የሃይል አቅርቦትና ኮሮና ያቆመው ፕሮጀክት

 በሰሜኑ የአገሪቱ አቅጣጫ እየተገነቡ ካሉ ግዙፍ ፕሮጀክቶች ውስጥ አንዱ ነው። በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከመትገኘው አዋሽ ሰባት ተነስቶ በአዋሽ አርባና በአማራ ክልል የሚገኙ እንደ ኮምቦልቻ፣ ሃይቅና መርሳ የመሳሰሉ ከተሞችን አቋርጦ እስከ ወልድያ/ሐራ... Read more »

እንጦጦ ሃመረኖህ ኪዳነ – ምህረት ገዳም

 እንጦጦ ሃመረኖህ ኪዳነ – ምህረት ገዳም የተቆረቆረችው በ484 ዓ.ም እንደሆነ ይነገራል። በ500 ዓ.ም ደግሞ አባ ሊባኖስ በተባሉ ጻዲቅ መነኩሴ ገዳም ሆና ተቋቋመች። በአጼ ምኒልክ ዘመን እቴጌ ጣይቱ ወደ ገዳሟ በመምጣት እድሳት እንዲደረግላት... Read more »

የከተማ ትራንስፖርት መጨናነቁ መንስዔ

ሰዎች ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ መንቀሳቀስን ይሻሉ። ይህ እንቅስቃሴያቸው ደግሞ የቅንጦት ብቻ ሳይሆን የግድም ጭምር ነው። በእንቅስቃሴያቸው ወቅት ሊጠቀሙ የሚችሉት የተለያዩ የትራንስፖርት አገልግሎቶችን ሊሆን ይችላል። ለዚህ ደግሞ በተፈለገው ጊዜ እና ወደተፈለገው... Read more »

‹‹ኢትዮጵያን መድፈር አይታሰብም›› ብርጋዴር ጀነራል ካሣዬ ጨመዳ

ብርጋዴር ጀነራል ካሣዬ ጨመዳ፣ የ16ኛ ሰንጥቅ ሜካናይዝድ ብርጌድና በኋላም የሶስተኛው ሜካናይዝድ ክፍለጦር (ሶሜክ) ዋና አዛዥ በመሆን ለረዥም ጊዜ ያገለገሉ ስመጥር ጀግና እና የላቀ የጦር ሜዳ ጀብዱ ሜዳሊያ ተሸላሚ ናቸው። ሶማሊያ ኢትዮጵያን በወረረችበት... Read more »

ባለዘርፈ ብዙው የኢንቨስትመንት ኩባንያ

ባለዘርፈ ብዙው የኢንቨስትመንት ኩባንያ ሥራውን የጀመረው ከዛሬ ሃያ ዓመታት በፊት በአገር ውስጥ ቡና ንግድ ነው።በዚሁ የቡና ንግድ ባካበተው ልምድ በ1998 ዓ.ም ቡናን ወደ ውጭ አገር በቋሚነት የሚልክ ኩባንያ ሆኖ ተመስርቷል።ቡናን ተከትሎ ቅመማ... Read more »

የቤተ እምነቶች ግንባታ ምንነት

በአገሪቱ ከሚገኙ እምነቶች መካከል የክርስትናና የእስልምና እምነቶች ቀደምትና ዳጎስ ያለ ታሪክ ያላቸው ናቸው። እምነቶቹ ወደ አገር ውስጥ ገብተው መስፋፋት ከጀመሩ አንስቶ በተለያየ ቦታ የእምነት ተቋማቶቻቸውን ገንብተዋል። በተለያዩ ጊዜያት የተገነቡት ማምለኪያ ቦታዎች ታሪካዊ... Read more »

ኪጋሊ ‹‹ከዘር ፍጅት ወደ ሀብት ማበጀት››

ሩዋንዳ (ኪኛሯን /እርጓንዳ/) ወይም በይፋ የሩዋንዳ ሪፐብሊክ በምሥራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ የምትገኝ አገር ናት። ሩዋንዳ ከዩጋንዳ፣ ታንዛኒያ፣ ቡሩንዲ እና ኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጋር ድንበር ትጋራለች። በአገሩ ትልቁ ሃይማኖት ክርስትና ሲሆን፣ ዋናው ቋንቋ... Read more »

የኮቪድ 19 ወረርሽኝ የዕለት ገቢያቸውን ያስተጓጎለባቸው ተከራዮች

ወጣት ነስረዲን ጀማል፣ ተወልዶ ያደገው በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ስልጤ ዞን ሌራ አካባቢ በአያቱ ቤት ነው። ወጣቱ፣ በ2001 ዓ.ም የአራተኛ ክፍል ትምህርቱን አቋርጦ አዲስ አበባ ሲገባ፤ ጫት ቤት የመሥራት ፍላጎት አልነበረውም።... Read more »

የወሰን ማስከበር ሥራዎች ያዘገዩት የሳንሱሲ-ታጠቅ ኬላ መንገድ ፕሮጀክት

ከአዲስ አበባ ከተማ በመነሳት ወደ ምዕራቡ የአገሪቷ ክፍል ለሚደረገው ጉዞ እንደ መውጪያ በር ሆኖ ያገለግላል። ለበርካታ ጊዜያት አገልግሎት ሲሰጥ በመቆቱም እርጅና ተጫጭኖት ቆይቷል። ከሁለት ዓመት ተኩል ወዲህ ግን እንደ አዲስ እየተሠራ የሚገኝ... Read more »

የስልጣኔ ጠቋሚው – የአክሱም ሐውልት

ከድንቅዬ የኢትዮጵያ ቅርሶች መካከል አንዱ የአክሱም ሐውልት ነው።ሐውልቱ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት በዓለም ቅርስነት የተመዘገበ ሲሆን፣ የመመዝገቡ ምሥ ጢርም አክሱም ቅርስንና ታሪክን አስተባብራ መያዝ በመቻሏም ጭምር ነው። በሰሜን ኢትዮጵያ በትግራይ... Read more »