አርክቴክቸር( የሕንፃ ንድፍ ሥራ) አጀማመር

ለአንድ አገር እድገት ባህልና አርክቴክቸር ወሳኝ ናቸው:: የሰው ልጆች ባህል ለተከታዩ ዘመን ካበረከታቸው መካከል አርክቴክቸር በዋነኝነት ይጠቀሳል:: በታሪክ የሚጠቀሱት ሕንፃዎች የሁለቱ ድምር ውጤት መሆናቸው እሙን ነው:: ከፍተኛ ራእይ ያላቸው የጥንት መሪዎች በዓለም... Read more »

አስደናቂ አሻራ ያረፈባቸው ድልድዮች

በወንዞች እና በገደላገደሎች ላይ የሚገነቡ ድልድዮች ሰዎችን ፣መንግሥታትን ፣ወዘተ ከብዙ ውጣ ውረዶችና እና ችግሮች መታደግ ይችላሉ:: የምንፈልገው በታ በአጭሩ እና ያለብዙ ድካም እንድንደርስ ያስችሉናል:: ድልድዮች በጥንቱ ግንዛቤ በአብዛኛው የሚያገለግሉት የውሃ አካላትን ያለስጋት... Read more »

በችግሮች የተፈተነው የመንገድ ፕሮጄቸት

የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ቱሪስቶች ወደ ላሊበላ ከተማ ለሚያደርጉት ጉዞ ዋነኛ ማሳለጫ ሆኖ ያገለግላል፤ የአማራን ክልል በማቋረጥ እስከ ትግራይ ክልል ድረስ ያዘልቃል::ግንባታው በልዩ ልዩ ምክንያቶች በመዘግየቱም የሚጠበቅበትን ኢኮኖሚያዊ ጥቅም እየሰጠ አይደለም- የጋሸና... Read more »

ባለታሪካዊ አሻራው የአፄ ፋሲል ቤተመንግሥት

የበርካታ ቱሪስቶችን ቀልብ የሚስበውና መዳረሻቸውም እንዲሆን ከሚመኟቸው አካባቢዎች መካከል በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱት አንዱ የአፄ ፋሲለደስ ቤተ መንግሥት ነው። ይህ በአስደናቂነቱ፣ በታሪካዊነቱና በኪነ ሕንፃ ጥበቡ የሚያስደምም የታሪክ ቅርስና የዘመን አሻራ፤ በ1979 ዓ.ም በዓለም... Read more »

ብዙ ሰው ወደሚጭን ትራንስፖርት መሄድ አዋጭም አማራጭም

በዓለም አቀፍና በአገር አቀፍ ደረጃ በተከሰተው የኮረና ቫይረስ ምክንያት ወረርሽኙ እንዳይስፋፋ በሚል የሰዎች እንቅስቃሴ መገደቡ ይታወቃል። ይሁንና በተለይ በታዳጊ አገራት ሰዎች ከአንድ ቦታ ወደሌላ ቦታ በመንቀሳቀስ የየዕለት ጉርሳቸውን ለማግኘት ሲጥሩ ይስተዋላል። ስለዚህም... Read more »

አዲስ አበባ ከጎጆ ቤት እስከ ዘመናዊ ሕንጻ

አርክቴክት ዳዊት በንቲ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ1987 ዓ.ም በአርክቴክቸርና ከተማ ፕላን የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል። ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ከኢትዮጵያ መንግስት ባገኙት ስኮላርሽፕ በሕንድ አገር በኢንዲያን ኢንስቲትዩት ኦፍ ቴክኖሎጂ ሩርኪ መንግሥት በኪነ ሕንጻ ተምረው ተመርቀዋል።... Read more »

በታላላቅ አገራዊ ፕሮጀክቶች ላይ አሻራውን ያሳረፈ ኩባንያ

 የተመሰረተው ከዛሬ አስራ አራት አመት በፊት የጂኦ ቴክኒካል፣ የአፈርና የማቴሪያል ላብራቶሪ ፍተሻ እንዲሁም የጥልቅ ጉድጓድ ቁፋሮና የመአድን ፍለጋ አገልግሎቶችን የማቅረብ ቢዝነስ ዓላማን በማንገብ ነው። በአዲስ አበባ፣ ሃዋሳ፣ መቀሌና ባህርዳር ከተሞች ለተገነቡ ከአንድ... Read more »

ብስክሌት በሌለበት የብስክሌት መንገድ

 ስለሳይክል ሲነሳ አብዛኛው ሰው ወደ ልጅነት ትውስታው ይመልሰዋል። በልጅነት ሰፈር በሚገኝ ሜዳ ወይም የአስፓልት መንገድ ላይ ሳይክል ሳይነዳ ያላደገ የለም። በዛውም ልክ ከሳይክል የወደቀና በመኪና የተገጨም አይጠፋም…። ታድያ እነዚህ ሁሉ አሁን ድረስ... Read more »

ከመሬት ወደ ውሃ ውስጥ የተሻገረው ህንፃ ግንባታ

 በአለም ላይ በርካታ ድንቅ የሆኑና አይን የሚስቡ ኪነ ህንፃዎቸ ይገኛሉ። የህንፃዎቹ አገነባብ የተለያዩ ሁነቶችን የሚያሳዩ ሲሆን፣ በውስጣቸውም አስገራሚ ውበትን ይዘዋል። ከዚህም ውስጥ የመርከብ፣ የሳንቲም፣ ክብና ሌሎች አይነት ዲዛይኖችን ማንሳት ይቻላል። አብዛኛዎቹ የኪነ... Read more »

የተከራይነት ስቃይ

 አባቷን በልጅነቷ ያጣችው ዝናሽ ተሾመ ተወልዳ ያደገችው ጅማ ነው። ልጅነቷን ያሳለፈችው በእናቷ ቤት በተንጣለለ ግቢ እንደፈለጋት ቦርቃ ነበር። ከእናቷ ጋር ያላት ግንኙነት እንደ እናት፣ ጓደኛ፣ እህትም ጭምር ጠንካራ ስለነበር በዚህ ሂደት ሆና... Read more »