ቤትና መቃብር በግል ወይስ …

የተወሳሰበ ችግር ውስጥ የሚከተው የጥገኝነት ጉዳይ ሲነሳ፤ አሁን አሁን የተለመደው በቤተሰብ ቤት ትዳር መስርቶ የመኖር ጉዳይ ይጠቀሳል። በባል ቤተሰብ ወይም በሚስት ቤተሰብ ቤት ትዳር መስርቶ መኖር ለአንዳንዶች ከባድ ዕዳ ሲሆን፤ ለሌሎች ደግሞ... Read more »

ተዳክሞ የበረታው የመንገድ ፕሮጀክት

ከአዲስ አበባ በሰማንያ ኪሎሜትር ርቀት ላይ ከምትገኘው የሙከጡሪ ከተማ ተነስቶ በስተቀኝ በኩል በመታጠፍ እስከ ደቡብ ወሎ ድረስ የሚዘልቀው የመንገድ ፕሮጀክት አካል ነው። የሙከጡሪ ከተማን ጨምሮ ለሚንና ሌሎች የገጠር ቀበሌዎችን ያገናኛል። ወደ ደቡብ... Read more »

በእምነትና ጥራት ለግማሽ ምዕተ ዓመት የዘለቀው አርሾ

በኢትዮጵያ ከህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት /ፓስተር/ ቀጥሎ አንጋፋውና የመጀመሪያው የግል ህክምና ላብራቶሪ ነው። የህክምና ምርመራዎች በአብዛኛው በላብራቶሪ አማካኝነት የሚከናወኑ በመሆናቸው ይህንኑ አገልግሎት ለአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በብዛትና በስፋት በመስጠትም ይታወቃል። ከመንግስት ጤና ተቋማት... Read more »

እግረኛን የዘነጋው የንግድ እንቅስቃሴ

ሰዎች ራስን የማዳን ትጋታቸው የህልውና ፍላጎት ይሰኛል። ህልውና በህይወት ከመቆየት እና አለመቆየት ጋር የተያያዘ ነው። ማንኛውም ሰው በግልፅ ራሱም ሆነ ሌላ ሰው ሊለየው ባይችልም፤ ህልውናው የሚነካበት ሁኔታ ካጋጠመው ህልውናውን የማረጋገጥ ፍላጎቱን ለማሳካት... Read more »

በኢትዮጵያ የሲኒማ ታሪክ

 የኢትዮጵያ የሲኒማ ታሪክ አንድ ብሎ የጀመረው ከዛሬ 123 ዓመት በፊት ነው። ይህ የዕድሜ ባለፀጋ ሲኒማ፣ አንድ ምዕተ ዓመት ከሁለት አሥርት ዓመታት በላይ ያስቆጠረ መሆኑን ልብ ማለት ይቻላል። ጋዜጠኛ፣ ደራሲ፣ ፀሐፌ ተውኔት እንዲሁም... Read more »

መጤን የሚገባቸው በከተሞች እየቀነሱ የመጡት ክፍትና አረንጓዴ ቦታዎች

የሰው ልጅ በባህሪው ውሎው ብቻውን እንዳይሆን ይፈልጋል፤ ሲሆን ሲሆን የቅርቤ ከሚለው ጋር ደስታውንም ሆነ ሀዘኑን በተመለከተ የሆድ ሆዱን መጫወት ይፈልጋል። በዚህም እፎይታን ያገኛል። ከዚህ በተቃራኒው ደግሞ ብቸኝነቱን የሚያጣጥምበትንም ጊዜ መሻቱ አይቀሬ ነው።... Read more »

“ወሰን የማስከበርና የኮንትራክተሮችን አቅም የመገንባቱ ጉዳይ የመንግስትን ትኩረት ይጠይቃል” – ኢንጂነር ብርሀኑ ኃይሉ የሆሀ ኮንስትራክሽን ባለቤት

ኢንጂነር ብርሀኑ ኃይሉ የተወለዱት ያደጉትም በምዕራብ ኢትዮጵያ ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል አሶሳ ከተማ ነው። አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እዛው ተከታትለው ጨርሰዋል። ከፍተኛ ትምህርታቸውን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምሕንድስና ኮሌጅ ገብተው በመማር በሲቪል ኢንጂነርነት የመጀመሪያ... Read more »

አደጋው ከፍቷል፤ እንጠንቀቅ !!

የኮረና ቫይረስ አደጋ በየቀኑ እያሻቀበ ነው። የእኛም መዘናጋት ጨምሯል። የሰው ሁኔታ ሲታይ ተያይዘን እንለቅ የሚል ውሳኔ ላይ የተደረሰ ይመስላል። ማስክ ማድረጉ ብቻውን መፍትሄ አይሆንም። ለግዜውም ቢሆን መከላከያ ተደርገው የተወሰዱትን ርቀትን መጠበቅ፤ እጅን... Read more »

«ደህና ቆዪ ኢትዮጵያ» የ5ኪ.ሜ የሩጫ ውድድር ተጠናቀቀ

በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት የተቋረጡ የስፖርታዊ ውድድሮች ቴክኖሎጂን መሰረት በማድረግ እየተከናወኑ ይገኛል።በኢንተርኔት በመታገዝ ቨርቹዋል ስፖርታዊ ውድድሮችን የተለያዩ ሀገራት በማካሄድ ላይ ናቸው።በኢትዮጵያም በተመሳሳይ መልኩ የቨርቹዋል የአትሌቲክስ ውድድሮች ለሁለተኛ ጊዜ ማካሄድ ተችሏል።ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የተለያዩ... Read more »

እውቀት፣ጊዜና ገንዘብ ያሰፋው ኩባንያ

አብዛኛው ህይወታቸውን በግብርና ሥራ አሳልፈዋል። የቀንድ ከብቶችን ወደ ውጭ አገራት በመላክም ለበርካታ ዓመታት ሠርተዋል። በኢትዮጵያ የአበባ እርሻ ልማት ከጀመሩ ጥቂት ባለሀብቶች ውስጥ በቀዳሚነት ስማቸው ይጠቀሳል። የአበባ አትክልትና ፍራፍሬ ላኪዎች ማህበርን በመመሰረት ከአስራ... Read more »