ቤት ያሳጣቸው ጎልማሳ

‹‹ከምንም በላይ ምን ጊዜም ቢሆን ህግ መከበር አለበት›› የሚል ፅኑ እምነት እንዳላቸው ይናገራሉ። ‹‹ህግ በመከበሩ የሚታጣ ነገር ካለም ቢታጣ አያስከፋም›› ብለውም ያስባሉ፤ አሁን አሁን ግን በህግ አክባሪነታቸው ቤት ማግኘት አለመቻላቸውን ሲያስተውሉ መፀፀት... Read more »

ጀጎል – የጥበብ መዘክር

ከአዲስ አበባ ደቡብ ምስራቅ በአምስት መቶ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ የሐረሪ ክልል ዋና ከተማ ናት። ከተማዋ ለዘመናት በከፍተኛ የንግድ ማዕከልነትም ትታወቃለች። ከመሀል አገር፣ ከአፍሪካ ቀንድና ከአረብ አገራት ጋር እንዲሁም ከቀሪው አለም... Read more »

ከተሜነት የመቀጠል ተስፋና ስጋት

የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ባለሥልጣን ትንበያ እንደሚያመለክተው፤ በ2013 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ የከተማ ህዝብ ዓመታዊ ዕድገት ምጣኔ 3 ነጥብ 7 ከመቶ ሲሆን፣ የከተሜነት ደረጃው ደግሞ በ2013 ዓ.ም 22 ነጥብ 0 በመቶ እንደሚሆን ይጠበቃል። ይህ ቁጥር... Read more »

የኮንስትራክሽኑ ግብዓት – የሲሚንቶ ኢንዱስትሪው

አቶ ሳሙኤል ሀላላ የኬሚካልና የኮንስትራክሽን ግብአቶች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ናቸው። በአገሪቱ የሲሚንቶ ምርት አጀማመር፣ ፋብሪካዎቹ ለሕዝቡ ያላቸው ተደራሽነት፣ እንዲሁም ለኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ወሳኝ ስለመሆናቸው እና በየጊዜው የሚከሰቱትን የሲሚንቶ እጥረቶችና መፍትሄዎቻቸውን አስመልክቶ... Read more »

ለተግዳሮቱ ብልሃት ያበጀው የፍሊንትስቶን ሆምስ ሪልእስቴት ኩባንያ

የኢትዮጵያን ኮንስትራክሽን ዘርፍ ‹‹ፀደቀ ይሁኔ ኮንስትራክሽን›› በሚል ስያሜ በደረጃ 8 ተቋራጭነት ከዛሬ 28 ዓመት በፊት በ1984 ዓ.ም ዘርፉን ተቀላቅሏል:: ከአመት በኋላም ስያሜውን ወደ ‹‹ፍሊንትስቶን ኢንጂነሪንግ›› በመቀየር የአገር ውስጥ የኮንስትራክሽን ሴክተር ገና በዳዴ... Read more »

የዱባይ ሰገነት‹‹ቡርጃ ካሊፋ››

እኤአ በመጋቢት ወር 1996 በማሌዥያ ኳላላንፑር የሚገኘው ፔትሮናስ ታውር በሴራስ ታወር ተይዞ የነበረውን የዓለም ረጅም ህንፃ ክብረወሰን ተረከበ:: ህንፃው ሙሉ በሙሉ በብረት የተሰራ ሲሆን፣ ርዝመታቸው 73 ነጥብ አምስት ሜትር የሆኑ ብረቶች በምሰሶነት... Read more »

ርብርብ እየተደረገበት ያለው የመንገድ ፕሮጀክት

የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን እያስገነባቸው ከሚገኙ የመንገድ ፕሮጀክቶች ውስጥ አንዱ ነው:: በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድና በከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የቅርብ ክትትል እየተደረገለትም ይገኛል:: ፕሮጀክቱ የመንግስትን ትኩረት አግኝቶ እየተሰራ... Read more »

ዘመን ተሻጋሪው የነጻነት ሐውልት ዛሬም በቦታው ነው

‹‹ያለ አገር ክብርና ነጻነት አለመኖሩን ተረድተው የጠላት መሳሪያ ከመሆን መከራና ስደትን መርጠው አምስት ዓመት ሙሉ ተስፋ ባለመቁረጥ ሲንገላቱና ሲንከራተቱ ለኖሩ ስድተኞች የቆመ መታሰቢያ›› ሲል በነጻነት ሐውልት በአንደኛው አምድ ላይ ተፅፏል:: በሌላኛው አምድ... Read more »

ለማይቀረው ከተሜነት ሊቀድም የተገባ ዝግጅት

አንድን ከተማ ከተማ ነው ሊያስብለው የሚችል የራሱ መስፈርት አለው:: መስፈርቱ ከአገር አገር ሊለያይ ይችላል:: አገሮች እንደ የሁኔታውና እንደህጋቸው መሰረት ከተማ ነው አይደለም የሚለውን ያስቀምጣሉ:: በዚህ መልኩ የሚሰጠው ውሳኔ የሚገለጸው በአገራቱ ማዕከላዊ ስታቲስቲክ... Read more »