የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት ፍጻሜ

ታምራት ተስፋዬ  በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው መስቀል አደባባይ ላይ በአንድም ሆነ በሌላ ትዝታ የሌለው የለም። አደባባዩ ለክብረ በዓል፣ ለአምልኮት፣ለፖለቲካ ድጋፍም ሆነ ተቃውሞ፣ ለስፖርታዊ ውድድር ለሩጫ፣ለእግር ኳስ፣ ለማረፊያ፣ ለኪነጥበብ በተለይ ለሙዚቃ ትእይንት፣ ለፓርኪንግ፣... Read more »

ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች የነፃነት ተጋድሎ ቀንዲል

ክፍለዮሐንስ አንበርብር ‹‹የዓድዋ ድል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ክብር ማኅተም፤ የጥቁር ሕዝቦች የነፃነት ተጋድሎ ቀንዲል ነው። የመላው ዓለም ተፈጥሯዊ ግብር እና ሰብዓዊ ክብር የታደሠው፤ በእውነትና በፍትህ ሕልውናና ምልዓት ላይ የተሰካ ትልቅ ጥርስ የተነቀለው… በአድዋ... Read more »

እናቶች በዓድዋ ድል

አስመረት ብስራት «እቴጌ ጣይቱ – እቴጌ ብርሃን ዳዊቷን ዘርግታ – ስማልኝ ስትል ተማራኪው ጣሊያን – ውሃ ውሃ ሲል ዳኛው ስጠው አለ – ሰላሳ በርሜል እንደ ብልኃተኛ እናት – እንደ እመቤታችን ሲቻለው ይምራል... Read more »

ዓ ድ ዋ – ድንበር ተሻጋሪው የነፃነት ምልክት

አንተነህ ቸሬ ኢትዮጵያ የካቲት 23 ቀን 1888 ዓ.ም በወራሪው የኢጣሊያ ጦር ላይ የተቀዳጀችው አንፀባራቂው የዓድዋ ድል የራሷን ነፃነትና ሉዓላዊነት አስከብሮ ከማስከበሩም አልፎ በመላው ዓለም በጭቆናና በቅኝ ግዛት ቀንበር ሥር ይማቅቁ ለነበሩ ጭቁን... Read more »

ኢትዮጵያዊነት በጠቅላይ ሚኒስትሩ አንደበት

መርድ ክፍሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ መንበረ ስልጣኑን ከተቆናጠጡ ሶስት ዓመት ሊሞላቸው ነው። በእነዚህ ዓመታት ታዲያ ስለኢትዮጵያና ስለኢትዮጵያዊነት በሄዱበት መድረክ አጉልተው ሲናገሩ ይደመጣል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሁሉም ህዝብ በኩራት አንገቱን ቀና አድርጎና... Read more »

ዓድዋን በጨረፍታ

ጋሻው ጫኔ  የዓድዋ ተራሮች አፍ አውጥተው መነጋገር ጀምረዋል፡፡ መድፎች አጓሩ፣ መትረየሶች አሽካኩ፣ ጥይት ዘነበ፣ እሣት ወረደ፣ ጎራዴ ተመዘዘ፣ ጦር ተሠበቀ፣ እግረኛውም ፈረሰኛውም ወደጠላት ምሽግ ዘልቆ ገባ። ምድር ቀውጢ ሆነች፡፡ ወራሪው ጣሊያን ኪሣራ... Read more »

የዓድዋ ድል ጀግኖች የጦር ሜዳ ውሎ

መርድ ክፍሉ የካቲት 23 ቀን 1888 ዓ.ም ብዙ ታሪክ አለው። ኢትዮጵያዊያን ነጻነታቸውን ያወጁበት እና ለጥቁር ህዝቦች ኩራት የሆነውን ድል ያስመዘገቡበት ዕለት ነው። የዚህ ታሪክ መነሻ ታዲያ ይህ ነበር። ጊዜው አውሮፓውያኑ አህጉረ አፍሪካን... Read more »

ታዛቢ የሚሹት የድሉ ምስክሮች

ዋ! … ዓድዋ ሩቅዋ የዓለት ምሰሶ አድማስ ጥግዋ ሰማይ ጠቀስ ጭጋግ ዳስዋ ዓድዋ … የስንኞቹ ባለቤት ብላቴን ጌታ ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን ናቸው።ታላቁ ባለቅኔ ለታሪካዊቷ ዓድዋ የጻፉት የግጥም መወድስ፣ የየካቲት 23 ቀን 1888... Read more »

የነጭ ህገ መንግስት ያስቀየረው የጥቁር ድል ዓድዋ

 ዋለልኝ አየለ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2006 ዓ.ም ስለዓድዋ በተደረገ ውይይት ላይ የሰማሁት ነው።የውይይት መነሻ ጽሑፍ አቅራቢው አንድ ገጠመኝ ተናገሩ።ነገሩ የሆነው ደግሞ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ነው።ሰዎች በአንድ የወንዝ ዳርቻ ላይ ቁጭ ብለው ይዝናናሉ።ወንዙ... Read more »

70 ዓመታትን የዘለለው የኢትዮጵያ ሰላም ማስከበር ግዳጅ

ጌትነት ተስፋማርያም ሆ ብየ እመጣለሁ ሆብየ በድል ድሮም ያባቴ ነው ጠላትን መግደል ብሎ የተነሳው የኢትዮጵያ ሰራዊት በዓድዋ ወራሪውን ፋሺስት በማሳፈር ታላቅ ገድል አከናውኗል። ይህ ገድል ታዲያ በሀገር ውስጥ ብቻ ተወስኖ አልቀረም፤ ሰራዊቱ... Read more »