መላኩ ኤሮሴ ምንም እንኳን “ስማርት ሲቲ” የሚለው ቃል ለሀገራችን አዲስ ቢሆንም ሃሳቡ ግን አዲስ አይደለም። አስርታትን አስቆጥሯል። በተለይም እ.አ.አ በ2008 የተፈጠረውን የኢኮኖሚ ቀውስ ተከትሎ የስማርት ሲቲ ሃሳብ እየተስፋፋ መጥቷል። የብዙ ሀገራት መሪዎችን... Read more »
(ከጁንታው . . .) Mኣr “ተዋከበና” እንዲል ዜማው በዚህ በ21ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ ላይ ያለችው ዓለም ሁሌ እንደተዋከበች አለች። ከመዋከብም ባለፈ እየተንገላታች ነው ያለችው። ከእነዚህ እንደ ማዕበል ከሚንጧት ነውጠኞች አንዱ ደግሞ ውዥንብር... Read more »
ከአንድ ወዳጄ ሻይ ቡና እያልን ስንጨዋወት አንተ ሰው! ዘንድሮም ጉድ ተሰራሁ አለኝ።የዛሬ ዓመት ሁዳዴ ሊገባ ሲል የቅበላ እለት ጉድ ተሰርቶ እንደነበር አስታወሰኝ፤ ለቅበላው ስጋ መግዛት ይፈልግና ለአይን ሳይዝ ( ኸረ ቀን ነው... Read more »
በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን) fenote1971@gmail.com በዲሲና በኒውዮር የተንጣለሉ አስፋልቶች እጅግ ውድ በሆኑ እንደ ላምቦርጊኒ፣ ጂፕ ቼሮኬ ፣ ጂፕ ራንግለር፣ ኦዲና ቼቭሮሌት ኮርቬቴ ያሉ ቅንጡ ተሽከርካሪዎችን በመንዳት የከሀዲውን ትህነግን እርዝራዦች ለመደገፍ እምዬ... Read more »
በውሸት፣ በማስመሰል ያልተማረረ እዚች ሀገር ላይ ማን አለ? እኔ በበኩሌ ምርር ነው ያለኝ።መሽቶ በነጋ ቁጥር የምሰማው፣ የማነበው ሁሉ ውሸት ነው።በየማህበራዊ ሚዲያው ላይ የህዝቦችን አንድነት የሚያላላ የጠብ ቁርሾ ማንበብ ስልችት ነው ያለኝ።ዋሽቶ ማስታረቅ... Read more »
ዓለማየሁ ገብረ ማርያም የቀድሞው የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሄንሪ ኪሲንጀር “አሜሪካ ቋሚ ጓደኞች ወይም ጠላቶች የሏትም፣ ቋሚ ጥቅሞች ብቻ ነው ያሏት” ብለው ነበር። የትግራይ ህዝብ ነፃ አውጭ ግንባር (ህወሓት) ለ 27 ዓመታት... Read more »
አስናቀ ፀጋዬ አዳዲስ ቢዝነሶችን ለመጀመር ደፋር ናቸው። ተስፋ መቁረጥ የሚባል ነገር ከቶ አያውቁም። ኑሮን ለማሸነፍ ሲሉ ከአንዴም ሁለት ጊዜ ከሀገር ውጪ ተሰደዋል። በስደት በሄዱበት ሳዑዲ አረቢያም ህይወት በእጅጉ ፈትኗቸዋል። በመኖሪያ ፍቃድ ችግር... Read more »
በዓለም አቀፍ ደረጃ ግዙፍ የቴሌኮም ኩባንያ የሆነው ኦሬንጅ ኩባንያ በአፍሪካ ከሴኔጋል እና ቱኒዚያ ቀጥሎ ሦስተኛውን የአይሲቲ የልህቀት ማዕከል ከቀናት በፊት በኢትዮጵያ ከፍቷል ፡፡ በጎሮ በአይሲቲ ፖርክ 500 ስኩዬር ሜትር መሬት ላይ የተገነባውን... Read more »
በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን) fenote1971@gmail.com ዛሬ በትህነግ ጭፍራዎች የተናበበ፣ የተቀነባበረና የተቀናጀ ዘመቻ በሀሰተኛና ሆን ተብሎ በተዛባ መረጃ በጊዜያዊነት የጠለሸውን የሕግ ማስከበርና የህልውና ዘመቻ ገጽታችንን እንዲሁም እውነትንና ፍትሕን በፈጠራ ትርክት ለማዳፈን እየተሸረበ... Read more »
ሰላማዊት ውቤ እንኳን የኢትዮጵያ ዋና መዲና አዲስ አበባ ላይ ይቅርና ክልል ከተሞችም የቤት ኪራይ ዋጋ አይቀመስም። በአንድ ሺህ ብር የሚገኝ ምንም ዓይነት ቤት የለም። አተኩረው ሲመለከቷቸው ይዘታቸው ‹‹በጫት እንጨት የቆሙ ላስቲክ የተከናነቡ››... Read more »