ምርጫ በሀሳብ ብልጫ …ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ

ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት) ምርጫ በአንድ ሀገር ላይ የዘመናዊነትና የስልጣኔ ምልክት ነው:: በተለይ በሀሳብ ብልጫ ሲሆን በዛች ሀገር ላይ ያሉ ማህበረሰቦች ይበልጥ ተጠቃሚ የመሆን እድላቸው የሰፋ ይሆናል:: ምርጫ የራስንም የሀገርንም... Read more »

ጊዜ … በካርዶቻችን ለመቅጣትና ለማጽደቅ

መልካምስራ አፈወርቅ አንድ ቤት ሲገነባ ጥብቅ መሰረት እንደሚያሻው ሁሉ ታላቅ ጉዳይ ሲወጠንም አስቀድሞ ማሰብ የግድ ይላል:: አንዳንዴ ነገሮችን በቸልተኝነት እናልፋለን:: አንዳንዴ ደግሞ በ ‹‹ይደርሳል›› ልማድ ተዘናግተን ከእጃችን የገባውን መልካም ዕድል እንበትናለን ፤... Read more »

ዋጋ እያስከፈለን ያለው የኮሮና ወረርሽኝ

ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት) በተለያየ ጽሑፌ ላይ ስለ ህይወትና ሰውነት አውርቻችኋለሁ። ወደዚህ ዓለም ለአንድ ጊዜ መጥተናል..በማይደገም ህላዊ ውስጥ ነን ስል ነግሬአችኋለው። በማስተዋልና በጥበብ እንጂ በዘልማድ የሚመራ የህይወት ቅንጣት እንደሌለ ይሄንንም... Read more »

«ያልተገባ የካሳ ጥያቄ» – የመንገድ ፕሮጀክቶች ፈተና

 ታምራት ተስፋዬ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በአሁን ወቅት በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች ክልል የሚገኘው የዱራሜ – ደምቦያ _ አንጋጫ – አመቾ እና ዋቶ – ሀላባ 65 ኪ.ሜ መንገድ፣ በጠጠር ደረጃ ያለና በግልጋሎት... Read more »

የእድሜዋን ያህል ያልጎለመሰችው ወልቂጤ

 መላኩ ኤሮሴ የወልቂጤ ከተማ ከአዲስ አበባ በደቡብ ምዕራብ አቅጣጫ 158 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች። ከባህር ጠለል በላይ 1980 ሜትር ከፍታ ላይ የምትገኘው የአየር ጸባይዋ ደረቅና ሞቃታማ የሆነችው ወልቂጤ በ1999 ዓ.ም በተደረገው... Read more »

ነገረምርጫ 2013…!?

 በቁምላቸው አበበ ይማም(ሞሼ ዳያን) fenote1971@gmail.com  (ክፍል ሁለት) በሀገራችን በመጭው ግንቦት ማብቂያ ለሚካሄድ ምርጫ ቢያግዝ በሚል ዕምነት በአለማችን ከ1980ዎች ጀምሮ ከተካሄዱ ምርጫዎች ከተቀመሩ ዋና ዋና ስትራቴጂካዊ ትምዕርቶች ሁለቱን እንመልከት ። የመጀመሪያውን “ዝቅተኛ መስፈርቶች፤”ማለትም... Read more »

ሙያን ለትውልድ አሻጋሪ ባለሙያ

ፍሬህይወት አወቀ ቦታው አዳማ ከተማ አመዴ ወይም ጨፌ የገበያ ማዕከል ተብሎ የሚጠራ አካባቢ ነው። በአካባቢው ከ20 የሚበልጡ የባህል አልባሳት መሸጫ ሱቆች አሉ። አብዛኞቹ በማህበራት የተደራጁ ሲሆኑ በግላቸው የግለሰብ ሱቅ ተከራይተው የሚያመርቱና የሚሸጡም... Read more »

አዲሱ የኮሮና ምርመራ ናሙና መስጫ

 ታምራት ተስፋዬ የኖቭል ኮሮና ቫይረስ /ኮቪድ 19/ ወረርሽኝ ደሀ ሀብታም፣ አዋቂና ታዋቂ፣ መሪና ተመሪን ዘርንና የቆዳ ቀለምን ሳይለይ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሚሊየኖችን በማጥቃትና ሚሊየኖችን ሕይወት በመቅጠፍ ጨካኝ መሆኑን ማስመስከሩ ቀጥሏል። አገራት የተቃጣባቸውን... Read more »

ከዚህ ትውልድ አይደለሁም….

ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት) የፈለጋችሁትን በሉኝ ከዚህ ትውልድ አይደለሁም። ራሴን በገዛ ፍቃዴ ከስሜታዊው ትውልድ አግልያለው። እኔ በምክንያት የተፈጠርኩ፣ በምክንያት የምኖር ሰው ነኝ። ለሀገሬ ምርጡን የማስብ፣ ለድሀው ወገኔ የምጨነቅ ባለ ራዕይ... Read more »

«ከሕዝባችን ቁጥር አንጻር በቂ የጤና ተቋማት የሉንም» -አርክቴክት አብነት ገዛኸኝ

ወንድወሰን መኮንን ተወልደው ያደጉት አዲስ አበባ አራት ኪሎ ነው። አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አዲስ አበባ በሚገኘው ናዝሬት ትምህርት ቤት ተከታትለዋል። ቀጥለውም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አርክቴክቸርና ኧርባን ዲዛይን በድሮው ሕንፃ ኮሌጅ አምስት ዓመት... Read more »