ግዙፉ የመረጃ ማእከል በደቡብ አፍሪካ

ታምራት ተስፋዬ  ዓለም ወደ አንድ የመረጃ (የኢንፎርሜሽን) መረብ በመጣበት በአሁን ወቅት በተለይ በኢኮኖሚ በጣም የበለፀጉ አገሮች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማቀላጠፍ የመረጃ አያያዝ ስርዓታቸውን ለማሻሻልና ስርዓት ባለው መልኩ ለማደራጀትና ለማሰራጨት ከፍተኛ መዋለ... Read more »

የአካል ድጋፍ ተጠቃሚዎችን አካሉ ያላደረገ ግንባታ

ለምለም መንግሥቱ  መሬት ላይ ያረፈና ግቢ ያለው የመኖሪያ ቤት መመኘት ለብዙዎች ምርጫቸው ነው። ለዚህ ከሚሰጡ ምክንያቶች በርካታ ቢሆኑም በእርጅና ዘመን አለያም በሰው ሠራሽና በተፈጥሮ የአካል ጉዳት ቢያጋጥምና የአካል ድጋፍ ቢያሥፈልግ እንደልብ ለመንቀሳቀስ... Read more »

ከአዲስ አበባ ጋፍ መልኮች አንዱ……

ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀሳቤቅ አባት) እንደነገርኳችሁ እግረኛ ነኝ…ተሽከርካሪ አልጠቀምም..አካባቢዬን ማህበረሰቤን እያየሁና እየቃኘሁ መሄድ ደስ ይለኛል። ህይወትን፣ ኑሮን..ደስታና ውጣ ውረዱን እያየሁ እየታዘብኩ መራመድ ያስደስተኛል። ካየሁት ከታዘብኩት..ወይ ጉድ ካስባለኝ የመዲናችን ጉዶች ውስጥ አንዱን እንደሚከተለው... Read more »

ለብቻየማይድኑት ወረርሽኝ …!?

 በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን) fenote1971@gmail.com የአለማችን ቁጥር አንዱ ቢሊየነር እና የመጀመሪያው ባለትሪሊዮን ዶላር ካፒታል ለነገሩ አሁን ላይ ወደ 1ነጥብ 5ትሪሊዮን ዶላር ያደገው አማዞን ባለቤት ጄፍ ቤዞ ንብረት የሆነው “ ዋሽንግተን ፓስት... Read more »

ሥራና ሠራተኛን የማገናኛ እርምጃ

ሰላማዊት ውቤ  በአዲስ አበባ ከተማ በድለላ ሥራ የተሰማራው ሰው ቁጥር በርክቷል።በየጊዜው ስራ ፍለጋ ከገጠር ወደ መዲናዋ ከሚፈልሰው ወጣት ቀላል የማይባል ቁጥር ያለው በድለላ ሥራ የሚሰማራ ነው ። ከነዚህ ውስጥ ሊስትሮ፣ ጫኝ አውራጅና... Read more »

በሀገር ፍቅር የታጀበ ሥራና ዕቅድ

ክፍለዮሐንስ አንበርብር አቶ አህመድ ሃጂ ዋሴዕ ይባላሉ፡፡ የተወለዱት ዱብቲ ከተማ ነው። ወላጆቻቸው ልጅ አይጠገብም ከሚሉ ቤተሰብ ናቸውና ከወለዷቸው 11 ልጆች መካከል አቶ አህመድ አምስተኛ ልጅ ሆነው በቤተሰብ አባልነት ተቀላቀሉ። ዕድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስም... Read more »

አጥፍቶ ጠፊው ትህነግ/ህወሓት/ (1967 -2013 ዓ.ም)

 በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን) fenote1971@gmail.com  ( ክፍል ሁለት )  የትህነግ /ህወሓት የውድቀት ቁልቁለት አሀዱ ብሎ የጀመረው የብሔር ጥያቄን ከመደብ ጭቆና አጃምሎ በውልውል ደደቢት የካቲት 11 ቀን 1967 ዓ.ም በ11 አንጋቾች በርሀ... Read more »

ከተቀመጠበት የተነሳው ፕሮጀክት

ታምራት ተስፋዬ  የአዋሽ – ኮምቦልቻ – ሀራ ገበያ የባቡር መስመር ዝርጋታ የተጀመረው በየካቲት ወር 2007 ዓ.ም ነው። ፕሮጀክቱ ከአዋሽ-ኮምቦልቻና ከኮምቦልቻ- ሀራ ገበያ በሚል በሁለት ምዕራፍ የሚሠራ ሲሆን አጠቃላይ 390 ኪሎ ሜትር ይረዝማል፡፡... Read more »

የመንገድ መሰረተ ልማት ለከተማነት መሰረት

ሞገስ ጸጋዬ  ለአንድ ሀገር እድገትና መበልጸግ አስፈላጊ ከሆኑ መሰረታዊ ነገሮች መካከል መንገድ፣ ኤሌክትሪክ፣ ውሃ፣ በጥቂቱ ተጠቃሾች ናቸው፡፡ በዋናነት ግን የመንገድ መኖር ወሳኝ ጉዳይ ነው፡፡ በመንገድ አለመኖር ምክንያት በርካታ አርሶ አደሮች ለዘመናት ወደ... Read more »

የአምቦ መስመር ለምን የተለየ የትራንስፖርት እጥረት ገጠመው?

ምህረት ሞገስ  በዓል ሲደርስ ከአዲስ አበባ ወደ የትኛውም ክልል የሚደረጉ ጉዞዎች ውጣ ውረድ የበዛባቸው፣ የሚያንከራትቱ እና አሰልቺዎች መሆናቸው ባያጠያይቅም ከአዲስ አበባ ወደ አምቦ መሄድ ግን እጅግ ከባድ እና የተለየ መሆኑን የሚናገሩት በከተማዋ... Read more »