ለሶስት ወር ታቅደው በሶስት አመት ያልተሳካላቸው

ታምራት ተስፋዬ  በአዲስ አበባ ከተማ በህዝብ ቁጥር እድገትና ፈጣን የኢኮኖሚ ለውጥ ምክንያት ከከተማዋ የሚመነጨው ደረቅ ቆሻሻ በመጠንም በአይነትም ጨምሯል። ይሄ ቆሻሻ በተገቢው መንገድ እየተሰበሰበና እየተነሳ ነወይ የሚል ጥያቄ በተደጋጋሚ ጊዜ ሲነሳ ምላሹ... Read more »

ታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ በዕድገት ጎዳና

ሰላማዊት ውቤ  ጎንደር ከተሜነትን ለኢትዮጵያ ብሎም ለአፍሪካ ያስተዋወቀች ናት። ብዙ ፀሐፍትም የከተሞች እናት እያሉ የሚጠቅሷትና ታሪካዊት ከተማ ስለመሆኗ ይነገርላታል። ከተማዋ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከሚገኙ ከተሞች አንዷ ናት። ከክልሉ ዋና ከተማ ባህር... Read more »

የስብሀት ስረወ _ መንግስት … ! ?( 1967 _ 2013 ዓም )/ ክፍል አንድ /

 በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን) fenote1971@gmail.com ተጋድሎ ሓርነት ህዝቢ ትግራይ ( ተሓህት ) ወደ አማርኛ ሲመለስ “ የትግራይ ሕዝብ አርነት ግንባር « የካቲት 11 ቀን 1967 ዓ ም በ11 ወጣቶች በምዕራብ ትግራይ... Read more »

ከጁንታው የመቃብር ላይ ጽሁፎችአልነጃሺ – ዳግማዊ ከረሞፋ

 ገብረክርስቶስ  ከጁንታው የመቃብር ላይ ጽሁፎች የሐይቁ ከረሞፋ መስጂድ እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ያኔ ክፉ ደግ ያልለየሁ ሕጻን ነበርኩ። ቀኑን በውል ባላስታውሰውም ወርሃ-ሚያዚያ ማገባደጃ 1983 ዓ.ም ይመስለኛል። በእነዚያ ከባድ ጊዜያት የሆኑት ነገሮች... Read more »

‹‹ገለልተኛ የኢኮኖሚ ምሁራን አማካሪ እንደተቋቋመው የኢንዱስትሪና የግብርና አማካሪ ቢቋቋም ጥሩ ውጤት ይገኝበታል›› -ፕሮፌሰር በላይ ወልደየስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መሪ ፕሮፌሰር

ፕሮፌሰር በላይ ወልደየስ ይባላሉ። አዲስ አበባ ተወልደው ያደጉ ሲሆን፤ ትምህርታቸውን በንጉሱ ጊዜ በነበረው ሥርዓተ ትምህርት በየኔታ እግር ሥር ቁጭ ብለው ዳዊት በመድገም ጀምረው የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት በመንግሥት ትምህርት ቤት ተከታትለዋል። የዕድሜ... Read more »

ቡና ለገበያ ለማስረከብ ከሚደረግ ወረፋ ጥበቃ ወደ ቀዳሚ ቡና ላኪነት

ፍሬህይወት አወቀ በቡና እርሻ ሥራ ሕይወታቸውን ከሚመሩ ቤተሰቦች የተገኙ ጎልማሳ ናቸው። ከአያት ቅድመ አያታቸው ለተጀመረው የቡና ሥራ እርሳቸው ሶስተኛ ትውልድ ሲሆኑ፤ ቤተሰባቸው ያመረተውን የቡና ምርት በወቅቱ በነበረው ሥርዓት አማካኝነት የኢትዮጵያ ቡና ቦርድ... Read more »

የኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ሽግግር

ለምለም መንግሥቱ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ሀገራት ሉዓላዊነታቸውን ለማስጠበቅም ሆነ ኢኮኖሚያዊ ዕድገታቸውን ለማፋጠን ቴክኖሎጂን መጠቀም የውዴታ ግዴታ እየሆነ መጥቷል። ቴክኖሎጂዎችን ከሀገር ተጨባጭ ሁኔታ ጋር ባገናዘበ ሲተገበር ውጤታማነቱ ከፍተኛ እንደሚሆን የዓለም ተሞክሮ ያሳያል። በተለይ... Read more »

እኛን አይደለህም ! ቀላልም አይደለም !

 በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን) fenote1971@gmail.com ጥናት የሚጠይቅ ቢሆንም እንደ ሀገራችን ተመልካች፣ አድማጭና አንባቢ በማስታወቂያ የተማረረ የለም ቢባል ማጋነን አይሆንም። አንዳንድ ማስታወቂያዎችማ እልህ ውስጥ የገቡ እስኪመስል ድረስ ተመልካች አድማጩን ከቴሌቪዥን ቻናል፣ ከኤፍ... Read more »

እያነከሰ ያለው የደረቅ ቆሻሻ ቅብብሎሽ ጣቢያ ፕሮጀክት

ታምራት ተስፋዬ ኢፌዲሪ ሕገ-መንግስት አንቀፅ 44/1 ማንኛውም ሰው ንጹህና ጤናማ አካባቢ የመኖር መብት እንዳለው ያረጋግጣል። ይሁንና በከተሞቻችን የሚስተዋለው የሕዝብ ቁጥር እድገትና ፈጣን የኢኮኖሚ ለውጥ ምክንያት የሚመነጨው የእርጥብና ደረቅ ቆሻሻ በመጠንና በአይነት ጨምሯል፡፡... Read more »

የከተማዋን ውበት ያጠለሹ የላስቲክ ቤቶች

ሰላማዊት ውቤ  በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ አካባቢዎች ተዘዋውረን መደዳውን የተሰደሩ የላስቲክ ቤቶችን ቃኝተናል። ገርጂ፣ መገናኛ፣ አቧሬ፣ ካዛንቺስ፣ ፒያሳ፣ አራት፣ ኪሎ፣ ስድስት ኪሎ ከቃኘ ናቸው ውስጥ ይጠቀሳሉ። በደምሳሳው የላስቲክ ቤቶች የሌሉበት፤ ተወጥረው ያልተዘረጉበት... Read more »