ሩዋንዳ (ኪኛሯን /እርጓንዳ/) ወይም በይፋ የሩዋንዳ ሪፐብሊክ በምሥራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ የምትገኝ አገር ናት። ሩዋንዳ ከዩጋንዳ፣ ታንዛኒያ፣ ቡሩንዲ እና ኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጋር ድንበር ትጋራለች። በአገሩ ትልቁ ሃይማኖት ክርስትና ሲሆን፣ ዋናው ቋንቋ... Read more »
ወጣት ነስረዲን ጀማል፣ ተወልዶ ያደገው በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ስልጤ ዞን ሌራ አካባቢ በአያቱ ቤት ነው። ወጣቱ፣ በ2001 ዓ.ም የአራተኛ ክፍል ትምህርቱን አቋርጦ አዲስ አበባ ሲገባ፤ ጫት ቤት የመሥራት ፍላጎት አልነበረውም።... Read more »
ከአዲስ አበባ ከተማ በመነሳት ወደ ምዕራቡ የአገሪቷ ክፍል ለሚደረገው ጉዞ እንደ መውጪያ በር ሆኖ ያገለግላል። ለበርካታ ጊዜያት አገልግሎት ሲሰጥ በመቆቱም እርጅና ተጫጭኖት ቆይቷል። ከሁለት ዓመት ተኩል ወዲህ ግን እንደ አዲስ እየተሠራ የሚገኝ... Read more »
ከድንቅዬ የኢትዮጵያ ቅርሶች መካከል አንዱ የአክሱም ሐውልት ነው።ሐውልቱ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት በዓለም ቅርስነት የተመዘገበ ሲሆን፣ የመመዝገቡ ምሥ ጢርም አክሱም ቅርስንና ታሪክን አስተባብራ መያዝ በመቻሏም ጭምር ነው። በሰሜን ኢትዮጵያ በትግራይ... Read more »
በአገሪቱ እየታየ ያለው የከተሞች መስፋፋት ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ ስለመምጣቱ አይካድም። ይሁንና ክተማው ተገቢውን መስፈርትና አስፈላጊውን ግብዓት በማሟላት እየተከናወነ ስለመሆኑ እርግጠኛ መሆን አይቻልም። ከዚህ አንጻር ደግሞ መሰራት የተገባቸው በርካታ ተግባራ እንዳሉ ይስተዋላልና በዚህ... Read more »
ኢንጂነር ዳዊት እምሩ ካባ ከአዲስ አበባ ሕንጻ ኮሌጅ በኮንስትራክሽን ቴክኒዮሎጂ ማኔጅመንት እና በቢውልዲንግ ኢንጂነሪግ ተመርቀዋል።የራሳቸው የኮንስትራክሽን ደርጅት ያላቸው ሲሆን፤ የሕንጻ ስራ ተቋራጭም ናቸው።ብዙ ችግር ባለበት በኮንስትራክሽኑ ዘርፍ መሰረታዊ ችግሮችና መፍትሄዎቻቸው ዙሪያ በተለይ... Read more »
አውሮፓውያኑ ኮሮና ቫይረስ ገና ወደ አፍሪካ እየገባ ነውና ከዚህ በኋላ አደጋው ይከፋል እያሉ ነው። በእነሱም ዘንድ ገና አላባራም። የዓለም ሳይንቲስቶች ክትባትም ሆነ መድኃኒት ፍለጋ እየባዘኑ ነው። ለሙከራ እያዘጋጇቸውም እንዳሉ ይነገራል። ስለፈውሱ እርግጠኛ... Read more »
ተወልደው ያደጉት እዚሁ አዲስ አበባ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በፍሬሕይወት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በአዲስ ከተማ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተከታትለዋል። በመቀጠልም በምኒልክ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ... Read more »
የኖቭል ኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ከቀላል እስከ ከባድ የመተንፈሻ አካል ሕመም የሚያስከትል የቫይረስ ዝርያ ነው። በበሽታው የተያዙ ሰዎች ትኩሳት፣ ሳል፣ የትንፋሽ መቆራረጥና የመተንፈስ ችግር ምልክቶች ይታይባቸዋል። በዓለም ጤና ድርጅት አገላለጽ፣ ኮሮና ቫይረስ... Read more »
አቡዳቢ አንደኛዋ በአረብ ኢምሬቶች ውስጥ የምትገኝ ከተማ ስትሆን፣ ቀደም ብሎ ትሩሲዓል ኦማን ተብላ ትታወቅ ነበር። በወቅቱ ለነበረው ፌዴሬሽንም ዋና ከተማ ሆና አገልግላም ነበር። ከተማዋ በተመሳሳይ ስም የሚጠሩ አነስተኛ ደሴቶች የያዘች ሲሆን፣ ደሴቶቹም... Read more »