ኢትዮጵያ ከ900 ሺህ በላይ ዓለም አቀፍ ስደተኞችን ተጠልለው የሚኖሩባት ሀገር ናት:: እነዚህ በርካታ ቁጥር ያላቸው ስደተኞች በሀገሪቱ ድንበር አካባቢዎች ይኖራሉ:: የሚኖሩባቸው አካባቢዎች መሠረተ ልማት ያልተሟሉባቸው በመሆናቸው ለበርካታ ችግሮች መዳረጋቸውን ይነገራል:: በዓለም አቀፍ... Read more »
ብዙዎች ስኬት ‹‹በራስ የተቀመጠ ግብ ላይ በጥረት መድረስ›› መሆኑን በመግለፅ ለቃሉ የተብራራ ትርጉም ያስቀምጡለታል። መሻታቸው ከልብ ሲደርስ፤ ያሰቡትን ኢላማ ሲመቱ፣ እቅድና ፍላጎታቸው መሬት መርገጡን ሲገነዘቡ፤ በትግልና በትዕግስት ያገኙትን ድል ያጣጥሙታል። ይህ ስኬታቸው... Read more »
ዲጅታል ኢትዮጵያ እውን የማድረጉ ጉዞ ከተጀመረ ቅርብ ጊዜ ቢሆንም፣ ጉዞውን የሚያፋጥኑ በርካታ ሥራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ፤ ይህን ተከትሎም ለውጦች እየታዩ ናቸው። በተለይ ተቋማትን በማዘመን የአሰራር ሥርዓቶችን ወደ ዲጅታል የመቀየር ሥራው ተጠናክሮ ቀጥሏል። ከኢኖቬሽንና... Read more »
አንዳንዶች ገንዘብን ገና በወጣትነታቸው ያገኙትና ልጅነት ይዟቸው፣ ማስተዋል አጥሯቸው ያገኙትን ገንዘብ ያለአግባብ አባክነውት የጉልምስና ዕድሜያቸውንም በችግርና በትካዜ ያሳልፉታል:: እነዚህ ሰዎች ገንዘባቸው ልባቸውን ቀድሞት በመሄዱ፣ ገንዘባቸውን በጥሩ ልብ መምራት ሳይሆንላቸው ቀርቶ ‹‹ምነው ያኔ... Read more »
የዛሬው የስኬት እንግዳችን አቶ ምኒልክ ሀብቱ ይባላሉ። የምኒልክ ኢንጅነሪንግና የ‹‹ቲፒካ ስፒሻሊቲ ኮፊ›› ማኔጂንግ ዳይሬክተር ናቸው። ውልደታቸውም ሆነ እድገታቸው አዲስ አበባ ውስጥ ነው። ከ11 ቤተሰብ አባላት ካሉበት ቤተሰብ የወጡት እኚሁ ሰው ወላጆቻቸው ሥራ... Read more »
ከዛሬ 37 ዓመት በፊት ነው በኤሌክትሪክሲቲ ሙያ ከተግባረ-ዕድ ትምህርት ቤት በከፍተኛ ውጤት የተመረቁት፡፡ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ቤት የሚያሸጋግር ውጤት ቢኖራቸውም፣ ቤተሰቦቿቸውን በኢኮኖሚ ማገዝ እንዳለባቸው አምነው ሥራ ፍለጋ ማሰኑ። ይሁንና የተወለዱባትና ያደጉባት አዲስ... Read more »
ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ መተግበር ከተጀመረ አጭር ጊዜ ቢሆንም፣ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ተደራሽነትን በማስፋፋት ረገድ ብዙ ሥራዎች እየተሰሩ ናቸው፤ ይህን ተከትሎም ለውጦች መመዝገብ ጀምረዋል። የዲጂታል ፋይናንስን በማሳደግ ረገድ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተከናወኑ ያሉ... Read more »
ኢትዮጵያውያንን አንገት ከሚያስደፉ ጉዳዮች መካከል ድህነት አንዱና ዋነኛው ነው:: ለዚህም በ1977 ዓ.ም ተከስቶ የነበረው ድርቅና እሱን ተከትሎ የተከሰተው ረሃብ በሀገሪቱ ዜጎችና ገጽታ ላይ ጥሎት ያለፈው ትልቅ ጠባሳ ይጠቀሳል:: በወቅቱ በርካታ ኢትዮጵያውያን ሕጻናት... Read more »
አሁን ባለንበት ‹‹ዘመነ ቴክኖሎጂ ›› የረቀቀ የሰው ሠራሽ አስተውሎት (Artificial intelligence) በብዙ መልኩ ጥቅም ላይ እየዋለ ይገኛል፤ ይህም የሰው ልጆችን ሥራ እያቀለለው ነው፡፡ በተለይ ያደጉት ሀገራት ይህን ሰው ሠራሽ አስተውሎት በብዙ መልኩ... Read more »
የንግድ ሥራቸውን አሀዱ ያሉት የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ባጠናቀቁ ማግሥት ነው። ‹‹ወጣት የነበር ጣት›› እንዲሉ የንግድ ሥራውን በከፍተኛ ፍላጎትና ጉጉት፣ በብዙ ጥረትና ትጋት ነው የተቀላቀሉት፡፡ የንግድ ሥራውን በዕውቀት ለመምራትም በኢትዮጵያም በቻይናም ብዙ ወጥተዋል፤ ወርደዋል፡፡... Read more »