ለቀጣዩ የግብርናው ዘርፍ ስኬት መንደርደሪያ ሽልማት

የኢትዮጵያ መንግሥት ግብርና ለሀገሪቱ ምጣኔ ሀብት መሠረት መሆኑን በሚገባ በመገንዘብ በወሰዳቸው አያሌ ርምጃዎች የዘርፍን ምርትና ምርታማነት ማሳደግ እየተቻለ ነው። በዘርፉ የሚለማው መሬት እንዲሁም የሚገኘው በየዓመቱ እየጨመረ እንዲመጣ ማድረግ ተችሏል። በግብርናው ዘርፍ ካለው... Read more »

ሰባት አስርት ዓመታትን ተሻግሮ ሶስተኛ ትውልድ የደረሰው ቡና ላኪ

ቡና የኢትዮጵያ ምድር ከሚበቅሉ የግብርና ምርቶች መካከል አንዱ ሲሆን ኢኮኖሚውን በመደገፍ ረገድም ቀዳሚውን ሥፍራ ይዟል። ከ35 እስከ 40 በመቶ ያህሉ የሀገሪቷ ገቢ ከቡና የሚገኝ ሲሆን፤ 25 ሚሊዮን የሚደርሱ ዜጎች ሕይወትም ቡናን መሠረት... Read more »

ዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ የሚደረጉ ጥረቶች ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን የማድረጉ ጉዞ ተጠናክሮ ቀጥሏል። ዲጂታላይዜሽንን ማስፋፋትና ማሳለጥ የሚያስችሉ በርካታ ሥራዎችም እየተሠሩ ይገኛሉ። ከእነዚህም መካከል የመንግሥት አገልግሎቶችን በማዘመን ወደ ዲጂታል መቀየር፣ የክፍያ ሥርዓቶችን በኤሌክትሮኒክ... Read more »

 በዳበረ ልምድና ዕውቀት የተጀመረው እልፍ መኖ

የእንስሳት ምርትን ለማሳደግ የመኖ ልማትና ሥነ አመጋገብን ማሻሻል ቀዳሚው እርምጃ ነው። በመኖ ልማት ዘርፍ የተሰማሩ ሙያተኞች በሀገሪቱ እየተበራከቱ የመጡትም በዚሁ ምክንያት ነው፡፡ እነዚህ ሙያተኞች ለዘርፉ እያበረከቱ ያለው አስተዋጽኦ ቀላል ግምት የሚሰጠው አይደለም፡፡... Read more »

 ‹‹ሞል ኢን አዲስ›› – የገበያ አማራጮችን ያቀረበው ቴክኖሎጂ

ቴክኖሎጂ እያንዳንዱን የዓለምን እንቅስቃሴ በተቆጣጠረበት እና ምቹና ቀልጣፋ ኑሮንም ሆነ ዘላቂ የምጣኔ ሀብት እድገትን ከቴክኖሎጂው ዘርፍ እድገት ውጪ ማሰብ በማይቻልበት በአሁኑ ወቅት፣ ኢትዮጵያም ከቴክኖሎጂ ዘርፍ እድገት ተቋዳሽ ለመሆን ትልልቅ ተግባራትን እያከናወነች ትገኛለች።... Read more »

ዓላማ ያበረታው ስኬታማ ወጣት

የወጣትነት ዘመን ብዙዎች እንዴት ስኬታማ መሆን እንደሚቻል የሚያስቡበት የእድሜ ክልል ነው። አንዳንዶች የስኬትን መንገድ ጀምረው ለጉዞው ደፋ ቀና የሚሉበት የሕይወት ምዕራፍም ነው፡፡ ጥቂቶች ደግሞ ገና በወጣትነታቸው ከስኬት ጋር ጥልቅ ትውውቅ ይኖራቸዋል፡፡ እንዲህ... Read more »

ከእንቁላል ነጋዴነት እስከ ቡና ላኪነት

የቡና መገኛዋ ኢትዮጵያ ምድር በርካታ የቡና ዝርያዎች ይበቅሉበታል:: የሀገሪቱ የቡና ዝርያዎች በሀገር ውስጥም በውጭው ዓለምም ይታወቃሉ:: እነዚህ ዝርያዎች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ በዓለም ገበያ ተወዳዳሪ በመሆን የሀገር የኢኮኖሚ ዋልታነታቸውን እያረጋገጡ ይገኛሉ:: ስፔሻሊቲ... Read more »

ስደተኞችን የዲጂታል ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ ለማድረግ ያለመው ፕሮጀክት

ኢትዮጵያ ከ900 ሺህ በላይ ዓለም አቀፍ ስደተኞችን ተጠልለው የሚኖሩባት ሀገር ናት:: እነዚህ በርካታ ቁጥር ያላቸው ስደተኞች በሀገሪቱ ድንበር አካባቢዎች ይኖራሉ:: የሚኖሩባቸው አካባቢዎች መሠረተ ልማት ያልተሟሉባቸው በመሆናቸው ለበርካታ ችግሮች መዳረጋቸውን ይነገራል:: በዓለም አቀፍ... Read more »

 ከጎዳና የፋሽን ትርዒት እስከ ዲዛይን ትምህርት ቤት

ብዙዎች ስኬት ‹‹በራስ የተቀመጠ ግብ ላይ በጥረት መድረስ›› መሆኑን በመግለፅ ለቃሉ የተብራራ ትርጉም ያስቀምጡለታል። መሻታቸው ከልብ ሲደርስ፤ ያሰቡትን ኢላማ ሲመቱ፣ እቅድና ፍላጎታቸው መሬት መርገጡን ሲገነዘቡ፤ በትግልና በትዕግስት ያገኙትን ድል ያጣጥሙታል። ይህ ስኬታቸው... Read more »

‹‹ስማርት ኮርት ሲስተም›› – የፍትሕ ሥርዓቱን ለማዘመን

ዲጅታል ኢትዮጵያ እውን የማድረጉ ጉዞ ከተጀመረ ቅርብ ጊዜ ቢሆንም፣ ጉዞውን የሚያፋጥኑ በርካታ ሥራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ፤ ይህን ተከትሎም ለውጦች እየታዩ ናቸው። በተለይ ተቋማትን በማዘመን የአሰራር ሥርዓቶችን ወደ ዲጅታል የመቀየር ሥራው ተጠናክሮ ቀጥሏል። ከኢኖቬሽንና... Read more »