ሰላማዊት ውቤ ከተሞች ዕድገታቸው ወደላይ እንጂ ወደ ጎን ባለመሆኑ በአነስተኛ የቆዳ ስፋት ላይ ነው የሚመሰረቱት። በውስጣቸው የሚኖረው ህዝብም በገጠር የሚኖረውን ህዝብ ያህል ሰፊ ቁጥር ያለው ይሆናል ተብሎ አይጠበቅም። በከተሞች የሚኖረው ህዝብ በቁጥር... Read more »
መላኩ ኤሮሴ ስለ ስኬት ሲነሳ ዴቪድ እስቴዋርድን አለማንሳት ይከብዳል። እጦት፣ ድህነት እና አድልዎ ወደ ስኬት ማማ የሚያደርገውን ጉዞ ያላሰናከለው፤ ከምንም ተነስቶ ቢሊየነር መሆን የቻለ ባለጸጋ ነው ዴቪድ እስቴዋርድ። እ.አ.አ በ2019 መረጃ መሰረት... Read more »
ሰላማዊት ውቤ የእግረኛ መንገዶችን በበቂ ጥራትና ስፋት መገንባት የእግረኞች እንቅስቃሴን የተቃና ያደርጋል። ከመንገድ ጋር የተያያዙ የፍሳሽ መውረጃ ቱቦዎችን ማሳለጥም ለእግር መንገዶች ምቹነት ያለው ፋይዳ ጉልህ ነው። ዓይን አያየው የለምና ታዲያ ከነዚህ ጋር... Read more »
ውብሸት ሰንደቁ አቶ ጌትነት አማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዋድላ ወረዳ ከአባታቸው ዓለሙ ፈንቴ እና ከእናታቸው መልካም ገላው ከተወለዱ አራት ልጆች ውስጥ የመጀመሪያው በመሆን በ1969 ዓ.ም ይህችን ምድር የተቀላቀሉ ሰው ናቸው። አሁን ወይዘሮ... Read more »
ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት) የዛሬ መቶ ሃያ አምስት አመት በወርሀ የካቲት 1888 ጣሊያን ከብዙ ወታደሮችና ከብዙ ዘመናዊ የጦር መሳሪያ ጋር የአትንኩኝ ባዮችን ሀገር ኢትዮጵያን ልትወር ባህር አቋርጣ መጣች። በወቅቱ ነገሩ... Read more »
አስናቀ ፀጋዬ አቶ ካላቃ ገነሞ በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ዙሪያ የማልቃ ወረዳ ማዲቾ ከተማ ነዋሪ ናቸው። እርሳቸው በሚኖሩባት ከተማ አቋርጦ የሚያልፈው አቧራማ መንገድ በእግርም ሆነ በተሽከርካሪ ለመጓዝ አስቸጋሪ ሆኖ እንደቆየ ይናገራሉ።... Read more »
ሰላማዊት ውቤ በመዲናችን አዲስ አበባ የተለያዩ ግንባታዎች እየተካሄዱ የሚገኙ ሲሆን ግንባታዎቹ ቁጥራቸው 40 ሺህ ይደርሳል ተብሎ ይገመታል። የግንባታዎችን መካሄድ ማንኛውም ጤናማ አስተሳሰብ ያለው ሰው የሚደግፈውና የሚያበረታታው ቢሆንም በሌላ ጎን ደግሞ ሕዝብን ሲያማርሩና... Read more »
(ጌታቸው በለጠ /ዳግላስ ጴጥሮስ) gechoseni@gmail.com “ከሠፈር ባሻገር” “ኮተቤ” የሚለው ስም ከአዲስ አበባ ሠፈሮች መካከል የአንዱ ስያሜ ብቻም አይደለም። ስሙ ሲጠራ ወደ አእምሯችን ከተፍ የሚሉ በርካታ ጉዳዮችን ማስታወስ ይቻላል። ከብዙዎቹ መካከል አንዱና... Read more »
ከገብረክርስቶስ ለትውስታ ሰሞኑን መነጋገሪያ ከሆኑ ጉዳዮች ውስጥ ቀዳሚው የአዲስ አበባ አስተዳደር ይፋ ያደረገው የመሬት ወረራ፣ የባለቤት አልባ ሕንጻዎችና የኮንዶሚኒየም ቤቶች ጉዳይ ነው። እርግጥ ነው መንግሥት ይህንን መረጃ አልፎ አልፎ በተለያዩ ጊዜያት ይፋ... Read more »
አስቴር ኤልያስ ቅርሶች የየዘመኑን አሻራ ጥለው ስለሚያልፉ የዚያን ዘመን ምንነት ተናጋሪና አመላካቾች ከመሆናቸው ጋር ተያይዞ የብዙዎችን ቀልብ የመሳብ አቅም አላቸው። ያለፈ ማንነትን ከመግለጽና ቀልብ ከመሳብ ጎን ለገን ለቱሪስት መዳረሻ ምክንያትም ስለሚሆኑ የአንድን... Read more »