በቅሎ ግዙ ግዙ ብቻ !

ኃይሉ ሣህለድንግል ሰላምና ደህንነት ለሰው ልጅ መሰረታዊ ጉዳዮች ናቸው። የዜጎችም የሀገርም ህልውና የሚቆመው ሰላምና ደህንነት ሲጠበቅ ብቻ ነው። ይህ እንዲሆን ሁላችንም እንፈልጋልን። ትክክል ነን። በተለይ እኛ በሰላምና ደህንነት እጦት ብዙ እንደማጣታችን ጥያቄው... Read more »

”የፖለቲካ ኃይል ነኝ ብሎ የሚመጣ የተደራጀ ኃይል ሐሳብ ብቻ ይዞ እንዲመጣ ህዝቡ ማስገደድ አለበት‘ – አቶ አለማየሁ ተስፋ የምስራቅ ወለጋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ

   አስቴር ኤልያስ  ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ብሎ ይጥራ እንጂ መንግስት ከኦሮሞ ነጻነት ግንባር ተገንጥሎ የወጣ ነው በሚል ኦነግ ሸኔ ሲል ሲጠራው ይደመጣል።ይኸው ኃይል ከሰሞኑ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ውስጥ ባደረሰው... Read more »

በኤሌክትሪክ የምትሰራ ባለሶስት እግር ተሽከርካሪ

ታምራት ተስፋዬ በደብረ ብርሃን ከተማ በኤሌክትሪክ የምትሰራ ባለሶስት እግር ተሽከርካሪ በግል ኢንተርፕራይዝ ተሰርታለች። የተሸከርካሪዋ አምራች መቅድም ለሁለገብ አገልግሎት የሚውሉ ማሽነሪዎች መፈብረኪያ ድርጅት ባለቤት አቶ መቅድም ኃይሉ መሆናቸው ታውቋል። ግለሰቡ ቀደም ሲል በደብረ... Read more »

ማርስ ላይ ከተማ

ታምራት ተስፋዬ  የስነ-ህንጻ ተመራማሪዎች ማርስ ላይ የመጀመሪያ ጊዜ ለህይወት አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች በሙሉ የተሟሉለትን ከተማ ግንባታ ዕቅድ ይፋ አድርገዋል። እቅዱን ይፋ ያደረገውም የስነ-ህንጻ ምርምር ድርጅቱ አቢቦ መሆኑም ታውቃል፡ በቀያ ፕላኔት ላይ ይገነባሉ... Read more »

የግንባታ አማራጭ ቴክኖሎጂ ያስፈልጋል?

 ለምለም መንግሥቱ ከተሞች ህይወት የሚኖራቸው ለሰዎች የመኖሪያ ቤት፣ መዝናኛና የሥራ ቦታ አሟልተው በቅርጽም ሆነ በይዘታቸው የመሠረታቸው እና የሚኖሩባቸው ማህበረሰብ፣ ባህላዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ነፀብራቅ እንደሆኑ መረጃዎች ይጠቁማሉ። የኢፌዴሪ ፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማዕከል የከተማ... Read more »

የአዲሲቷ ኢትዮጵያ ብርሃናማ ነገዎች

 ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት) ብርሃን ከጨለማ ቀጥሎ የሚመጣ የተስፋ ምልክት ነው።የብዙ ራዕዮች፣ የብዙ ህልሞች መፍለቂያም ነው።ብርሃን የነፍሶች ደስታ፣ የስጋ ሀሴት ፌስታም ነው።ከማታነት መውጫ፣ ከፍርሀት ከድንጋጤ ማገገሚያ የሰው ልጅ ሁሉ የአርነት... Read more »

ሰው ከመሆን ሰውሩኝ

ብስለት ሰው የመሆኔ ልክ ከእንስሶች አልቆ ካላሳየኝ፤ ሰው መሆኔ ዝርያውን ከማይበላው አውሬ በጥቂቱ ከፍ ከላደረገኝ ሰው ከመሆን ሰውሩኝ። መሰወር ያሰኘኝ ሰው በመሆን ውስጥ ሰው ለሰው መተዛዘን ያጣበት፤ ሰውነቱ ተረስቶ እገሌ ከዚህ ብሔር... Read more »

የከተማነት ትራንስፎርሜሽን

ፍሬህይወት አወቀ የኢትዮጵያ ከተሞች የልማት፣ የዴሞክራሲና የመልካም አስተዳደር መሰረታዊ ችግሮች እያደር እየተባባሰባቸው የመጡ ስለመሆናቸው እማኝ መጥቀስ አያሻቸውም። የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴርም የከተሞቹን መሰረታዊ ችግር ለማቃለል ‹‹አደጋን የሚቋቋም፤ አረንጓዴና ተደራሽ የከተሞች ልማት›› የሚል... Read more »

የከተማ ፈጣን አውቶብስ መስመር ግንባታን በራስ አቅም

 የፈጣን አውቶብስ አገልግሎት በዓለም ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጀመረው እ.ኤ.አ በ1974ዓ.ም በብራዚሏ ኩሪቲባ ከተማ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ። እ.ኤ.አ በ2008 የናይጄሪያዋ ዋና ከተማ ሌጎስ ደግሞ ከአፍሪካ ቀዳሚ በመሆን የፈጣን አውቶብስ አገልግሎት ልታስጀመር ችላለች። በመቀጠልም... Read more »

አገር፣ ባለአገር እና ባዕድ ባለአገር

(ጌታቸው በለጠ – ዳግላስ ጴጥሮስ) gechoseni@gmail.com “ሀገር ማለት…” ብሎ ንግግርን መጀመር እንደ ቀዳሚ ዘመናት ከአኩሪነቱ ይልቅ አሸማቃቂ ደረጃ ላይ ለመድረስ ማኮብኮቡ የሀገራዊ ግራ መጋባታችንን ከፍታ በግልጽነት የሚያመለክት ተቀዳሚ ማስረጃ ነው ።“ሀገር” ብሎ... Read more »