ፍሬህይወት አወቀ የሀገር ኢኮኖሚን ለማሳደግ የግሉ ዘርፍ ትልቅ ድርሻ እንዳለው ይታመናል። ይህ ዘርፍ ውጤታማ የሚሆነው ታዲያ በጤናማ የንግድ ውድድር ውስጥ ማለፍ ሲችል ነው። ያኔ ሰፊ የስራ ዕድል በመፍጠር የመንግስትና የዜጎች ገቢ እንዲጨምር... Read more »
አስናቀፀጋዬ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ እየተገነቡ ካሉ የመንገድ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ ነው፡፡ የአካባቢውን ማህበረሰብ የአስፓልት መንገድ ተጠቃሚ እንዲሆን ከማስቻል በዘለለ የእህልና የቡና ምርቶች ወደ ገበያ እንዲወጡ በማስቻል ረገድ ቁልፍ ሚና እንዳለውም ታምኖበታል፡፡... Read more »
ሰላማዊት ውቤ ከተሜነት፣ ስልጣኔና አራድነት የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ ያህል እርስ በእርስ የተመሳሰሉና የተሳሰሩ ናቸው። ስለነዚህ ጉዳዮች ለመተረክ ከከተሞች ምስረታ መነሳት ግድ ይላል። የተለያዩ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በዓለማችን ከተሞች መቆርቆር የጀመሩት የሰው ልጅ... Read more »
መላኩ ኤሮሴ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ግንባታ ሥራ ትልቁን ድርሻ የሚይዘው በወቅቱ የግብዓቶች አቅርቦትን የማረጋገጥ ሥራ ነው። በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ የሚካሄዱ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች 60 በመቶ የግብዓት አቅርቦት የማረጋገጥ ሥራ መሆኑን በዘርፉ የተሰሩ ጥናቶች ያመለክታሉ።... Read more »
ደምስ ይግዛው (እጩ ዶ/ር) በጀርመን የሀንጋሪ አይሁዶች ማሰቃያ ካምፕ (ኦሸዊትዝ) ሰለባ የነበረው ዶክተር ሚክሎስ ኒዝሊ «የናዚ ጭፍጨፋ በኦሸዊትዝ» በተሰኜው መጽሐፉ ገጽ 49 የናዚ ጀርመን መንግሥት በኦሸዊትዝ አቅራቢያ የሚገኘውን የቢርክናው መንደር ሙሉ በሙሉ... Read more »
መላኩ ኤሮሴ የአራራት ሆቴል- ኮተቤ – ካራ የአስፋልት መንገድ ፕሮጀክት በ2009 ዓ.ም ሥራው ሲጀመር በሁለት ዓመት ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ይሆናል በሚል ነው ወደ ሥራ የተገባው ።ስድስት ኪሎ ሜትር ርዝመት የሚሸፍነው ይህ ፕሮጀክት... Read more »
ሰላማዊት ውቤ ከተሞች ለኢኮኖሚ፣ ለማህበራዊና ለፖለቲካ እንቅስቃሴ የጎላ ሚና አላቸው ። ከተሞች 22 በመቶ በሕዝብ ብዛት፣ 0 ነጥብ 6 በመቶ የቆዳ ስፋት እና 58 በመቶ ሀገራዊ ምርት ድርሻ አላቸው። የክትመት ዕድገት ምጣኔያቸውም... Read more »
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ደማቅ አሻራ ማሳረፍ ከቻሉ ጥቂት ክለቦች መካከል በዋነኛነት ይጠቀሳል። «ለኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውበትም ድምቀትም ነው» ይሉታል። ክለቡ የሚከተለው የኳስ አጨዋወት ውበትን፤ በኳስ ፍቅር የተደራጁት አስደማሚ ደጋፊዎቹ ያላበሱት ድምቀት... Read more »
በቤትና በቢሮ እንጨት ሥራዎች ማምረት ሥራ ለሦስት አሥርት ዓመታት ዘልቋል።መጀመሪያ በቀለም አስመጪነት አሁን ደግሞ በቀለም አምራችነት ዘርፍ በመሳተፍ በመስኩ የሚታየውን የጥራት ክፍተት ለመሙላት ጥረት እያደረገ ይገኛል።በዚሁ የቀለም ማምረት ሥራ በስፋት በመሳተፍና ጥራትን... Read more »
አፍሪካ ድንቅ እንስሳት፣ ሥነ ምህዳር፣ አየር ንብረት፣ የሚያምሩ ደኖች፣ ልዩ ልዩ ባህሎች፣ወዘተ ይገኙበታል። በተጨማሪም ለኑሮ ምቹና ለዓይን ማራኪ ከተሞችም ከትመውባታል። ከተሞቹ የራሳቸው ባህልና ታሪክ አላቸው። ለዛሬ ከአህጉሪቱ ውብና ማራኪ ከተሞች ዘጠኙን እንመልከት።... Read more »