ፍልሰት በከተሞች ላይ እያሳደረ ያለው ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጫና

 ሰላማዊት ውቤ  ከሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በየቀኑ ወደ መዲዋ አዲስ አበባ የሚጎርፉ የሕብረተሰብ ክፍሎች በርካታ ናቸው። ከእነዚህም የተወሰኑት ጉዳያቸውን ፈፅመው የሚመለሱ ሲሆኑ፤ አብዛኞቹ ደግሞ ሥራ ፍለጋ ብለው የሚፈልሱ ናቸው። ይብዛም ይነስም ሁለቱም ከተሜነት... Read more »

የስብሀት ስረወ _ መንግሥት የከሸፉ ሟርቶች … ! ? ( ከ1967 _ 2013 ዓ.ም )

በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን) fenote1971@gmail.com  (ክፍል ሦስት )  በቀደሙት ሁለት መጣጥፎቼ ስለ ስረወ_ መንግሥቱ ቁንጮ ስብሀት ነጋ ግለ ታሪክና በትህነግም ሆነ በኢህአዴግ ከፍ ሲልም በሀገር ላይ የተወውን የዝሆን ዳና ያነሳሳሁ ሲሆን... Read more »

ኢንቨስትመንቱን ደጋፊ የግንባታ ቁጥጥር

ለምለም መንግሥቱ ኢትዮጵያ ቀጣይት ያለው ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ልማት እንዲስፋፋ፣የህዝቦችዋ ኑሮ እንዲሻሻል ከውጭም ከሀገር ውስጥም ባለሀብቶች በተለያየ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ተሰማርተው እንዲሰሩ የተለያዩ ማበረታቻዎችን በማድረግ ጭምር ጥረት ስታደርግ ቆይታለች።አሁንም አጠናክራ ቀጥላለች።በተለይም የውጭ ምንዛሪ ግኝቷን... Read more »

«ዲዛይን የማይታየው ወሳኝ የሀሳብ ማመንጫ ሂደት ሲሆን፣ ኮንስትራክሽን ደግሞ በማይታየው እየተመራ የሚፈጠር ተጨባጭ ውጤት ነው» -አርክቴክት አማኑኤል ተሾመ የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማህበር ፕሬዚዳንት

አስቴር ኤልያስ  ባለፉት አስርት ዓመታት ውስጥ በኢትዮጵያ መንገድም፣ ግድብም፣ ስታዲየምም ሆነ ሌሎችም ግንባታዎች በብዛት እየተካሄዱ ስለመሆናቸው ይታወቃል። በተለይ የኢትዮጵያም የአፍሪካም መዲና የሆነችው አዲስ አበባ ፈርሳ እየተገነባች ስለመሆኗ ሲነገርም ቆይቷል። በእነዚህ የግንባታ ሂደቶች... Read more »

ነገን ለማየት በዓሉን አድምቆም፤ ተጠንቅቆም!

ተገኝ ብሩ  አደባባዩ በባንዲራ ደምቆ፣ መንገዱ ባህላዊ አልባሳት በተጎናፀፉ ምዕመናን ተውቦ፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዘማሪያን ውብ ዜማና ሽብሻቦ ታጅቦ በተለየ ድባብ የሚከበር ነው ጥምቀት። እድለኛ ነህ! በዚህች ውብ አገር ተገኝተሀል። ተፈጥሮ... Read more »

የፖለቲካ ፓርቲዎች አፈጣጠር፣ እድገትና ክስመት

ግርማ መንግሥቴ የሰው ልጅ ሰው ሆኖ ከተፈጠረባት ከዛች ጊዜ ጀምሮ ከየት ጀምሮ የት ደረሰ፤ ምን ምን ተግባራትን አከናውኖ በየትኛው ውጤታማ፤ በየትኛውስ ክስረት ደረሰበት፤ ምን ምን አይነት ዘመናትንስ ተሻገረ፣ ተሸጋገረስ? ብሎ ለጠየቀ መልሱ... Read more »

የሥልጡን ሕዝብ ውበቱ ሕግ አክባሪነቱ

ከገብረክርስቶስ አፍታ ከወርሃ-መጋቢት 2010 ዓ.ም. በኋላ ይበልጡንም ከትህነግ ወደ መቃብር መውረድ ማግስት ያለው ይህ ወቅት የአገራችንን መጻኢ እድል የሚወስን ምዕራፍ ሆኗል። የሺህ ዘመናት የንግስና ሥርወ-መንግስትን የገረሰሰው የ1960ዎቹ አብዮት የያኔው የኢትዮጵያ ዕድል ነበር።... Read more »

ለሶስት ወር ታቅደው በሶስት አመት ያልተሳካላቸው

ታምራት ተስፋዬ  በአዲስ አበባ ከተማ በህዝብ ቁጥር እድገትና ፈጣን የኢኮኖሚ ለውጥ ምክንያት ከከተማዋ የሚመነጨው ደረቅ ቆሻሻ በመጠንም በአይነትም ጨምሯል። ይሄ ቆሻሻ በተገቢው መንገድ እየተሰበሰበና እየተነሳ ነወይ የሚል ጥያቄ በተደጋጋሚ ጊዜ ሲነሳ ምላሹ... Read more »

ታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ በዕድገት ጎዳና

ሰላማዊት ውቤ  ጎንደር ከተሜነትን ለኢትዮጵያ ብሎም ለአፍሪካ ያስተዋወቀች ናት። ብዙ ፀሐፍትም የከተሞች እናት እያሉ የሚጠቅሷትና ታሪካዊት ከተማ ስለመሆኗ ይነገርላታል። ከተማዋ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከሚገኙ ከተሞች አንዷ ናት። ከክልሉ ዋና ከተማ ባህር... Read more »

የስብሀት ስረወ _ መንግስት … ! ?( 1967 _ 2013 ዓም )/ ክፍል አንድ /

 በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን) fenote1971@gmail.com ተጋድሎ ሓርነት ህዝቢ ትግራይ ( ተሓህት ) ወደ አማርኛ ሲመለስ “ የትግራይ ሕዝብ አርነት ግንባር « የካቲት 11 ቀን 1967 ዓ ም በ11 ወጣቶች በምዕራብ ትግራይ... Read more »