ታምራት ተስፋዬ ኢትዮጵያ እያደገ የመጣውን የኃይል ፍላጎት ለማሟላትና የኤሌክትሪክ አቅርቦትን ለማሻሻል ብሎም ሙሉ ለሙሉ ተደራሽ ለማድረግ የኃይል መሰረተ ልማቶችን በተለይም የአዳዲስ የማከፋፈያ ጣቢያዎችና ማስተላለፊያ መስመሮች በመገንባት ላይ ትገኛለች፡፡ የጊንጪ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ... Read more »
መላኩ ኤሮሴ ኃይል ለአንድ ሀገር ከሚያስፈልጉ ቁልፍ መሰረተ ልማቶች ውስጥ አንዱ ነው:: በተለይም እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ታዳጊ አገራት አስተማማኝና ተመጣጣኝ የኃይል አቅርቦት ወሳኝ ነው:: በታዳጊ አገራት የኤሌክትሪክ ኃይል ለሰው ልጆች ህይወት መሻሻል... Read more »
እንዳለ ሀይሌ (ዶ/ር) በግንቦት 2013 የሚካሄደው 6ኛው ብሔራዊ እና ክልላዊ ምርጫ ሀገራችንን አንድ እርምጃ ወደፊት ሊያራምድ ይችላል ብለው ከሚያሰቡት (Optimist) አንዱ ሲሆን የተፎካካሪ ፓርቲዎቻችን ስለ ድህነታችን ወይንም ስለ ኋላ ቀር ዴሞክራሲያችን የሚነግሩን... Read more »
ይበል ካሳ የዛሬ ስድስት ዓመት ከመንፈቅ አካባቢ በ2005 ዓ.ም የወጣው «አደጋን የሚቋቋም፣ አረንጓዴና ተደራሽ የከተሞች ልማት ፖሊሲ» ከጽዳትና ውበት ችግር እንዲሁም የአየር ንብረት ብክለት ጋር በተያያዘ ለኑሮ ምቹ አለመሆን ለከተሞች ዕድገት ዋነኛ... Read more »
በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን) fenote1971@gmail.com (ክፍል አንድ) የከሀዲው ትህነግ ርዝራዥና ዲያስፖራ ጭፍራ እንደ ቆሰለ አውሬ ደሙን እያዘራ ያገኘውን ለመንከስ እየዛከረ ነው። ባልጠበቀውና ባላሰበው መንገድ የበላይነት፣ የዘረፋ፣ የአፈና፣ የጥላቻና ሀገር የማፍረስ... Read more »
በላንዱዘር አሥራት ጋዜጠኛና ከፍተኛ የኮሚዩኒኬሽን ባለሙያ ግራዝማች ዮሴፍ ንጉሤ የውጫሌ ውልን ወደ አማርኛ የተረጎሙና በውሉ ላይ በአማርኛና በጣሊያንኛ በተጻፈው መካከል ያለውን መሰረታዊ ልዩነት ያጋለጡና ለንጉሰ ነገስቱ በጥልቀት ያስረዱ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ሊቅ ነበሩ፡፡... Read more »
አስናቀ ፀጋዬ በዓለም አቀፍ ደረጃ የትምህርቱ ዘርፍ አሁን ለደረሰበት የእድገት ደረጃ በየዘመኑ ጥቅም ላይ ሲውሉ የነበሩ ቴክኖሎጂዎች የራሳቸውን አስተዋፅኦ አበርክተዋል:: ተማሪዎችንም ይበልጥ ተጠቃሚ እንዲሆኑ አስችሏቸዋል:: ብራና፣ ጥቁር ሰሌዳና መጽሐፍት በጊዜያቸው የትምህርት ዘርፉ... Read more »
ምህረት ሞገስ በ1945 ዓ.ም በሐረር የተወለዱት ረዳት ፕሮፌሰር አህመድ ዘካርያ፤ እድገታቸው አዲስ አበባ በመሆኑ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በቀድሞ አጠራሩ ወሰንሰገድ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤትና በልዑል መኮንን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት... Read more »
ከመኰንን አበበ ተሰማ የኢትዮጵያን ጥልቅ ምስጢር ካለፈጣሪ አምላክ በስተቀር ማንም ፍጡር አጠናቆ አያውቅም፤ አይደርስበትም፡፡ ኢትዮጵያ ከዓለም ሀገራት ነጭና ጥቁር ሳይባል በተለይም ከጥቁር ሀገራት በቅኝ ያልተያዘች ንጹህ ሀገር ናት፡፡ አሜሪካን የሚያክል የዘመናችን ግዙፍና... Read more »
ታምራት ተስፋዬ ኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ በኢኮኖሚ ዕድገት ጎዳና ላይ ትገኛለች። የህዝብ ቁጥሯም ከመቶ ሚሊየን በላይ ልቋል። በመሆኑም ለዘላቂ ልማት ሁሉን አቀፍ የሆነ የትራንስፖርት ሥርዓት ያስፈልጋታል። በተለይም የትራንስፖርት አገልግሎቱ የተሳለጠ እንዲሆን የተሟላ የመሰረተ... Read more »