አዳም ክፉንና ደጉን ከሚያስታውቀው ከዚህ ዛፍ አትብላ ተብሎ ከፈጣሪው የተሰጠውን ትዕዛዝ ተላልፎ በሰራው ኃጢያት ወደዚች ምድር ከመጣ ጊዜ አንስቶ እንኳ ብናሰላው ህክምና የባህሉን ጨምሮ እልፍ አዕላፍ ዓመታትን አስቆጥሯል።የሕክምና አባት በመባል ከሚታወቀው የቆሱ... Read more »
ሀገራችን በታሪኳ ከፈጸመቻቸው እየፈጸመቻቸው ካሉ ግዙፋን ፕሮጀክቶች ታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጨምሮ አንድ ላይ ቢደመሩ የ«አረንጓዴ አሻራ»ን ያህል ክብደት አልሰጣቸውም፡፡ የህዳሴውም ሆነ የሌሎች ታላላቅ ግድቦች ህልውና የሚወሰነው ዛሬ በትጋት በምንከውነው የአካባቢ ጥበቃ... Read more »
አንዳንድ ሰዎች ለመዝናናት ወደ ሌሎች ከተሞች ሲወጡ በቅንጡ ቤት ወይም ሆቴል ማረፍን ይፈልጋሉ። ይህን ፍላጎት ለማስተናገድ የሚያስችሉ ውብና ቅንጡ ሆቴሎች፣ የእንግዳ ማረፊያዎች፣ ወዘተ ተፈጥረዋል። የሰው ልጅ ፍላጎት ማቆሚያ የለውም፤ ይህን ፍላጎት ለማስተናገድ... Read more »
የመጠለያን ፍላጎት ማሟላት የዓለም መንግሥታት ራስ ምታት ነው። የተለያዩ መንገዶችን በመጠቀም ችግሩን ለማቃለል እየተሞከረ ይገኛል። ምቹ የቤት ግንባታ ለማከናወን ከንድፍ ጀምሮ እስከ ግንባታው በርካታ ቁሳቁስ ያስፈልጋሉ። ቤቶች ምቹ እንዲሆኑ ለማድረግ በሚልም በግንባታ... Read more »
የተወሳሰበ ችግር ውስጥ የሚከተው የጥገኝነት ጉዳይ ሲነሳ፤ አሁን አሁን የተለመደው በቤተሰብ ቤት ትዳር መስርቶ የመኖር ጉዳይ ይጠቀሳል። በባል ቤተሰብ ወይም በሚስት ቤተሰብ ቤት ትዳር መስርቶ መኖር ለአንዳንዶች ከባድ ዕዳ ሲሆን፤ ለሌሎች ደግሞ... Read more »
ከአዲስ አበባ በሰማንያ ኪሎሜትር ርቀት ላይ ከምትገኘው የሙከጡሪ ከተማ ተነስቶ በስተቀኝ በኩል በመታጠፍ እስከ ደቡብ ወሎ ድረስ የሚዘልቀው የመንገድ ፕሮጀክት አካል ነው። የሙከጡሪ ከተማን ጨምሮ ለሚንና ሌሎች የገጠር ቀበሌዎችን ያገናኛል። ወደ ደቡብ... Read more »
በኢትዮጵያ ከህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት /ፓስተር/ ቀጥሎ አንጋፋውና የመጀመሪያው የግል ህክምና ላብራቶሪ ነው። የህክምና ምርመራዎች በአብዛኛው በላብራቶሪ አማካኝነት የሚከናወኑ በመሆናቸው ይህንኑ አገልግሎት ለአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በብዛትና በስፋት በመስጠትም ይታወቃል። ከመንግስት ጤና ተቋማት... Read more »
ሰዎች ራስን የማዳን ትጋታቸው የህልውና ፍላጎት ይሰኛል። ህልውና በህይወት ከመቆየት እና አለመቆየት ጋር የተያያዘ ነው። ማንኛውም ሰው በግልፅ ራሱም ሆነ ሌላ ሰው ሊለየው ባይችልም፤ ህልውናው የሚነካበት ሁኔታ ካጋጠመው ህልውናውን የማረጋገጥ ፍላጎቱን ለማሳካት... Read more »
የኢትዮጵያ የሲኒማ ታሪክ አንድ ብሎ የጀመረው ከዛሬ 123 ዓመት በፊት ነው። ይህ የዕድሜ ባለፀጋ ሲኒማ፣ አንድ ምዕተ ዓመት ከሁለት አሥርት ዓመታት በላይ ያስቆጠረ መሆኑን ልብ ማለት ይቻላል። ጋዜጠኛ፣ ደራሲ፣ ፀሐፌ ተውኔት እንዲሁም... Read more »
የሰው ልጅ በባህሪው ውሎው ብቻውን እንዳይሆን ይፈልጋል፤ ሲሆን ሲሆን የቅርቤ ከሚለው ጋር ደስታውንም ሆነ ሀዘኑን በተመለከተ የሆድ ሆዱን መጫወት ይፈልጋል። በዚህም እፎይታን ያገኛል። ከዚህ በተቃራኒው ደግሞ ብቸኝነቱን የሚያጣጥምበትንም ጊዜ መሻቱ አይቀሬ ነው።... Read more »