በጣሊያን የወረራ ዘመን ኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማዋ ከታጠፈ፣ ሉዓላዊነቷ ከተደፈረ አምስት ዓመታት በኋላ ነፃነቷን ካስመለሰች እንሆ 80ኛ ዓመቷን አስቆጠረች። ሚያዝያ 27 ቀን 1933 ዓ.ም ንጉሰ ነገሥቱ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በአርበኞች ብርታትና መስዋዕትነት የጣሊያን... Read more »
መልካም መዓዛ ያለው ሽቶ ለራሳችን ስናርከፈክፍ መልካም መዓዛው በአካባቢያችን ለሚገኙ ሰዎች ጭምር የሚተርፍ የይሆናል።መልካም ሥራ መስራትም ከራስ አልፎ ቤተሰብን፣ አካባቢንና ሀገርን እንዲሁም ዓለምን መቀየር ይችላል። ዓለምን መቀየር የቻሉ በርካታ ሰዎችም በየዘመናቱ ተፈጥረው... Read more »
መቀመጫውን በሀዲያ ዞን በሆሳዕና ከተማ ያደረገው “ዲ ማይንድ” ቴክኖሎጂ ኢንተርፕራይዝ የሰራው መሳሪያ መኪናን ከኮሮና ቫይረስ በጸረ ተህዋሲያን ኬሚካል ለማጽዳት የሚያስችል ነው። ሰዎች በእጃቸው ሳይነኩ የመኪናን የውስጥ እና ውጫዊ ክፍል በጸረ ኮሮና ኬሚካል... Read more »
ሽምግልና ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን አብሮ የኖረ ከባህል ሁሉ ተወዳጅና ተሰሚ የሆነ የአብሮነታችን መገለጫ ነው። ባልና ሚስት መካከል ችግር ሲገባ፣ ልጆች ከወላጆቻቸው አልስማማ ሲሉ፣ ወጣቶች እርስ በእርሳቸው ግጭት ውስጥ ሲገቡ ሰዎች ከማህበረሰቡ ባህልና ወግ... Read more »
ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰዎች ፣ ባለስልጣናት አልያም የተወሰኑ የፖለቲካ ፣ የአይዶሎጂና የኢኮኖሚ ቡድኖች ሚስጥራዊ ዕቅድ ውጤት የሆነ ሁነት ወይም ክስተት የሴራ ኀልዮት Conspiracy Theory ሲል ይበይነዋል።የእንግሊዘኛው መዝገበ ቃላት ሜሪያም ዌቢስተር ።( A theory... Read more »
በአገራችን ሲናገሩ ከሚደመጡና፤ ብዙዎችም ቃላቸውን ሰምተው ከሚተገብሩላቸው ወጣት የሃይማኖት አባቶች አንዱ ናቸው። ከሃይማኖታዊ አስተምህሮም ባሻገር በተለያዩ ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ በተለይ ወጣቱን ለማስተማር በሚያደርጉት ጥረት ይታወቃሉ፤ በዚህም በተለያዩ ሚዲያዎች ላይ በመቅረብ ብቻ ሳይሆን... Read more »
አዲስ አበባ በዓለም ሦስተኛ የዲፕሎማት ከተማ ናት። ይሁን እንጂ ከተማዋ በሚመጥናት መልኩ መልማት አልቻለችም። የነዋሪዎቿንም ሆነ የባለ ሀብቱን የመሬት ጥያቄ ሳትመልስ ቆይታለች። የእምነት ተቋማትም በተመሳሳይ የመስሪያ ቦታ ይጠይቃሉ። በ1987 ዓ.ም የተደነገገው ህገ... Read more »
አንድ አገር እንደ አገር እንዲቀጥል ከሚያስፈልጉ ነገሮች መካከል ሰላም ግንባር ቀደሙን ሚና ይጫወታል። ሰላም ካለ ወጥቶ መግባት፣ ሰርቶ መብላት፣ ተምሮ መለወጥ በአጠቃላይ ያሰቡትን ሁሉ ማሳካቱ ብዙ ከባድ አይሆንም። ነገር ግን ሰላም በአንድም... Read more »
ሀገሬ ሆይ ይማርሽ! ሀገርምን እንደ ሰው ልጆች ትታመማለች? አዎን ትታመማለች። ዳሩ ማን የማይታመም አለ? የሰው ልጅ በተለያዩ ደዌዎች ተጠቅቶ እያቃሰተ አልጋ ላይ ይውላል። ለምን የሰው ልጅ ብቻ? ተፈጥሮም እንዲሁ ልምላሜዋ ጠውልጎና ወይቦ... Read more »
ብርሃን የመልካም ነገር መገኛ ነው:: በተቃራኒው ጨለማ ደግሞ የክፉ ነገር አብራክ:: በምድር ላይ ያሉ ዓይኖች ሁሉ ብርሃን ይናፍቃሉ..የሁሉም ልቦች ብሩህ ቀንን ይሻሉ:: ምክንያቱም መልካም ነገሮች ሁሉ በነሱ ውስጥ ስለተቀመጠ ነው:: ሕይወት በብርሃን... Read more »